Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
Ir al canal en Telegram
💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2
Mostrar más1 870
Suscriptores
+224 horas
-77 días
-5330 días
Archivo de publicaciones
👆ተማሪዎቼ እንዴት ናችሁ?
እናተ ላይ ያለባችሁን ጫና ለመቀነስ በአላህ እገዛ የምንችለውን ሁሉ እንጥራለን። ከላይ General Science short note, Worksheet and Model Exam with answers ለቅቄላችኋለሁ። ተጠቀሙባቸው
የናተው ወንድም: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
Prepare yourselves by practicing this Answers sheet with the help and mercy of Allah. Get ready to avoid stress during the exam!
በዚህ መልስ መስጫ ወረቀት በመለማመድ በአላህ እግዛና እዝነት እራሳችሁን ዝግጁ አድርጉ። በፈተና ወቅት ከመጨናነቅ ካሁን መዘጋጀት!
Prepared by: Your brother
For Grade 6 and 8
አላህ ሆይ ለተማሪዎቻችን እውቀትን ጨምርላቸው!
አላህ ሆይ መልካም ነገር ላይ አፅናቸው!
አላህ ሆይ ብልሹ ስነምግባርን አርቅላቸው!
አላህ ሆይ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቃቸው!
የዱንያና የአኺራ ጉዳያቸውን አግራላቸው!
አሚን!
አሚን!
