cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

AL- IMRAN TUBE

Kaayyoon group kanaa eeysa akka jirru wal yaadachiisuufi

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
189
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
የኡዱሂያ ህግጋት — ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻 ኡዱሂያ ከዒድ ሰላት በኋላ አንስቶ እስከ አያመ ተሽሪቅ መጨረሻ ወይም የዙል ሂጃ 13ኛው ቀን ፀሐይ እስክትጠልቅ ድረስ ወደ አላህ ለመቃረብ የሚፈፀም የእርድ ስነስርዓት ነው። 🔻 በአብዛኛው የኢስላማዊ ሊቃውንት አቋም በሚችል ሰው ላይ ጠበቅ ያለ ሱና ነው፡፡ 🔻 ከቤት እንሰሳት መሆን ያለበት ሲሆን እነሱም፡- ፍየል፣ በግ፣ ከብትና ግመል ናቸው፡፡ 🔻የሚታረዱት እንሰሳ የሚፈለገውን የዕድሜ ገደብ ላይ የደረሱ መሆን ያለባቸው ሲሆን ለበግ ስድስት ወር፤ ለፍየል አንድ ዓመት፤ ለበሬ(ላም) ሁለት ዓመት፤ እና ለግመል አምስት ዓመት ነው፡፡ 🔻 እንሰሳው ግልጽ ከወጣ ነውርና ጉድለት የጸዳ መሆን አለበት፡፡ 🔻ለኡድሒያ የታረደውን እንሰሳ ሶስት ቦታ በመክፈል አንድ ሶስተኛውን መብላት፣ አንደ ሶስተኛውን ሀዲያ/ስጦታ መላክ እንዲሁም አንድ ሶስተኛውን ለድሆች መመጽወት ይወደዳል ። 🔻ግመልና ከብትን ለሰባት ሆኖ ማረድ ይቻላል፡፡ 🔻ለኡድሒያ የሚታረድ እንሰሳ ቆዳው መሸጥ የለበትም፡፡ በአግልግሎት ክፍያ መልክም ለአራጅ መስጠት አይቻልም፡፡ 🔻የኡድሒያ ባለቤት ኡድሒያውን በራሱ እጅ ቢያርድ፣ በራሱ እጅም ቢያከፋፍል መልካም ነው፡፡ 🔻 ለኡድሒያ ታስቦ አንድ ሰው አንድን በግ ወይም ፍየል መጋራት አይችልም፡፡ ከሰባት በላይ አንድን ከብት ማረድ አይበቃም፡፡ SHARE 🔗SHARE ╔════════════╗ ☪ JOIN: @yasin_nuru         ☪ ☪ JOIN: @yasin_nuru         ☪   ╚════════════╝
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🌺عـيـد الأضـحـى مـبــارك !!!🌺 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وكل عام وأنتم بألف خير من أخيكم حمزة(أسد الله). "መልካም የተባረከ ዒድ አል– ኣዷሀ ይሁንልዎ" قال الله تعالى: (وَافْعَلُوا الْخَيْرَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ)سورة الحج ☝️አሏህ እንዲህ ይላል 「መልካምን ነገር ስሩ ፈላህ (ነጃ) ትወጡ ዘንድ」(ሱረቱ አል–ሀጅ) ☝️ማነው ፈላህን የማይፈልግ ስለዚህ ሁላችንም በቻልነው አቅም ለኸይር እንሽቀዳደም ።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram