es
Feedback
Asfaw abreha

Asfaw abreha

Ir al canal en Telegram
8 730
Suscriptores
+1124 horas
-37 días
-2830 días
Archivo de publicaciones
ይቺ ጅል እንደልብሷ ግልብጥ
ይቺ ጅል እንደልብሷ ግልብጥ

የጎንደር ፋኖ ትሉና ዮሃንስ ንጉሱን ትጠራላችሁ። ዮሃንስ ንገሱን አናውቀውም ? እናውራ ? እንናገር ? ምድረ ቆረቆንዳ ሁላ! ሽቅብ በሽቅብ --- ኤጭ እውነት ግን ረ/ፕሮፌሰር ጌታ አሰራደ በዮሃንስ ንጉሱ እየተመራህ ነው ? . ጀምረኝ እስኪ አንድ ደፋር ነኝ ባይ ! (ዝምብለህ እየሸወድክ ብላ ምድረ ሆዳም ) "ብር ከሰጠኸው እናቱን ሳይቀር የሚሸጥ ሰው ማነው?" ብለህ ፋሲል ሆቴል አካባቢ ጠይቅ እስኪ .......

በነገራችን ላይ የሱዳን ጦርና የሱዳን የግለሰብ ሚሊሻ በትራክተር እየተጫነ የወያኔን ሰራዊት ለማገዝ ከሃሸባ እና መሰል የሱዳን አካባቢዎች በትራክተር እየተጫነ መጓዝ ጀምሯል።ቆየቷል ከሰዓታት በፊት ጀምሮ ነው።ይህ መረጃ ከመከላከያ ሰራዊቱ የተሰወረ እንዳልሆነ ይገባኛል። የዋሃን "dead men walking" መሆናቸውን ተረድታችሁ ተቀበሏቸው።እኛ እናስተምራቸውና ዳግም እንደቀድሞው እንዛመዳቸዋለን !!

በአገሬ እኮራለሁ።ተፈራ ማሞን ጄኔራል ስላደረገች ግን አይደለም። አዲሱ ለገሰም የስፖርት መምህሬ ነበር ። አገሬ በሰጠችው ሹመት ላይ አልሳለቅም ብዬ ነው' ንጂ የተፈራውስ ....

ከገባችሁ ነው

በጎርጎራ ብቻ አታስቡ በርካታ የሚቀደዱ መንገዶች አሉነ ምሩነ
በጎርጎራ ብቻ አታስቡ በርካታ የሚቀደዱ መንገዶች አሉነ ምሩነ

እኔም ጌታቸው አሰፋ (ፈስ)ነኝ !
+1
እኔም ጌታቸው አሰፋ (ፈስ)ነኝ !

ወያኔ ወደ ሱዳን ሰራዊት ለመጨመር አስቦ ወደ ኤርትራ ያሻገረው ሃይል አለ።ኤርትራ የገባው የወያኔ ሰራዊት ወደ ሱዳን መሻገር እንዳይችል ገዢ ቦታ የተቆጣጠረው መከላከያ ሰራዊት አሪፍና ወሳኝ እንቅፋት ሆኗል።እሱ ቦታ ከተጠናከረ ወያኔ አይሻገራትም። እኔም አዳስአበባ ሆኜ የወያኔ ታጣቂም ኤርትራ ሆኖ እኩል ተመልካች እንሆናታለን ! ኤታባቱንስና ! ቶፍዝ በለው

ጌታቸው ረዳ ይሄንን ቪዲዮ ነው የጋበዘው

ጌታቸወ ረዳ ይሄንን ፅፏል። አላነበብኩትም- ፅሁፉ ጥሩ ሊሆን ይችላል አላውቅም ። ተርጉማችሁ ንገሩኝ ፤ ጠላቶቼ ብዙ ናቸው። 👇👇👇👇 ብቐዳምነት መልእኽተይ ንመራሕቲ ሰራዊት ትግራይ: ዝሓሸ ወታደራዊ ፍልጠት ከምትውንኑ ብምእማን ዝሓሽ ንትግራይን ንህዝባን ዝጠቅም ውሳነ ክትውስኑ ምተገበአ ኔይሩ:: ሓድነት ህዝቢ ትግራይ ዘሪግካ ንቡርሃንን: ንፋኖን ልዕሊ ኹሉ ድማ ንሻዕብያ ኣሚንካ ፈኸራን ጃህራን ህዝቢ ናብሓደጋ ካብምእታው ወፃኢ ተምፅእዎ ሓደ ለውጢ የለን:: ደብረፅዮንን ፈትለን መሪሖምኹም: ጌታቸው ኣሰፋ መገዲ እናሓበረኩም: ብግፋን ኣስገዳድን ኣራት ኪሎ ክንምለስ ዝብል ምህውታት ቀልጢፍኩም ግደፍዎ:: ኣባላት ሰራዊት ትግራይ ዘገድሰኩምን ከገድሰኩም ዝግባእን ህልውና ህዝቢ ትግራይን ሰላሙን'ምበር ህልውና በፃብዕቲ ዝቑፀሩ ገበነኛታት ክኸውን ኣይግባእን:: ብህይወትኩምን ብኣካልኩም ዝጣላዕ ዘሎ ሓይሊ ይኣክል በልዎ:: ህዝብና ዘለውዎ ናይምንባርን ዘይምንባርን ሕቶ ዓቕሚን ዕድልን እናሃለወናን እናሃለናን ብሰላም ንምለሰሉ መገዲ ጥራሕ እዩ ዘዋፅአና:: ክንዋቓቐስስ ክንፈራረጅስ: መጀመርያ ከም ህዝቢ ንሃሉ: ኣብ ሓዉልቲ ዝነቆጠ ጋንታ ዕግርግር: ኩላ በሪ ዲፕሎማሲ ብዘይተኣደነ ፈኸራን ትፅቢት ሓገዝ ግዳማውያንን ተኣማሚኑ ግስም ኣቢሉ እንተብቅዕ ዓለም ስምዐኒ ዝብል ኣውያት ከስምዕ ምርኣይ ክንደይናይ እንዶ መሪሕነትስ ይትረፍ common sense ውን ዘይብሉ ምኳኑ'ዩ ዘርኢ:: ኣብዝሓለፋ ሒደት ማዕልታትዝነበረ ሃውተተት እዞም ግብረእከያት ክብዛ ቪድዮ ጥራሕ ተኣንገዱለይ::

ምርኮ የትየለሌ ... ሌላው ዝርዝርም ቢሆን ለወሬ የሚያስጠላ ነውንጂ የትየለሌ ነው .. መናገር አልፈለኩም ነበር- ይሄንን የምናገረው የአሳዬ ደርቤ ብጥረቃ እንዳይሸውዳችሁ ብዬ ነው።ያው በሰበር ቀደዳ አሳዬ ደርቤ ገብረ ገብረፃድቃንን አስንቆ የለ ? ገዳሪፍ ነብሴ እየታየችኝ ነው -እስኪ ተዉኝ ልያት 😂😂

ማለቃቀስ መብት ነው ! ሸረሪናን እንደሸረሪት ስለቆጠርናት ነው ኦስከዛሬም ችላ ያልናት። ይልቅስ የጎንደር ግዛቷ ገዳሪፍ ነች የናፈቀችን .......Remember ? እሷንም ቢሆን too soon ብዬ
ማለቃቀስ መብት ነው ! ሸረሪናን እንደሸረሪት ስለቆጠርናት ነው ኦስከዛሬም ችላ ያልናት። ይልቅስ የጎንደር ግዛቷ ገዳሪፍ ነች የናፈቀችን .......Remember ? እሷንም ቢሆን too soon ብዬ ነበር እንዳይረሳ ! የናይል አሳ ናፍቆኛል 😎

ሙዑዝ ሙዝ ብላ
ሙዑዝ ሙዝ ብላ

No comment
No comment

photo content

--- ጅራፍ

መድሃኔ በእንግሊዝኛ እያወራ ነው
መድሃኔ በእንግሊዝኛ እያወራ ነው

ገብረ አዴት ሊደመስሰን እያሟሟቀ ነው
ገብረ አዴት ሊደመስሰን እያሟሟቀ ነው

ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል
ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል