cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ambo Hmdan jema

#አሰላሙ_አለይኩም_ወራህመቱላሂ_ወበረካቱ #ይህ ቻናል የአምቦ ሀምዳን ጀማ ነው #እዚውስጥ #ሀዲሶችን፣ቂሳዋችን፣የሀድራ ምንዙማዋችንእንዲሁም የአሪፎችን ታሪክ ያገኛሉ አስታየት ካሎት @shemsu2025 ያናግሩን #ከላም ግት የወጣ ወተት መጣፈጡ አተላ ነበረ ዘይንዬ ባይመጡ

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
270
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
④ የሱፊያና የወሃቢያ ልዩነት 💠 እኛ ሱፊዮች ነቡዩም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሆኑ ሌላም ደጋግ ሙእሚኖች ኖረውም ወደ ቀጣዩ ሃገር ተሸጋግረውም አሏህ ጥቀሙ ካላቸው በሰበብነት መጥቀም ይችላሉ ብለን እናምናለን ። ❇️ ወሃቢዮች ግን በህይወት ያለ ሰው መጥቀም ይችላል የሞተ ሰው ግን አይጠቅምም ብለው ህይወት ያለው ሰው በራሱ አቅም የሚጠቅም አስመስለው ሺርክ አዘል እምነት ያራምዳሉ ፣ ይህ መሃይምነታቸው ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንኳን ከተከታዮቻቸው ለልጃቸው ፋጢማ እንኳ አይጠቅሙም እስከማለት አድርሷቸዋል ። ይህን አቋማቸውን ቁርአን ውድቅ ያደርገዋል ። وَٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَٱتَّبَعَتْهُمْ ذُرِّيَّتُهُم بِإِيمَٰنٍ أَلْحَقْنَا بِهِمْ ذُرِّيَّتَهُمْ وَمَآ أَلَتْنَٰهُم مِّنْ عَمَلِهِم مِّن شَىْءٍۢ ۚ كُلُّ ٱمْرِئٍۭ بِمَا كَسَبَ رَهِينٌۭ " እነዚያም ያመኑትና ዝርያቸውም በእምነት የተከተለቻቸው ዝርያቸውን በእነርሱ እናስጠጋለን፡፡ ከሥራቸውም ምንም አናጎድልባቸውም፡፡ ሰው ሁሉ በሠራው ሥራ ተያዢ ነው፡፡" አጥጡር 21 ✍ እዚህ የቁርአን አንቀፅ ላይ ወላጆች በኸይር ስር በልጠው ከፍተኛውን የጀነት ክፍል ቢያገኙና ልጆቻቸው ፣ የልጅ ልጆቻቸው ወዘተ ግን ሙስሊም ሆነው ሳለ በመልካም ስራ ከነርሱ ካነሱ ለወላጆቻቸው ሲባል ደረጃቸው ከፍ እንደሚል አሏህ ነግሮናል ። https://t.me/sufiyahlesuna
Mostrar todo...
Mostrar todo...
826f2f6463eb4fd5ffb4946e28e2d0f4.mp41.30 MB
🛑 የዳዕዋ አህባቦቻችን ንቁ ‼️ 👉 ከ20 አዳቦች መካከል " ከማንገባባቸው " የሚለው አደብ ላይ ከፍተኛ የግንዛቤ ስህተቶች ይስተዋላሉ በዚህም ምክንያት ብዙ መስጂዶችን ተነጥቀናል ። 👆ከላይ ያለው አውዲዮ ይህን የግንዛቤ ስህተት ለማጥራት የተዘጋጀ ነው ፣ የእነዚህን አዳቦች ግንዛቤ ሆን ብሎ በመጠምዘዝ የዳዕዋ ጀመአንና ብሎም ሱፊዩን ወገን ለማዳከም የተጠቀማቸው አህባብ ነኝ ተብዬ ካለ አሏህ ከአኺራህ በፊት ዱንያ ላይ ቅጣቱን ያቻኩልለት ። አሚን አሚን https://t.me/sufiyahlesuna
Mostrar todo...
ከማንገባባቸው .mp38.97 MB
05:47
Video unavailableShow in Telegram
#እውነታው_ሲገለጽ https://t.me/sufiyahlesuna
Mostrar todo...
8.28 MB
የኡስታዝ መሀመድ ሳያንስ ኡለሞቻችንን ማፈን ጀመሩ ዛሬ ከሱብሂ በዋላ በፖሊስ ታፍነው ተወስደዋል ያጀማ ዱዋ ዱዋ አርጉ ወላሂ ማህበራዊ ሚዲያ መግባት እራሱ እየሰቀጠጠን ነው የሚሰማው ነገር ያስጠላል ጀሊሉ ዱዋችንን የማይቀበለው በወንጀላችን ነው እስቲክፍር እያረጋቹ ወደ ዱዋ እንኳን መጅሉሱን ተቆጣጥረው መጀመሪያም በሀሰት ፍርሚያ ብዙ ነገር ሰርተዋል በተለይ አዲሳበባ አከባቢ የምኖሩ ወጣቶች ሚስኪዶቻችሁን ጠብቁ https://t.me/hmdan222
Mostrar todo...
ኢብራሂም ቱህፋ የፓለቲካ ቁማር አሻንጉሊት ነው ለመስዋእትነት በግና ለፊት ከቨርነት ሲመረጥ ከሚድሮክ 20 ሚልየን ብር የሚያወጣ መኪና ተሽልሟል። ባጠቃላይ መጅሊሱን የተቆጣጠረው አካል #የፓለቲካ_ቁማር መጫወት የሚፈልግ አካል ነው፡፡ https://t.me/sufiyahlesuna
Mostrar todo...
fc69e2ea3a6b0083eba4b2cf0b03c33f.mp44.82 MB
እምትህ አደጋ ላይ ነው❗️ PDF بسم اللہ الرحمن الرحيم አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበረካተትሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በየትኛው የአቂዳ መስአላ ግራ ተጋብተዋል ? 🤔፦ : አለህ ከ አርሽ በላይ ነው ? 🤔 : አለሁ መውጁዱን ቢላ መካን ? 🤔 ወይስ ሌላ ? ? በየትኛውም አይነት የአቂዳ ጉዳዮች እውቀት ያስጨብጣችኃል ያልነውን دينك في خطر ( እምነትህ አደጋ ላይ ነዉ ) የሚለውን ኪታብ በኡስታዝ ዘከሪያ ሐፊዘሁላህ በቅርቡ የሚጀምር ስለሆነ በትኩረት ! ! ! እንድትከታ"ተሉ እንጋብዛለን🙏 👆ኪታቡን ኮፒ አድርጋቹ አዘጋጁ 👂🗣 ሼር በማድረግ ለ ሌሎችም እንዲዳረስ ሰበብ ይሁኑ https://t.me/DaralHijrataynIslamicSchool ! ሲሉሰምተን ከማለት አውቆ ወደ ማለት !
Mostrar todo...
انتبه دينك في خطر.pdf5.42 MB
#የሙሀባው ፍም #የአምቦ ሙስሊም ወጣት ማህበር #እነሆ ሊደገም #አሰላሙ_አለይኩም ወራህመቱላ በሰኔ 5ቀን 2014 ያየነው አንድነት እና ህብረት በሰኔ 26 ቀን 2014 ሊደገም ቀነ ቀጠሮ ተይዟል። በምስሉላይ እንደምትመለከቱት ሙስሊም ያልሆኑ ወንድሞቻችን ከመስራታቸው በፊትና ከሰሩት በዋላ ያለውን አስቀምጠንላችዋል ስለሆነም መላው #የአምቦ የከተማችን ነዋሪዎች በሀይማኖት እና ዘር ሳንለያይ ለግንባታው ያለንን ድጋፍ እንግለፅ ሰኔ 26 2014 በአምቦ ሀናን መስጂድ እንገናኝ። ስለመድረሳው ግንባታ መረጃ ከፈለጉ በውስጥ መስመር ያናግሩን #ምንጭ የአምቦ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር https://t.me/yambokMWM https://t.me/yambokMWM
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#እኔ ግርም ሚለኝ #ካሜራ አንሺው ኡስጣዝ ትንሽ ፈገግ ፈገግ ከትከሻህም ሰበር አው እንደዛ እስኪለው ነው ሚጠብቀው የአኺ ለምን 🤷‍♂ አሰጣቸውም ድሮም ኢህላስ ሚባልነገር አያቃቹም ለማንኛውም የጉሩፓቹን ሜንበር መጨመር ምፈልጉ ከሆነ ያናግሩን👇 @shemsu2025 https://t.me/hmdan222
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.