Ethio Education 4 All
This channel provides 📌 Educational information 📌 Text Books ፣ Guides ፣ Modules ፣ Notes 📌 Exams ፣ Exercises ፣ Worksheets 📌 Research & Proposals ፣ .... 📝 Send questions, comments, or suggestions through 👇 👉 @EducConsultBot
إظهار المزيد227
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
+530 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
💰#Catizen
ሰላም ቤተሰቦች #Catizen በጣም አሪፍ ኤርድሮብ ነው! ድመቶችን የማመሳሰል ጌም እየተጫወታችሁ ዲጂታል ገንዘብ መሰብሰብ ነው!!
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/catizenbot/gameapp?startapp=r_1312_2182378
Join 👉 Ethio Techno Business
#Tom_Cat
በ#Tom_Cat የቴሌግራም Airdrop ገንዘብ ለመሰብሰብ የመጀመሪያው ይሁኑ!!!
#Tom_Cat ልክ እንደ #Tapswap በ #Solana #Blockchain ስር የሚገኝ የተረጋገጠ ገንዘብ የሚገኘበት የ Tap to Earn ጨዋታ ነው።
በTom_Cat ቴሌግራም ላይ Tap Tap በማድረግ ብቻ የ Solana Airdrop መሰብሰብ ይቻላል።
#Tom_Cat ን በተከታዩ ሊንክ 👇 ያስጀምሩት
👉 https://t.me/tomo_cat_bot?start=564726315
#TapSwap ን ያልጀመራችሁ ደግም በዚህ 👇 ግቡ
👉 https://t.me/tapswap_bot?=r_564726315
#TikTok
'ቲክቶክ' አውሮፓ ውስጥ የመታገድ ዕጣ ፋንታ ሊገጥመው እንደሚችል ተሰማ።
" የቲክቶክን አደጋ በትክክል እናውቃለን " - ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን
ባለፈው ሳምንት አሜሪካ ' ቶክቶክ ' በመላ ሀገሪቱ እንዲታገድ አልያም ለአሜሪካ ኩባንያ እንዲሸጥ ሕግ ማውጣቷ ይታወቃል። ለዚህም የሰጠችው ጊዜ ከ9 ወር እስከ 1 ዓመት ብቻ ነው።
አሁን ደግሞ መተግበሪያው የአውሮፓ ሀገራት ውስጥ የመታገድ ዕጣፋንታ ሊገጥመው እንደሚችል ተነግሯል።
የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ለኮሚሽኑ የ2024 ምርጫ በተደረገ አንድ ክርክር ላይ ' ቲክቶክ ' በአውሮፓ ሀገራት የመታገድ ዕጣፋንታው ዝግ እንዳልሆነ ጠቁመዋል።
ይህን ያሉት የአሜሪካ ' ቲክቶክ ' ን የማገድ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መድረሷን በተመለከተ ለተነሳላቸው ጥያቄ ነው።
ቮን ደር ሌየን ኮሚሽኑ ከመላው ዓለም በተቋሙ ስልኮች ላይ መተግበሪያው እንዳይሰራ ያደረገ የመጀመሪያ ተቋም መሆኑን አስታውሰዋል።
" የቲክቶክን አደጋ በትክክል ምንእንደሆነ እናውቃለን " ሲሉ አክለዋል።
ምንም እንኳን የአውሮፓ ኮሚሽን አውሮፓ ሀገራት ውስጥ ' ቲክቶክ ' ሊታገድ እንደሚችል ፍንጭ ቢሰጥም ልክ እንደ አሜሪካ በፍጥነት ተመሳሳይ መንገድ ይከተል እንደሆነ ለመደምደም ገና ነው ተብሏል።
የአውሮፓ ኮሚሽን በቅርቡ ከዋናው ቲክቶክ አነስ ብሎ የተዘጋጀው ' ቲክቶክ ላይት (ተጠቃሚዎች ተከፍሏቸው ቪድዮ የሚያዩበት) ' በህጻናት እና ተጠቃሚዎች የአዕምሮ ጤንነት ላይ ሊያስከትል ስለሚችለው አደጋ ጥያቄ ማንሳቱ ይታወሳል።
Via:- tikvahethiopia
#Update
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።
የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል።
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ 9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።
በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።
መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።
Via:- tikvahethiopia
#NotCoin_Listing #Update
ለማንኛውም ስትጠብቁት የነበረው ጊዜ ተዳርሷል።
ሲጀምር አትጣደፉ። መጨናነቅ ስለሚኖር በተስፋ የጠበቃችሁትን ነገር እንዳታጡ 😍🙄
ለመሆኑ ሸጣችሁ የት ለመሄድ ነው የቸኮላችሁት ⁉️
"የታገሰ ከሚያፈቅራት የቀድሞው ጓደኛው ይወልዳል" ሲባል አልሰማችሁምን❓
እስከዛው ድረስ የሰበሰባችሁት #NotCoin #Claim የሚደረግባቸው Bybit እና OKX ድረገጾች ላይ ሌሎች ድረገጾች ላይ ያልተጠቀማችሁበት የ#Email አድራሻ በማዘጋጀት ተመዝገቡ። 🙋😯😍
.
.
.
በ#NotCoin የምትቆጩ ከቁጭት ውጡና በ#Tapswap #Tap #Tap ማድረግ ጀምሩ። የጀመራችሁ ደግሞ ሰግጣችሁ #Tap #Tap አድርጉ።
እስካሁን #Tapswap ያልጀመራችሁ በ👇👇 ጀምሩ
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_564726315
#Notcoin_Listing #Update
A Note on The Listing Process
Direct Withdrawals
Soon, you'll be able to withdraw Notcoin from @notcoin_bot directly to @wallet and CEXs to start trading from the very first second of the listing.
Vouchers & wrapped Notcoin (wNOT)
There will be a way to credit vouchers and wNOT directly to your Notcoin balance, before the listing.
Increase your Notcoin balance:
Holding Notcoin will grant you a special level that increases your rewards and access to exclusive launches and campaigns.
All this to give you more flexibility and reward your commitment to the Notcoin community.
#Notcoin_team
When Listing
When it is Ready
Exchanges are working on the updated jettons integration with the highload wallets, the team is polishing the claim process, vouchers exchange and the new experiences for you.
We are almost there, but there is no rush tbh. For our journey we have beautiful years ahead.
Before the listing you could learn more about web3, set up @wallet or Tonkeeper, find how to buy crypto and withdraw it to fiat. This will make things a bit easier for you in the new phase.
#Notcoin_Listing #Update
Official Reasons for Postponing the Listing of $NOT (taken from #Pavel_Durov's Interview) 👇👇👇
"We realized that we would have literally 35 million people who want to connect to the network and do something - this is a very difficult task indeed. We need to make sure that the blockchain, infrastructure and wallets will work simultaneously"
"We needed to do a number of things before the actual listing to make sure it went as smoothly as possible"
#ጥቆማ
(ለተማሪዎች እና ለወላጆች)
ለኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2024 የክረምት ስልጠና ፈላጊ ታዳጊዎች
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ2 ወር የሚቆይ የ#AI ሰመር ካምፕ የስልጠና መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጀቱን ገልጿል።
በስልጠናው መርሃ ግብር ላይ መሳተፍ የሚችሉት የመጀመሪያ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆኑ ናቸው።
ተማሪዎቹ ስልጠናውን በሳምንት ለ4 ቀናት መከታተል የሚችሉ መሆን አለባቸው።
ለተከታታይ 2 ወራት ለሚሰጠው ስልጠና ፍላጎት ያላቸው ታዳጊዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ግንቦት 07/2016 ባሉት ተከታታይ ቀናት መመዝገብ ይችላሉ።
ስልጠናው የሚያተኩርባቸው ፦
➡️ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) መሰረታውያን፣
➡️ ሮቦቲክስ፣
➡️ ፕሮግራሚንግ፣
➡️ ማሽን ለርኒንግ
➡️ ኢንተርኔት ኦፍ ቲንግስ (IoT) እንደሆኑ ተገልጿል።
በስልጠናው መሳተፍ የሚፈልጉ አመልካቾች ፦
➊ forms.gle/9B79pzGLdo84W2LY8
➋ https://www.aii.et/summer-camp-registration-form-for-student/ ላይ መመዝገብ ይችላሉ።
በተጨማሪ እውቀትና ክህሎታቸውን ለተማሪዎች በማካፈል በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ትውልዱን ለመገንባት ዕድሉን የሚፈልጉ አሰልጣኞች ፦
➊ www.aii.et/ethiopian-ai-summer-camp-2024-application-form-trainer-for-summer-camp/
➋ forms.gle/P2vAoZuWT7JgYQtT6 ላይ መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።
ስለምድራችን ይህን #ያውቁ_ኖሯል? #ክፍል_3
• ዓለም ላይ በየዓመቱ 500 ሺ የሚደርሱ የመሬት መንቀጥቀጦች ይከሰታሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ የሚታይ ጉዳት የሚያደርሱት ከ100 የማይበልጡት ብቻ ናቸው፡፡
• መሬት በዓመት 3 ቢሊዮን ያህል ጊዜ በመብረቅ ትመታለች፡፡ ይህም በቀን 8.6 ሚሊዮን ፣ በሴኮንድ ደግሞ 100 ጊዜ እንደማለት ነው፡፡
• ዓለም ላይ በተደጋጋሚ በመብረቅ የሚመታው ስፍራ “ማራካይቦ ሐይቅ” ነው፡፡ ቬንዙዌላ ውስጥ የሚገኘው ይህ ሐይቅ በዓመት እስከ 300 ቀናት፣ በቀን እስከ 10 ሰዓታት፣ በደቂቃ እስከ 28 ጊዜ በመብረቅ ይመታል፡፡
• የዓለማችን ቁጥር አንዱ ረጅም ተራራ #ኤቨረስት በየዓመቱ 4 ሚሊ ሜትር ቁመት ይጨምራል፡፡ ይህም በመሬት የውስጠኛው ክፍል በሚፈጠር የኃይል ግፊት ሳቢያ ነው። ኤቨረስት 8848 ሜትር ሲረዝም የሚገኘውም በቻይና እና ኔፓል ድንበር መካከል ነው።
• ዓለም ላይ ጉንዳኖች የማይገኙበት ብቸኛው ስፍራ #አንታርቲካ ነው፡፡
~ #መልካም_የመሬት_ቀን
~ #Happy_Earth_Day
Credit:- t.me/Fastsinfo99
~ ~ ~
ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 💕
📌 t.me/ethio_educ
🥦 🥦 🥦
Ethio Education 4 All
This channel provides 📌 Educational information 📌 Text Books ፣ Guides ፣ Modules ፣ Notes 📌 Exams ፣ Exercises ፣ Worksheets 📌 Research & Proposals ፣ .... 📝 Send questions, comments, or suggestions through 👇 👉 @EducConsultBot