cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethio Education 4 All

This channel provides 📌 Educational information 📌 Text Books ፣ Guides ፣ Modules ፣ Notes 📌 Exams ፣ Exercises ፣ Worksheets 📌 Research & Proposals ፣ .... 📝 Send questions, comments, or suggestions through 👇 👉 @EducConsultBot

Mostrar mĂĄs
Publicaciones publicitarias
227
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 dĂ­as
+530 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#Tom_Cat በ#Tom_Cat የቴሌግራም Airdrop ገንዘብ ለመሰብሰብ የመጀመሪያው ይሁኑ!!! #Tom_Cat ልክ እንደ #Tapswap በ #Solana #Blockchain ስር የሚገኝ የተረጋገጠ ገንዘብ የሚገኘበት የ Tap to Earn ጨዋታ ነው። በTom_Cat ቴሌግራም ላይ Tap Tap በማድረግ ብቻ የ Solana Airdrop መሰብሰብ ይቻላል። #Tom_Cat ን በተከታዩ ሊንክ 👇 ያስጀምሩት 👉 https://t.me/tomo_cat_bot?start=564726315 #TapSwap ን ያልጀመራችሁ ደግም በዚህ 👇 ግቡ 👉 https://t.me/tapswap_bot?=r_564726315
Mostrar todo...
#TikTok 'ቲክቶክ' አውሮፓ ውስጥ የመታገድ ዕጣ ፋንታ ሊገጥመው እንደሚችል ተሰማ። " የቲክቶክን አደጋ በትክክል እናውቃለን " - ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ባለፈው ሳምንት አሜሪካ ' ቶክቶክ ' በመላ ሀገሪቱ እንዲታገድ አልያም ለአሜሪካ ኩባንያ እንዲሸጥ ሕግ ማውጣቷ ይታወቃል። ለዚህም የሰጠችው ጊዜ ከ9 ወር እስከ 1 ዓመት ብቻ ነው። አሁን ደግሞ መተግበሪያው የአውሮፓ ሀገራት ውስጥ የመታገድ ዕጣፋንታ ሊገጥመው እንደሚችል ተነግሯል። የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ለኮሚሽኑ የ2024 ምርጫ በተደረገ አንድ ክርክር ላይ ' ቲክቶክ ' በአውሮፓ ሀገራት የመታገድ ዕጣፋንታው ዝግ እንዳልሆነ ጠቁመዋል። ይህን ያሉት የአሜሪካ ' ቲክቶክ ' ን የማገድ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መድረሷን በተመለከተ ለተነሳላቸው ጥያቄ ነው። ቮን ደር ሌየን ኮሚሽኑ ከመላው ዓለም በተቋሙ ስልኮች ላይ መተግበሪያው እንዳይሰራ ያደረገ የመጀመሪያ ተቋም መሆኑን አስታውሰዋል። " የቲክቶክን አደጋ በትክክል ምንእንደሆነ እናውቃለን " ሲሉ አክለዋል። ምንም እንኳን የአውሮፓ ኮሚሽን አውሮፓ ሀገራት ውስጥ ' ቲክቶክ ' ሊታገድ እንደሚችል ፍንጭ ቢሰጥም ልክ እንደ አሜሪካ በፍጥነት ተመሳሳይ መንገድ ይከተል እንደሆነ ለመደምደም ገና ነው ተብሏል። የአውሮፓ ኮሚሽን በቅርቡ ከዋናው ቲክቶክ አነስ ብሎ የተዘጋጀው ' ቲክቶክ ላይት (ተጠቃሚዎች ተከፍሏቸው ቪድዮ የሚያዩበት) ' በህጻናት እና ተጠቃሚዎች የአዕምሮ ጤንነት ላይ ሊያስከትል ስለሚችለው አደጋ ጥያቄ ማንሳቱ ይታወሳል። Via:- tikvahethiopia
Mostrar todo...
#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። Via:- tikvahethiopia
Mostrar todo...
#NotCoin_Listing #Update ለማንኛውም ስትጠብቁት የነበረው ጊዜ ተዳርሷል። ሲጀምር አትጣደፉ። መጨናነቅ ስለሚኖር በተስፋ የጠበቃችሁትን ነገር እንዳታጡ 😍🙄 ለመሆኑ ሸጣችሁ የት ለመሄድ ነው የቸኮላችሁት ⁉️ "የታገሰ ከሚያፈቅራት የቀድሞው ጓደኛው ይወልዳል" ሲባል አልሰማችሁምን❓ እስከዛው ድረስ የሰበሰባችሁት #NotCoin #Claim የሚደረግባቸው Bybit እና OKX ድረገጾች ላይ ሌሎች ድረገጾች ላይ ያልተጠቀማችሁበት የ#Email አድራሻ በማዘጋጀት ተመዝገቡ። 🙋😯😍 . . . በ#NotCoin የምትቆጩ ከቁጭት ውጡና በ#Tapswap #Tap #Tap ማድረግ  ጀምሩ። የጀመራችሁ ደግሞ ሰግጣችሁ #Tap #Tap  አድርጉ። እስካሁን #Tapswap ያልጀመራችሁ በ👇👇 ጀምሩ https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_564726315
Mostrar todo...
#Notcoin_Listing #Update A Note on The Listing Process Direct Withdrawals Soon, you'll be able to withdraw Notcoin from @notcoin_bot directly to @wallet and CEXs to start trading from the very first second of the listing. Vouchers & wrapped Notcoin (wNOT) There will be a way to credit vouchers and wNOT directly to your Notcoin balance, before the listing. Increase your Notcoin balance: Holding Notcoin will grant you a special level that increases your rewards and access to exclusive launches and campaigns. All this to give you more flexibility and reward your commitment to the Notcoin community. #Notcoin_team
Mostrar todo...
When Listing When it is Ready Exchanges are working on the updated jettons integration with the highload wallets, the team is polishing the claim process, vouchers exchange and the new experiences for you. We are almost there, but there is no rush tbh. For our journey we have beautiful years ahead. Before the listing you could learn more about web3, set up @wallet or Tonkeeper, find how to buy crypto and withdraw it to fiat. This will make things a bit easier for you in the new phase.
Mostrar todo...
#Notcoin_Listing #Update Official Reasons for Postponing the Listing of $NOT (taken from #Pavel_Durov's Interview) 👇👇👇 "We realized that we would have literally 35 million people who want to connect to the network and do something - this is a very difficult task indeed. We need to make sure that the blockchain, infrastructure and wallets will work simultaneously" "We needed to do a number of things before the actual listing to make sure it went as smoothly as possible"
Mostrar todo...
#ጥቆማ (ለተማሪዎች እና ለወላጆች) ለኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2024 የክረምት ስልጠና ፈላጊ ታዳጊዎች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ2 ወር የሚቆይ የ#AI ሰመር ካምፕ የስልጠና መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጀቱን ገልጿል። በስልጠናው መርሃ ግብር ላይ መሳተፍ የሚችሉት የመጀመሪያ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆኑ ናቸው። ተማሪዎቹ ስልጠናውን በሳምንት ለ4 ቀናት መከታተል የሚችሉ መሆን አለባቸው። ለተከታታይ 2 ወራት ለሚሰጠው ስልጠና ፍላጎት ያላቸው ታዳጊዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ግንቦት 07/2016 ባሉት ተከታታይ ቀናት መመዝገብ ይችላሉ። ስልጠናው የሚያተኩርባቸው ፦ ➡️ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) መሰረታውያን፣ ➡️ ሮቦቲክስ፣ ➡️ ፕሮግራሚንግ፣ ➡️ ማሽን ለርኒንግ ➡️ ኢንተርኔት ኦፍ ቲንግስ (IoT) እንደሆኑ ተገልጿል። በስልጠናው መሳተፍ የሚፈልጉ አመልካቾች ፦ ➊ forms.gle/9B79pzGLdo84W2LY8 ➋ https://www.aii.et/summer-camp-registration-form-for-student/ ላይ መመዝገብ ይችላሉ። በተጨማሪ እውቀትና ክህሎታቸውን ለተማሪዎች በማካፈል በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ትውልዱን ለመገንባት ዕድሉን የሚፈልጉ አሰልጣኞች ፦ ➊ www.aii.et/ethiopian-ai-summer-camp-2024-application-form-trainer-for-summer-camp/ ➋ forms.gle/P2vAoZuWT7JgYQtT6 ላይ መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።
Mostrar todo...
ስለምድራችን ይህን #ያውቁ_ኖሯል? #ክፍል_3 • ዓለም ላይ በየዓመቱ 500 ሺ የሚደርሱ የመሬት መንቀጥቀጦች ይከሰታሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ የሚታይ ጉዳት የሚያደርሱት ከ100 የማይበልጡት ብቻ ናቸው፡፡ • መሬት በዓመት 3 ቢሊዮን ያህል ጊዜ በመብረቅ ትመታለች፡፡ ይህም በቀን 8.6 ሚሊዮን ፣ በሴኮንድ ደግሞ 100 ጊዜ እንደማለት ነው፡፡ • ዓለም ላይ በተደጋጋሚ በመብረቅ የሚመታው ስፍራ “ማራካይቦ ሐይቅ” ነው፡፡ ቬንዙዌላ ውስጥ የሚገኘው ይህ ሐይቅ በዓመት እስከ 300 ቀናት፣ በቀን እስከ 10 ሰዓታት፣ በደቂቃ እስከ 28 ጊዜ በመብረቅ ይመታል፡፡ • የዓለማችን ቁጥር አንዱ ረጅም ተራራ #ኤቨረስት በየዓመቱ 4 ሚሊ ሜትር ቁመት ይጨምራል፡፡ ይህም በመሬት የውስጠኛው ክፍል በሚፈጠር የኃይል ግፊት ሳቢያ ነው። ኤቨረስት 8848 ሜትር ሲረዝም የሚገኘውም በቻይና እና ኔፓል ድንበር መካከል ነው። • ዓለም ላይ ጉንዳኖች የማይገኙበት ብቸኛው ስፍራ #አንታርቲካ ነው፡፡ ~ #መልካም_የመሬት_ቀን ~ #Happy_Earth_Day Credit:- t.me/Fastsinfo99   ~ ~ ~ ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 💕 📌 t.me/ethio_educ       🥦    🥦    🥦
Mostrar todo...
Ethio Education 4 All

This channel provides 📌 Educational information 📌 Text Books ፣ Guides ፣ Modules ፣ Notes 📌 Exams ፣ Exercises ፣ Worksheets 📌 Research & Proposals ፣ .... 📝 Send questions, comments, or suggestions through 👇 👉 @EducConsultBot

ስለምድራችን ይህን #ያውቁ_ኖሯል? #ክፍል_2 • ፀሐይ ከመሬት 1.3 ሚሊዮን እጥፍ ጊዜ ትበልጣለች፡፡ • ብርሃን ከጸሐይ ወደ መሬት ለመድረስ 8 ደቂቃ ከ20 ሴኮንድ ይፈጅበታል፡፡ • መሬት ፀሐይን በሰዓት 107,182 ኪ.ሜ ትዞራለች፡፡ • የ1 ቀን ትክክለኛው ርዝመት 23 ሰዓት ከ56 ደቂቃ ከ4 ሴኮንድ ነው፡፡ • ጨረቃ ባትኖር ኖሮ መሬት ላይ የ1 ቀን ርዝመት ከ6 እስከ 12 ሰዓታት ብቻ ይሆን ነበር፡፡ • ከመሬት ጋር ከፍተኛ ተመሳሳይነት ያላት ፕላኔት ቬኑስ ናት፡፡ ፕላኔቶቹ በመጠን፣ በምህዋር እንቅስቃሴ እና በተሰሩበት ንጥረ ነገር በእጅጉ ተመሳሳይ ናቸው፡፡ • መሬት ባለችበት ጋላክሲ (የከዋክብት ክምችት) ውስጥ ከ6 ቢሊዮን በላይ ፕላኔቶች መኖራቸው ይገመታል፡፡  • 7ኛዋ ፕላኔት ዩራነስ 63 መሬቶችን በውስጧ ማቀፍ ትችላለች፡፡ • #Earth (መሬት) በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተሰየመች ብቸኛዋ ፕላኔት ናት፡፡ የተቀሩት ፕላኔቶች የግሪክ እና የሮማን አማልክት መጠሪያ ስሞች ናቸው፡፡ • ከባህር በታች ጥልቁ የመሬት ክፍል “#ቻሌንጀር_ዲፕ” በመባል ሲታወቅ ከ11 ኪ.ሜ በላይ ጥልቀት አለው፡፡ በፓስፊክ ውቅያኖስ ምዕራብ አቅጣጫ የሚገኘው ይህ ስፍራ ከ24 በላይ የአሜሪካ ኢምፓየር ስቴት ህንጻዎችን በቁመታቸው መዋጥ ይችላል፡፡ የአሜሪካ ኢምፓየር ስቴት ህንጻ 443 ሜትር ይረዝማል፡፡ • የዓለማችን #ጥልቁ_ዋሻ የሚገኘው #ሩሲያ ውስጥ ነው፡፡ ”ኩሩ ብራ” በመባል የሚታወቀው ይህ ዋሻ 2197 ሜትር ጥልቀት አለው፡፡ • የቀድሞዋ ሶቪየት ህብረት ለሳይንሳዊ ጥናት በሚል የዓለማችንን #ጥልቁን_ጉድጓድ ቆፍራ ነበር፡፡ ጉድጓዱ ከ12 ኪ.ሜ በላይ ርዝመት ሲኖረው ቁፋሮውም 20 ዓመታት ፈጅቷል፡፡ ~ #መልካም_የመሬት_ቀን ~ #Happy_Earth_Day
Mostrar todo...