cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዳዕዋ ሰለፊያ በሐረር

💫 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ በሐረር ከተማ ከመሰጂደል አሳር የሚደረጉ ሙሓደራዎች ዱሩሶች እና የተለያዪ ፕሮግራሞች የሚተላለፍበት ቻናል ነው። 🔗 https://t.me/Mesjidel_Asar_Harar

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 217
Suscriptores
Sin datos24 horas
-77 días
-4130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

📮 ሰባቱ ደረጃዎችና አላማህ! 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ እጥር ምጥን ያለ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሰልማን ፋሪስ ቢን አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 📅 ማክሰኞ 27/09/2016E.C 📅 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16557
Mostrar todo...
ሰባቱ ደረጃዎችና አላማህ.mp38.85 MB
‌▪️⁩‌▫️⁩‌▪️⁩ ‌▫️⁩‌▪️⁩ ‌▪️⁩ 📚 #رياض_الصالحين 📌 الدرس رقم (669) 💢كتاب المقدمات 📍باب الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر    🔺 الحديث الثاني: عن ابن مسعود رضي الله عنه: أن رَسُول الله صلى الله عليه وسلم قَالَ: ((مَا مِنْ نَبيٍّ بَعَثَهُ اللهُ في أمَّة قَبْلِي إلا كَانَ لَهُ مِنْ أُمَّتِهِ حَوَارِيُّونَ وَأصْحَابٌ يَأخُذُونَ بِسنَّتِهِ وَيَقْتَدُونَ بِأَمْرِهِ، ثُمَّ إِنَّهَا تَخْلُفُ مِنْ بَعْدِهِمْ خُلُوفٌ يَقُولُونَ مَا لا يَفْعَلُونَ وَيَفْعَلُونَ مَا لا يُؤْمَرونَ، فَمَنْ جَاهَدَهُمْ بِيَدِهِ فَهُوَ مُؤْمِنٌ، وَمَنْ جَاهَدَهُمْ بِقَلبِهِ فَهُوَ مُؤمِنٌ، وَمَنْ جَاهَدَهُمْ بِلسَانِهِ فَهُوَ مُؤمِنٌ، وَلَيسَ وَرَاءَ ذلِكَ مِنَ الإيمَانِ حَبَّةُ. رواه مسلم.  رقم ١ ‌🎙⁩لشيخنا ﺃبي عبدﺍﻟﻠﻪ محمد بن عبدالله باجمّال - غفر الله له ولوالديه 🗓  من سنة 1440 هجرية 🌐 مسجد الفرقان بالحوطة م/ شبام م /حضرموت. ⌚ مدة الدرس 17:28 📲رابط قناة الشيخ في التليقرام :  https://t.me/bajmaal in ‌▪️⁩‌▫️⁩‌▪️⁩‌▫️⁩‌▪️⁩‌▫️ 📲رابط مجموعة الشيخ في الواتسآب: https://chat.whatsapp.com/E6vDm8YsqPu34f2RK9kbpz ‌▪️⁩‌▫️⁩‌▪️⁩‌▫️⁩‌▪️⁩‌▫️
Mostrar todo...
40الحديث الثاني رقم 1.mp36.00 MB
🚧ይደመጥ ይደመጥ🚧 📩 ገሳጭ ሙሃደራ በተለይ ለባለ ትዳሮች 🌸ሴት ልጅን ከመበደል መጠንቀቅ… ❌👉🏼ሴት ልጅን መምታት!! ❌👉🏼በፍቺ ማስፈራራት!! ❌👉🏼ፍቺ ላይ መቸኮል!! ❌👉🏼ሚስትን አንጠልጥሎ መተው!! ❌👉🏼ሴት ልጅን መጨቆን!! 🔖 እነዚህ እና ሌሎችም ነጥቦች የተዳሰሱበት እጅግ መካሪ እና ገሳጭ የሆነ ሙሃደራ ነውና እንዳያመልጣችሁ!!! 🎙በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 📅 ጁማዓ /20/01/2015 Ec 🕌 በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/7962
Mostrar todo...
ሴት ልጅን ከመበደል መጠንቀቅ.mp310.63 MB
Photo unavailableShow in Telegram
⛔      ጥብቅ ማሳሰቢያ!! ምን አልባት ነገ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ዛሬ (ዕሮብ) ዙል_ቃዕዳ 28 ነው: ይህ ማለት ነገ (ሐሙስ) የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ነገ የወሩ መጨረሻ ከሆነ: ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም። ስለዚህ..........   💫ፀጉሩን መቁረጥ፣    💫ጥፍሩን መቁረጥ፣     💫ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣       💫የብብት እና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ (ከሐሙስ) ማሳለፍ የለበትም። ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁንና እንዲህ ይሉናል፦ «إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا» «አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ።»      ይህ አሳሳቢ እና አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም ሙስሊሞች በማስተላለፍ ከስህተት እንታደጋቸው!! https://t.me/hamdquante
Mostrar todo...
✍ قال ابن بطال رحمه الله : من أخلاق المؤمنين وهي : ✦ خفض الجناح للناس ✦ ولين الكلمــــــــــــــة ✦ وترك الإغلاظ لهم في القول ⇠ وذلك من أقوى أسباب الألفة. فتح الباري لابن حجر (٥٢٨/١٠) . ኢብኑ በጣል  الله ይዘንለትና እንዲህ አለ ከምእመናን ስነ ምግባር መካከል ክንፉን ለሰዎች ዝቅ ማድረግ፣ በንግግር መለሳለስ እና በነሱ ላይ ከጠንካራ ( ከክፉ ) ቃላት መራቅ አንዱ ሲሆን ይህም ለመቀራረብ ጠንካራ ከሆኑ ምክንያቶች አንዱ ነው። ................................ https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/5328
Mostrar todo...
📍سُئِلَ عَبْدُاللهِ ( بن مسعود رضي الله عنه ) : مَا الدُّعَاءُ الَّذِي دَعَوْت بِهِ لَيْلَةَ ، قَالَ لَكَ رَسُولُ اللهِ صلى الله عليه وسلم : سَلْ تُعْطَهُ ؟ قَالَ : قُلْتُ اللَّهُمَّ إنِّي أَسْأَلُك إيمَانًا لاَ يَرْتَدُ ، وَنَعِيمًا لاَ يَنْفَدُ . وَمُرَافَقَةَ نَبِيِّكَ مُحَمَّدٍ صلى الله عليه وسلم فِي أَعْلَى دَرَجَةِ الْجَنَّةِ جَنَّةِ الْخُلْدِ . 📒( ابن أبي شيبة في المصنف ٣٠١٤٦
Mostrar todo...
ወርቃማዎቹ የዙል_ሂጃ ቀናቶች!! «أَفْضَلُ أَيَّامِ الْدُّنْيَا أَيَّامُ الْعَشْرِ، يَعْنِي عَشْرُ ذِي الحْجَّةِ» «ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናቶች አስሩ የዙል_ሂጃ ቀናቶች ናቸው።» በሌላም ሓዲስ እንዲህ በማለት በእነዚህ ቀናቶች የሚሰራ ስራ ያለውን ደረጃ ያስቀምጣሉ « ما من أيام العمل الصالح فيهن أحب إلى الله من هذه الأيام العشر، قالوا ولا الجهاد في سبيل الله؟ قال ولا الجهاد في سبيل الله، إلاّ رجلا خرج بنفسه وماله فلم يرجع من ذلك بشيء » «ከእነዚህ አስር ቀናቶች የበለጠ መልካም ስራ ወደ አላህ የሚወደድበት ቀን የለም።አሉ ሰሀቦችም በአላህ መንገድ ላይ መታገል (መጋደል) ቢሆንም?ብለው ሲጠይቋቸው አዎን! በአላህ መንገድ መታገል ቢሆንም፥ አንድ ሰው ሲቀር አሉ በአላህ መንገድ ለመታገል ነፍሱንም ንብረቱንም ይዞ ወጥቶ በምንም ነገሩ ያልተመለሰ አሉ» ለራሱ የሚጨነቅ እና ንቃተ ህሊና ያለው የሆነ ሰው እንዲህ ዐይነት ብርቅዬ አጋጣሚዎች በከንቱ አያሳልፋቸውም። እኛም አላህ ከሚጠቀሙ ያድርገንና በእነዚህ ቀናቶች ከዚህ በፊት ስናደርገው ከነበረው በተሻለ መልኩ ለመስራትና ለመጠቀም ራሳችንን ማዘጋጀት አለብን። 💫አላህን አብዝተን በማውሳት    💫ተህሊል  =>ላ ኢላሃ ኢለላህ        💫ተክቢር       =>አላሁ አክበር           💫ተስቢህ         =>ሱብሃነላህ              💫ተህሚድ   =>አልሃምዱ ሊላህ በማለት 💫ሰደቃ በማብዛት   💫የቻልነው በመፆም      💫አላህን አብዝተን በመለመን         💫ቁርኣን አብዝተን በማንበብ            💫የጀምዐ ሰላትን በመጠባበቅ               💫ሱና የሆኑ ሰላቶችን በመስገድ         እና 💫አጠቃላይ ኸይር ከተባለ ነገር ሰብስበን ተጠቃሚ ለመሆን ልንተጋ ይገባናል። https://t.me/hamdquante
Mostrar todo...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

አዲስ ነሲሓ ከወልቂጤ! 🚨 « የዙልሂጃ አስርቱ ቀናት » ☄ በዱንያ ላይ ካሉ ቀናቶች ውስጥ ብልጫነት ያላቸው እነዚህ ቀናቶች ናቸው። ☄ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ የሚሰሩ ዒባዳዎች በሌላ ቀን ከሚሰሩት የተሻሉ ናቸው። ☄ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ እራስን በወንጀል መበደል በሌላ ቀናት ውስጥ ከመበደል የከፋ ነው። ☄ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ እራሳችንን ብቻ ሳይሆን,ቤተሰቦቻችንም ጭምር በዒባዳ ማሰማራትና ማመላከት ይኖርብናል! 🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ የህያ ኢልያስ ኢብኑ አወል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መስጂድ (ወልቂጤ) 📅 በዕለተ ዕሁድ, 25/09/2016 EC (ከሱብሂ በኋላ) 🔗 https://t.me/Selefy/4875
Mostrar todo...
የዙልሂጃ አስርቱ ቀናት ትልቅነት.mp38.15 MB
✍     ከገጠር ከተማ  በየ ጉራንጉሩ ዳገት ቁልቁለቱን  አልፈህ ሸንተረሩ   ቢርብህ ቢጠማህ  ድካምህን ችለህ ነገረኛ አሽሟጣጭ  ሁሉንንም ታቅፈህ ከጫፍ እስከ ጠረፍ  ለምትለፋው ድካም በጀነት ይመንዳህ  አፅንቶ በኢስላም!!
ABU YEHYA THE SMART ONE!!
🖊የቋንጤው https://t.me/hamdquante
Mostrar todo...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿