es
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Ir al canal en Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Mostrar más
1 875
Suscriptores
Sin datos24 horas
-87 días
-5530 días
Archivo de publicaciones
Grade 8: ⭕️ #400 Mathematics model questions #የጥያቄ ብዛት: 400 #የገፅ ብዛት: 46

Grade 8 model prepared by sarina school.pdf1.27 MB

Grade 8: Social study 180 Questions with answers. 8ኛ ክፍል: የSocial Studies 180 ጥያቄዎች ከነ መልሶቻቸው ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⭕️ ቴሌግራም ለማይጠቀሙ ወንድም እህቶቻችሁ አጋሩዋቸው (Download በማድረግ ስጧቸው)!

Grade 8: General Science fist and second Model questions with answers 8ኛ ክፍል: የG/S የአንደኛውና ሁለተኛው Model ጥያቄዎች ከነ መልሶቻቸው። የጥያቄ ብዛት: 120 ከነ መልሶቹ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⭕️ ቴሌግራም ለማይጠቀሙ እህት ወንድሞቻችሁ አጋሩዋቸው (Download በማድረግ ስጧቸው)!

ዛሬ ቀን: ታህሳስ 9/2016 E.C በካራቆሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በወረዳ 03 ባሉ 6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር አንደሉስ ትምህርት ቤት:- ● በ8ኛ ክፍል ተማሪ 2ኛ ደረጃ፣
+1
ዛሬ ቀን: ታህሳስ 9/2016 E.C በካራቆሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በወረዳ 03 ባሉ 6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር አንደሉስ ትምህርት ቤት:-  ● በ8ኛ ክፍል ተማሪ 2ኛ ደረጃ፣ ● በ6ኛ እና 8ኛ ድምር ውጤት 2ኛ ● እንዲሁም በትምህርት ቤት  2ኛ ደረጃ ሆኖ ማጠናቀቁን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው። ✔️ የትምህርት ቤታችን የ8ኛ ክፍሏ ጀግኒት « ዩስራ ሙሰማ » በእውነት አኩርተሺናል‼️ Photo credit: @ReshadMuzemil

በዚሁ ጥያቄ ስትሰሩ በከበዳችሁ ሰዓት እናተን በጣም የሚያግዛችሁን አንድ ነገር ልጠቁማችሁ። እሱም #ChatGPT ይሰኛል ChatGPT ምንድነው!? ጥቅሙስ ካላችሁ... 🔰 ChatGPT በ Artific
በዚሁ ጥያቄ ስትሰሩ በከበዳችሁ ሰዓት እናተን በጣም የሚያግዛችሁን አንድ ነገር ልጠቁማችሁ። እሱም #ChatGPT ይሰኛል ChatGPT ምንድነው!? ጥቅሙስ ካላችሁ... 🔰 ChatGPT በ Artificial Intelligence (AI) የታገዘ Application Software ሲሆን የምትፈልጉትን ጥያቄና የጥያቄ አይነት ብትጠይቁት መልሱን ይነግራችኋል። ይህ ብቻ አይደለም መልሱን ከነ ማብራሪያውና ምክንያቱ መጠየቅም ይቻላል። ለምሳሌ ያህል፦ ► ከላይ በለቀቅኩላችሁ የGrade 8 General Science Model Exam አንደኛው ጥያቄ ከነ ማብራሪያው እንዴት እንደመለሰልኝ በScreenshoot (በምስሉ) ላይ ኢዩት‼️ አፕሊኬሽኑን Play store ላይ ታገኙትላችሁ። ወይም ከታች ያስቀመጥኩላችሁን ማስፈንጠሪያ (Link) ነካ ብታደርጉት ቀጥታ Play Store ላይ ወደ አፕሊኬሽኑ ይወስዳችኋል። ከዛ ከናተ የሚጠበቀው Install የሚለውን መንካት ብቻ ነው‼️ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.openai.chatgpt

👆ተማሪዎች ከላይ የላኩላችሁን Grade 8 የ1st Semester Model Exams ስሯቸው (እራሳችሁን ፈትሹባቸው)‼️ #Pass_it_on: t.me/AndalusGrade8

Repost from Academic Education
👆ተማሪዎች ከላይ የላኩላችሁን የ1st Semester Model Exams ስሯቸው (እራሳችሁን ፈትሹባቸው)‼️ #Pass_it_on: t.me/AndalusGrade8

Repost from Academic Education
+5
Grade 8: First Semester Social Studies Model Exam

እስካሁን ሁለት ተማሪዎች ብቻ ነው « እኔ እየተጠቀምኩበት ነው» ብሎ የፃፉት!! ⭕️ ⭕️ እናተ የማትጠቀሙበት ከሆነ የማደርገው ነገር ዝም ብሎ መልፋትና ጊዜ ማባከን ነው የሚሆነው። 🔰 አላህ ያግራው! ወሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ

እስካሁን ሁለት ተማሪዎች ብቻ ነው « እኔ እየተጠቀምኩበት ነው» ብሎ የፃፉው!፤ እነሱም የአንደሉስ ተማሪዎች አይመስሉኝም‼️ ⭕️ ⭕️ እናተ የማትጠቀሙበት ከሆነ የማደርገው ነገር ዝም ብሎ መልፋትና ጊዜ ማባከን ነው የሚሆነው። ⭕️▲⭕️▲ በአላህ ይሁንብኝ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው። በጣም የሚያስከፋና ልብ የሚሰብርም ጭምር‼️ ‼️

እስካሁን አንድ ተማሪ ብቻ ነው « እኔ እየተጠቀምኩበት ነው» ብሎ የፃፈው! እናተ የማትጠቀሙበት ከሆነ የማደርገው ነገር ዝም ብሎ መልፋትና ጊዜ ማባከን ነው የሚሆነው።

እስካሁን አስታየት የፃፈ የለም! ⭕️ እናተ ላትጠቀሙበት እኔ ዝም ብዬ በባዶ ነው ማለት ነው ጊዜ ጊዜዬንም ጉልበቴንም የምጨርሰው⁉️

እስቲ በምለቀው ነገር እየተጠቀማችሁበት ያላችሁ የአንደሉስ ተማሪዎች.... ጉሩፑ ላይ « እኔ እየተጠቀምኩበት ነው » ብላችሁ ፃፉ! ⭕️ ፈጠን በሉ! ከቴሌግራማችሁ እግርጌ « Leave a comment »  የሚለውን በመንካት ያልኳችሁን ፃፉ!!

እስቲ በምለቀው ነገር እየተጠቀማችሁበት ያላችሁ የአንደሉስ ተማሪዎች.... ጉሩፑ ላይ « እኔ እየተጠሸሙኩበት ነው » ብላችሁ ፃፉ! ⭕️ ፈጠን በሉ!

Grade 8 Social studies Answer key for work sheet 1,B.  2,D 3,D 4,B 5,D 6,A 7,A 8,B 9,C 10,D 11,A 12,C 13,A 14,D 15,C 16,A 17,D 18,D 19,A 20,D, 21,D 22,D 23,C 24,D 25,C 26,D 27,B 28,C 29,C, 30,B 31,A 32,C 33,D 34,B 35,B 36,D 37,B 38,C, 39,B 40,C 41,C 42,D 43,B 44,D 45,C 46,C 47,C, 48,D 49,C 50,B 51,C 52,B 53,D 54,A 55,D 56,A, 57,D 58,C 59,C 60,B 61,D 62,D 63,D 64,D. 65,C 66,D 67,C 68,C 69,B 70,A 71,D 72,C 73,B 74,D 75,A 76,C ⭕️ Dear students these is the answer key for the worksheet that I posted above. So please try to study and do the worksheet very carefully because it provides you to do better in your mock2 social exam. In addition to these dear students don't forget to read the following topics of social exam mock to specifications 🔰 Unit two grade 8 🔰 Unit 3 and 4 grade 7 NB: Dear students give special emphasis on the following specific topics and sub topics your lesson on grade 8 topics A. Culture and cultural development B. Religion,major race of the world and major language C. Major economic activities of the world. D. Trade and types of trade(domestic,external import trade,export trade and enter port trade E. Government tax and revenue,demand and supply,tax and taxation and balance of trade F. Historical development of tax ▲ Generally give special attention on topics at the end of the unit 2 grade 8 lesson. Grade 7: A. Types of natural resources(renewable and non renewable) B. Relationships b/n resources and environment C. Over population,optimal population and under population D. Ancient civilization of the world and their achievement (Mesopotamia,Greeks Indian,Rome Persia and chains E. Social classes of ancient indians F. The Roman Empire,the Byzantine empire and the western Roman Empire G. Conservation of natural resource ▲ Generally give more emphasis on grade 7 unit 3 and 4 lesson topic as much as possible Thank you!!

Grade 8 Social studies Answer key for work sheet 1,B.  2,D 3,D 4,B 5,D 6,A 7,A 8,B 9,c 10,d 11,A 12,C 13,A 14,D 15,C 16,A 17,D 18,D 19,A 20,D 21,D 22,D 23,C 24,D 25,C 26,D 27,B 28,C 29,C 30,B 31,A 32,C 33,D 34,B 35,B 36,D 37,B 38,C 39,B 40,C 41,C 42,D 43,B 44,D 45,C 46,C 47,C 48,D 49,C 50,B 51,C 52,B 53,D 54,A 55,D 56,A 57,D 58,C 59,C 60,B 61,D 62,D 63,D 64,D 65,C 66,D.67,C.68,C.69,B.70,A.71,D.72,C.73,B.74,D 75,A.76,C. Dear students these is the answer key for the worksheet that I gave you yesterday.so please try to study and do the worksheet very carefully b/c it provides you to do better in your mock2 social exam.in addition to these dear students don't forget to read the following topics of social exam mock2 specifications 1,unit two grade 8 2,unit 3 and 4 grade 7 NB dear students give special emphasis on the following specific topics and sub topics your lesson        on grade 8 topics A,culture and cultural development B,Religion,major race of the world and major language C,Major economic activities of the world. D,Trade and types of trade(domestic,external import trade,export trade and enter port trade E,government tax and revenue,demand and supply,tax and taxation and balance of trade F,historical development of tax G,generally give special attention on topics at the end of the unit 2 grade 8 lesson. Grade 7 A,types of natural resources(renewable and non renewable) B,Relationships b/n resources and environment C,over population,optimal population and under population D,Ancient civilization of the world and their achievement (Mesopotamia,Greeks Indian,Rome Persia and chains E,social classes of ancient indians F,The Roman Empire,the Byzantine empire and the western Roman Empire G,conservation of natural resource H,Generally give more emphasis on grade 7 unit 3 and 4 lesson topic as much as possible Thank you Yours mr,Aniley Teshome

Repost from Academic Education
Social Studies Workshet for Grade 8 Number of Questions = 76 የተማራቿቸውን ሁሉን ምዕራፎች ያማከለ ጥያቄ ስሯቸው። ጊዜው የብልጥ አንባቢዎች ነው። ብዙ ጥያቄ በሰራን ቁጥር በዛው ልክ ራሳችንን እናዘጋጀዋለን፤ ለሚኒስትሪም ከወዲሁ ዝግጁ እንድንሆን ያግዘናል‼️ 🔰 ኢንሻአላህ!!

Repost from Academic Education
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ውድ የአንደሉስ ተማሪዎች፤ ከ Social Studies ጋር በተያያዘ ክፍተት አለ ስላላችሁኝ ረጅም አመት ልምድ ባካበቱ የ'Social መምህራን የተዘጋጀ Short Note ከላይ ልኬላችኋለሁ። አውርዳችሁ ተጠቀሙበት፤ ለሌሎች እህት ወንድሞቻችሁም አጋሩ‼️ ከላይ የለቀቅኩት 〽️ Grade 7 Social Unit 1 -3 Short note 〽️ Grade 8 Social Unit 1-3 Short note