Joseph Math Tutor
Ir al canal en Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Mostrar más1 783
Suscriptores
+324 horas
+327 días
+11330 días
Archivo de publicaciones
1 783
Share this channel to your friends because we are about to start making Entrance Exam (ESSLCE) Questions!
1 783
"የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና መቼ ይሰጣል" የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰውናል፡፡
የሪሚዲያል ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም መግለፁ ይታወሳል፡፡
ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ባደረገው ማጣራት የሪሚዲያል ፈተና ከሰኔ 1-7/2016 ዓ.ም ወይም ከሰኔ 8-14/2016 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
ዘንድሮ ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡
ይሁን እንጂ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም፡፡ ተማሪዎቹ ወደሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተዘዋውረው የሚማሩበት ዕድል እንዲሁም አማራጭ የፈተና ጊዜ የሚዘጋጅላቸው ስለመሆኑ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲም ሆነ በትምህርት ሚኒስቴር የተባለ ነገር የለም፡፡
@tikvahuniversity
1 783
የእናት ነገር ለመናገር ከቃላት በላይ ነው
➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕
እናት ማለት ትርጉሙ ከባድ ነው የእናትን ትርጉም ለመተርጎም ቃላት አይገኙለትም ከሁሉም ፍጥረታት እናት ትለያለች ከማህፀኗ ጀምሮ ሁሌም በልቧ አዝላን ትኖራለች ።
የራሷን ህይወት ሳትሰስት ለልጇ ትሰጣለች በቃ እናት እናት ......ናት ሁሌም በልብ ውስጥ ትኖራለች ::
ክብር ረጅም ዕድሜ ጤና ደስታ ሰላም ለውድ እናቶቻችን🙏🙏🙏
ያኔ በለጋው ልጅነት
ሳላውቅ ያን ክፋት ደግነት
እቅፍ አርገሽኝ በአንቀልባ
ጠዋት ማታ ሆድሽ ሲባባ
ልጄ ስትይ ተጨንቀሻል
የእናት ፍቅር ዋጋ ከፍለሻል
ማን ለእኔ ይተካሻል።
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
