cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

" የብዕር ምርኮኛ "✍

«ወደ አላህ ከጠራና መልካምን ከሠራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? {ፋሲለት:33}🍁🍁 የእውቀት መዓድ ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFkQxaW5cGELvPrwRQ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
930
Suscriptores
-124 horas
-57 días
-1730 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/253 ረቢዕ 14/ 11/1445 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬ 🔎https://tinyurl.com/27msfykr     🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 ▪️1/ ቁርአን ሲቀራ ሱጁድ እንደሚወረድ ተምርያለሁ እኔ ግን ምኑም አልገባኝ ኡስታዝ  አላህ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ አብራሩልኝ። ▪️2/ ባለቤቴ አይሰግድም የሆነ ጊዜ ይሰግዳል ከዛ ደሞ ለረጅም ጊዜ ያቆመዋል፤ አህዋሉም ልክ እንደ ካፊር ነው ውሎው ጫት ቤት ኸምር ያለበት ቦታ ከጓደኞቹ ጋር ነው የተለያዩ ዘፈን እና ኸምር እንዲሁም ወንድ እና ሴቶች የተቀላቀሉባቸውን ውሎዎቹን በማህበራዊ ገፆች ላይ ይለቃል እና ፈፅሞ ስምምነተ የለንም ብመክረው ባስመሰከረው መስተካከል አልቻለም ምን ይሻለኛል? ▪️3/ ለጓደኛዬ የዛሬ 3አመት የኢትዮጵያ 13ሺ ብር አበድሪያት ነበር ሁለታችንም በስደት ነው ያለነው በጊዜው እኔ ከሳኡዲ የላኩት 1000ሪያል ነበር አሁን ላይ 1000ሪያል ብቀበል ሀራም ይሆንብኛል? ለእሷስ ይሆንባታል? ያብራሩልኝ። ▪️4/ ኒካህ በስልክ ማሰር ይቻላል ወይ ያኔ ባልየውም በስልክ ሚስትየይቱም በስልክ ምስክሮችም በስልክ ወኪሉም በስልክ ኒካህ ማሰር ይቻላል ወይ?? ከተቻለ ቢያብራሩልኝ። ▪️5/ አንድ ባልና ሚስት በስልክ "ፆታዊ ግንኙነት" ቢያደርጉ "ሀራም" ከመሆኑ ውጭ  "ኒካህ" ያበላሻል? ▪️6/ በሀይድ ላይ እያለን መስጂድ እንገባለን ተማሪ ወይም አስተማሪ ነን አይቻልም ተባልን ረመዳን ላይም ሆነ ከረመዳን ውጪ እንዴት ይታያል? ሀይድ ላይ ሆነው ቁርኣን በባዶ እጅ መቅራት ይቻላል ብለው ይቀራሉ ይህስ እንዴት ይታያል? ▪️7/ የአንገት ጌጥ በስም ማሰራት እንዴት ይታያል? ▪️8/ ከዚህ በፊት ብሬ የወለድ ባንክ ውስጥ ነበር እና እሱን ትቼ ሌላ ከወለድ ነፃ ከፍቼ ነበር አሁን ወለዱ ወደ አስር ሺህ ብር አለ እና እኔ የማልሰግድበት በኦንላይን ለመስጂድ ግንባታ ለተጠየቀ እርዳታ  መስጠት እችላለሁ? ሰደቃ ሳልነየት?? ▪️9/ እኛን በመስጂድ ዉስጥ ቂርኣት የሚያቀራን አንድ ኡስታዝ ነበረን እናም አሁን በክፍያ በኦላይን ማቅራት ጀምሯል እናም እኔን እየከፈለኝ እንዳግዘዉ ጠየቀኝ በክፍያ ማገዙ እንዴት ይታያል? ▪️10/ እኔ ለትምህርት መጥቼ እህቴ ጋር ነው የምኖረው እና እህቴ ደግሞ ካፊር ናት ቤታቸው ውስጥ ፎቶ አለ እና እዚያው ውስጥ እኔ እሰግዳለሁ ፎቶ አለበት ቤት ውስጥ  መስገዴ እንዴት ይታያል? ▪️11/ አንድ ሰዉ ኢንሻ አላህ ብሎ ቢምል ከፋራ ይወጅብበታል? ▪️12/ እንደ እስቲም ወይም ወይባ ለሰውነት የሚደረጉ ነገሮችን ከቤት ውጪ መጠቀም ሰውነትን መታሸት እንዴት ይታያል? ▪️13/ ድምፅን በወንድ ቃሪዕ አስመስሎ መቅራት እንዴት ይታያል? ▪️14/ ከሰላት በኋላ አንዳንድ መስጂዶች ዱዓ ያደርጋሉ ዱዓውን ሚጀምሩት በሰለዋት ስለሆነ እኛም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማለት አለብን ወይ? ካልን በቢድዓ ማገዝ አይሆንም ወይ? ▪️15/ የኛ ትምህርት ቤት በፈረቃ ነው የምንማረው እናም የከሰአት ስንሆን ማለትም 6:30 እስከ 11:20 ነው የምንማረው በዚህ መሀል ዙሁር እና አስር ያመልጠኛል እዛ ለመስገድም አይመችም ስለዚህ ምን ላርግ ቀዳውንም እንዴት ላውጣ? ▪️16/ አንዲት ሴት የጀነት ባለቤቷ ማን ነው? በዱንያ የነበረው ባለቤቷ ሞተባት፣የፈታችው፣ያላገባችስ ከሆነ  ቢያብራሩልን። ▪️17/ አስር አመት ራሴን በራስ ማርካት ሀራም መሆኑን አላቅም ነበር አሁን የእርሶን ደርሶች ስሰማ ሀራም መሆኑን አወኩ እናም ተፀፅቼም ቁርአን መትቼ ሁለተኛ እንደዚህ አላደርግም ብየ መልሼ ግን ተሳሳትኩኝ እንደዚህ ካደረኩኝ ከእስልምና አወጣኝ ብዬ ምዬ ነበር አሁን በጣም ፀፅቶኛል ይሄን በማለቴ ከፈራ ምንድን ነው?      ~ 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ 🌐https://t.me/zad_qirat ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
580Loading...
02
Media files
680Loading...
03
Media files
560Loading...
04
Media files
1230Loading...
05
Media files
1490Loading...
06
🌾🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد ቁ/128 ማክሰኞ 3/3/1442 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውን ሊንኩን ይጫኑ 🔹🔸🔹🔸🔹🔸 🔎https://bit.ly/2Hogn8N 🔹🔸🔹🔸🔹🔸 ▪️1/የህፃን ልጅ ሽንት ከስንት ጊዜ ጀምሮ ነው የሚነጅሰው?ልብስ ከነካስ እንዴት ነው ማድረግ ያለብን የነካውን ብቻ ነው ማጠብ ያለብን ወይስ ከነገላችን ሙሉ ነው መታጠብ ያለብን? ▪️2/ ሀገር እያለሁ ያመኝ ነበር እና ቤተሰብ ፀበል ወሰዱኝ ቦታውም ቤተክርስትያን ነው አሁን ላይ ሺርክና ኩፍር መሆኑን አወቅኩ ከእስልምና ወጥቻለሁ? ፣ እንዲሁም አይንናስ አስወጥቼ ነበር ይህስ እንዴት ይታያል?ቢያብረሩልኝ ▪️3/ቁርአንን ከፍቶ ስራ መስራት እና ያ ሰው ከፍቶ እያዳመጠ ሌሎች ቢያወሩ እሱ ወንጀለኛ ይሆናል ወይ? ▪️4/የመቶ ሰባ ስድስት ሺ 372 ብርየሁለት ዓመት ዘካ ስንት ነው የሚወጣለት ለአህባሽ ወገኖቻችንስ መስጠት ይቻላል እንድሁም ሶላት ለማይሰግዱትስ ▪️5/አፍንጫ መበሳት እንዴት ይታያል?የተወላገደ ጥርስንስ እንዲስተካከል ማሳሰር እንዴት ይታያል ▪️6/እኔ ያደጉት ከእናቴ አክስት ልጅ ጋር ነው በልጅነቴ ነው እናቴ የሞተችብኝ ያሳደገችኝ ሴትዮ ህፃን ሆኜ አጥብታኛለች እስከ 2 አመት 6 ወር ድረስ አሁን እኔ ያለሁት ስደት ነው የሷልጆች ለኔ አጅ ነብይ ይሆኑብኛል ?ባሏስ ለኔ አጅ ነብይ ነው እነሱ እኔን ማየት ይችላሉ ወይስ አይችሉም ቢያብራሩልኝ ጀዛ ከላሁ ኸይረን ▪️7/አዳበ ነውም አድርጌ ከተኛሁ በኋላ እንደገና ከእንቅልፍ ብነሳ እንደገና ስተኛ ደግሜ አዳበ ነውም ማድረግ አለብኝ? ወይስ የመጀመሪያው ይበቃል? ▪️8/ባለቤቴ ሁሌም ፎቶ ላኪ እያለ ያስቸግረኛል ይሄ ደግሞ ሀራም እንደሆነ እየተማርኩ ነው እና አልክም አልኩት ይህን ባልኩበት ተጠያቂ ነኝ ? ሀቄን አልተወጣሽም እያለ ይዝትብኛል በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ጊዜም እንጣላለን ምን ማድረግ አለብኝ ምክር ይስጡኝ ▪️9/አባቴ ሌላ ሚስት አግብቷል እናም እኛን አይጠይቀንም እኛም ስናናግረው በግድ ነው መልስ የሚሰጠን እቤቱም በተደጋጋሚ ስንሄድ አያናግረን ደስተኛ አይደለም እኔ ቤቱ ሄጄ አድሬ ሳናግረው ደስተኛ አልነበረም እንዲሁም ለትዳር ሲጠየቅ ያለምክኒያት አያገባኝም ይላል እኔ በድርጊቱ በጣም እየተሰማኝ ስለሆነ ግንኙነቴን ለማቋረጥ እያሰብኩ ነው ምን ይመክሩኛል?እንዲሁም ወንድሜ ወኪል ሆኖስ መዳር ይችላል?አባታችን አያገባኝም ስለሚል ያብራሩልኝ 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/~~~~~~~~~~~~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
1220Loading...
07
ስኬት #ከልፋት ጋር  ✅:ስኬት በርግጥም #ልፋትን ይጠይቃል፡፡ 🐜:#ጉንዳን ካሰበችው ለመድረስ ሺ ጊዜ ከምሰሶው ላይ ትወድቃለች ፤ ትነሳለች • 🐝:#ንብ ጣፋጩን ማር🍯 ለመጋገር ሚሊዮን ጊዜ አበቦች አካባቢ ትመላለሣለች •   🕊:#ወፍ መኖርያ ጎጆዋን ለመሥራት ማልዳ ወጥታ አምሽታ ትገባለች፡፡           •-•-•-•⚘•-•-•-• ☄:አዎን - ስኬት ትኩረትንና ትእግስትን ይጠይቃል… ያለ #ጥረትም ከስኬት ጫፍ አይደርሰም፡፡ ልብ በሉ፡- 🐺:#ተኩላ ያለመውን ለማደን ቦታና አቅጣጫ ቀያይሮ ያደባል ৲   🐈:#ድመት የተመኘችውን ለማግኘት በትእግስት ትጠባበቃለች ৲ 🦁:#አንበሳ ያቀደውን ለመያዝ በአንክሮ ይከታተላል ৲         ════  •• ════ ✅:ስኬትና ውጤት ያለ እንቅስቃሴ አይገኝም፡፡ አስተዉሉ ፦ 🐆:ነብር ካልተወረወረ አይዝም ⨳ 🏹:ቀስት ካልተስፈነጠረ አያድንም ⨳ 🗡:ሰይፍ ካልተሠነዘረ አይገድልም ⨳ 💡ተንቀሣቀስ አትተኛ • • •   🎯:ለረጅም ጊዜ የተኛ ውሃ ይሸታል √   🎯:በአንድ ቦታ ላይ ለዘመናት የቆየ ድንጋይ አንድ ቀን ይፈለጣል √ ✅:እንቅስቃሴ በረከት አለው ✅:በሥራ ዉስጥ ለውጥ አለ ✅:ሥራ ፈት ዋጋ የለዉም #ዜሮ ቁጥር ነው ✅:ሽቶ ጫን ጫን ሲሉት ጥሩ ሸተተ ৲ ✅:ሰንደል ሲያቃጥሉት አከባቢውን አወደ ✅¹:የሰው ልጅም #በችግሮች ሲደበደብ ካልሆነ ጥሩ ጠረን አይወጣውም #ወዳጆቼ ! መከራ፣ ፈተና ችግርን አትጥሉ፡፡ 🌀:ዱኒያን የታገላት ነው የሚጥላት ☇ 🌀:ዓለምን እልህ የተጋባ ነው የሚያሸንፋት ☇ 🌀:ጀነትን በመንገዷን የፀና ነው የሚያሳካት ☇ 🌿: ህይወት በየቀኑ ሩጫ ናት፡፡    🌿: የስኬት ገበያ ሁሉ ከባድ ውድድር አለው፡፡  🌿:መጀመሪያ የጨሠ ነው ኋላ ብርሃን የሚወጣው፡፡  ዛሬ የደከመ ነው ነገ የሚያርፈው፡፡ @islamic_picture_wallpaper @islamic_picture_wallpaper
1890Loading...
08
ሶፊያን አስውሪ (رحمه الله) እንዲህ ይሉ ነበር፦ ﴿إذا عرفتَ نفسَك لم يضرَّكَ ما قيلَ لَكَ،﴾ “አንተ ስለራስህ የምታውቅ ከሆነ፤ ስላንተ የሚባለው የሰዎች ንግግር አይጎዳህም።” [«አልሙኽለሲያት» ሊአቢ ጣኺር አልሙኽለስ (1626)] @Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
1711Loading...
09
ተፈሲር ሱረቱ ኒሳዕ part 5 ሰዎች በገንዘብ ነክ ጉዳዮች እንዳይጋጩ የእያንዳንዱ ድርሻ ምን መሆን እንዳለበት ዲነል ኢስላም አስቀምጧል ፣ ከላይ የምእራፏ መጀመሪያ ላይ ስለ የቲሞች ይናገር ነበር .. ስለ መህርም ተናግሯል ፣ ውርሻ ላይ ወንድም ሴትም ባለድርሻ እንደሆኑ ተናግሯል ፣ ቀጥሎ ድርሻውን ወደ መመጠን ይገባል .. يُوصِيكُمُ اللّهُ فِي أَوْلَادِكُمْ لِلذَّكَرِ مِثْلُ حَظِّ الاُنثَيَيْنِ የአንቀፁን መጀመሪያ በጥልቀት ተመልከቱ «ዩሲኩሙሏሁ ፊአውላዲኩም» ይላል «አሏህ በልጆቻችሁ ጉዳይ አደራ ይላችኋል»። እንግዲህ ከወላጆች የበለጠ አሏህ አዛኝ ስለሆነ ወላጆች አደራ አስፈለጋቸው! “የልጆችን ነገር አደራ” ብሎ አርሀሙራሂሚን ጉዳዩን ወደሱ መለሰው። አንድ ሰው ማግኜት ያለበት ከሚመለከተው ሸክምና ሀላፊነት አንፃር ነው ። በወጭ በኩል ሴቶች እንዳይጨነቁ ነው ያደረገው ሸርዑ ሙሉለሙሉ! ለዚህም አንዳንድ ኡለሞች “ማሉል መርአቲ ናሚን” ይላሉ (የሴት ገንዘብ በባህሪው መልማት ብቻ ነው) ካላባከነችው በስተቀር ፥ የራሷንም ወጭ ባሏ ነው መሸፈን ያለበት ። ስጦታም ብታገኝ ፣ ውርስም ብታገኝ ፣ በምንም መልኩ ብታገኝ የሷን ገንዘብ እሷ በፍቃዷ ካላወጣች በስተቀር ሙሉ ለሙሉ የወጭን ሀላፊነት ወንድ አንዲሸከም ነው አሏህ ያደረገው ። አባት ከዛ ባል ከሌሉም ወንድም እንዲወጣ ነው ያደረገው ። እሷ መከራ ማየት የለባትም .. አንተ አገልጋይ ነህ ኸድም ነው በአጭሩ ። ወንዱ ሲያገባ ግን ከፍሎ ነው ፡ ተከፍሎት አይደለም ። በትዳር ሲኖር ሁሉን ወጭ የሚሸፍነው እሱ ነው ፣ የሚሸፍንለት የለም ። ኢንፋቅ የሚባል ነገር እሱን ነው የሚመለከተው ። ይሄ ጠቅለል ያለ መንዙመተል ኢስላም ነው ። አንድ ሰው ወራሽ መሆን የሚችለው ከሶስቱ አንዱ ውስጥ ከሆነ ነው ። አንደኛው መወለድ ነው ( ወላጅ ወይም ልጅ መሆን) ፣ ሌላኛው ጋብቻ ነው ፣ ሌላኛው ደግሞ ወላእ ነው ( ከባርነት ነፃ የወጣ ማለት ነው) ። የጀመረው ከልጅ ነው ፥ ብዙ ጊዜ ወላጆች ቀድመው ነው የሚሄዱትና አልፎ አልፎ ተቃራኒም አለ ግን ኖርማል ከሆነው ነገር ጀመረ ። የዚህ አያ ሰበበ ኑዙል እንዲህ ነው ፦ ሰእድ ኢብኑ ረቢዕ የተባለ ሶሃቢይ ኡሁድ ላይ ሸሂድ ሆነ ፣ ሚስቱ ወደ ረሱል ﷺ መጥታ እነዚህ የሰዕድ 2 ሴት ልጆች ናቸው ፣ አጎታቸው መጥቶ ያለውን ገንዘብ ጥርግርግ አድርጎ ወሰደባቸው (ተመልከቱ የጃሂሊያን ሁኔታ እነዚህን የቲሞች መርዳት ሲገባው የወንድሜ ገንዘብ ነው ብሎ ለሚስቲቱም ሳያስቀር ወሰደ ) እንዴት ይደረግ ብላ ጠየቀች ። ረሱልም በዚህ ጉዳይ የሚፈርደው አሏህ ነው አሉ ፣ ይህ አያ ወረደ .. ፣ የአሏህ መልክተኛ ወደ ልጆቹ አጎት ለሰዕድ ልጆች 2/3ኛውን ስጥ ብለው ላኩበት ። እንግዲህ ወራሾች ወንድና ሴት ልጆች ብቻ ከሆኑ 2/3 ኛው ለወንዱ 1/3ኛው ለሴት ስጡ ፣ ሁለትና ከሁለት በላይ ሴት ካለ ደግሞ 2/3 ኛው ለሴቶቹ ይሰጣቸዋል ፣ አንድ ሴት ብቻ ከሆነች ደግሞ ግማሽ ይሰጣታል አለና የልጆችን በዚህ ጨረሰ ። ወላጆችና የጋብቻውን በቀጣይ እናየዋለን..! https://t.me/+VUDQfAORZa43NDM0
2180Loading...
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/253 ረቢዕ 14/ 11/1445 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬ 🔎https://tinyurl.com/27msfykr     🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 ▪️1/ ቁርአን ሲቀራ ሱጁድ እንደሚወረድ ተምርያለሁ እኔ ግን ምኑም አልገባኝ ኡስታዝ  አላህ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ አብራሩልኝ። ▪️2/ ባለቤቴ አይሰግድም የሆነ ጊዜ ይሰግዳል ከዛ ደሞ ለረጅም ጊዜ ያቆመዋል፤ አህዋሉም ልክ እንደ ካፊር ነው ውሎው ጫት ቤት ኸምር ያለበት ቦታ ከጓደኞቹ ጋር ነው የተለያዩ ዘፈን እና ኸምር እንዲሁም ወንድ እና ሴቶች የተቀላቀሉባቸውን ውሎዎቹን በማህበራዊ ገፆች ላይ ይለቃል እና ፈፅሞ ስምምነተ የለንም ብመክረው ባስመሰከረው መስተካከል አልቻለም ምን ይሻለኛል? ▪️3/ ለጓደኛዬ የዛሬ 3አመት የኢትዮጵያ 13ሺ ብር አበድሪያት ነበር ሁለታችንም በስደት ነው ያለነው በጊዜው እኔ ከሳኡዲ የላኩት 1000ሪያል ነበር አሁን ላይ 1000ሪያል ብቀበል ሀራም ይሆንብኛል? ለእሷስ ይሆንባታል? ያብራሩልኝ። ▪️4/ ኒካህ በስልክ ማሰር ይቻላል ወይ ያኔ ባልየውም በስልክ ሚስትየይቱም በስልክ ምስክሮችም በስልክ ወኪሉም በስልክ ኒካህ ማሰር ይቻላል ወይ?? ከተቻለ ቢያብራሩልኝ። ▪️5/ አንድ ባልና ሚስት በስልክ "ፆታዊ ግንኙነት" ቢያደርጉ "ሀራም" ከመሆኑ ውጭ  "ኒካህ" ያበላሻል? ▪️6/ በሀይድ ላይ እያለን መስጂድ እንገባለን ተማሪ ወይም አስተማሪ ነን አይቻልም ተባልን ረመዳን ላይም ሆነ ከረመዳን ውጪ እንዴት ይታያል? ሀይድ ላይ ሆነው ቁርኣን በባዶ እጅ መቅራት ይቻላል ብለው ይቀራሉ ይህስ እንዴት ይታያል? ▪️7/ የአንገት ጌጥ በስም ማሰራት እንዴት ይታያል? ▪️8/ ከዚህ በፊት ብሬ የወለድ ባንክ ውስጥ ነበር እና እሱን ትቼ ሌላ ከወለድ ነፃ ከፍቼ ነበር አሁን ወለዱ ወደ አስር ሺህ ብር አለ እና እኔ የማልሰግድበት በኦንላይን ለመስጂድ ግንባታ ለተጠየቀ እርዳታ  መስጠት እችላለሁ? ሰደቃ ሳልነየት?? ▪️9/ እኛን በመስጂድ ዉስጥ ቂርኣት የሚያቀራን አንድ ኡስታዝ ነበረን እናም አሁን በክፍያ በኦላይን ማቅራት ጀምሯል እናም እኔን እየከፈለኝ እንዳግዘዉ ጠየቀኝ በክፍያ ማገዙ እንዴት ይታያል? ▪️10/ እኔ ለትምህርት መጥቼ እህቴ ጋር ነው የምኖረው እና እህቴ ደግሞ ካፊር ናት ቤታቸው ውስጥ ፎቶ አለ እና እዚያው ውስጥ እኔ እሰግዳለሁ ፎቶ አለበት ቤት ውስጥ  መስገዴ እንዴት ይታያል? ▪️11/ አንድ ሰዉ ኢንሻ አላህ ብሎ ቢምል ከፋራ ይወጅብበታል? ▪️12/ እንደ እስቲም ወይም ወይባ ለሰውነት የሚደረጉ ነገሮችን ከቤት ውጪ መጠቀም ሰውነትን መታሸት እንዴት ይታያል? ▪️13/ ድምፅን በወንድ ቃሪዕ አስመስሎ መቅራት እንዴት ይታያል? ▪️14/ ከሰላት በኋላ አንዳንድ መስጂዶች ዱዓ ያደርጋሉ ዱዓውን ሚጀምሩት በሰለዋት ስለሆነ እኛም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማለት አለብን ወይ? ካልን በቢድዓ ማገዝ አይሆንም ወይ? ▪️15/ የኛ ትምህርት ቤት በፈረቃ ነው የምንማረው እናም የከሰአት ስንሆን ማለትም 6:30 እስከ 11:20 ነው የምንማረው በዚህ መሀል ዙሁር እና አስር ያመልጠኛል እዛ ለመስገድም አይመችም ስለዚህ ምን ላርግ ቀዳውንም እንዴት ላውጣ? ▪️16/ አንዲት ሴት የጀነት ባለቤቷ ማን ነው? በዱንያ የነበረው ባለቤቷ ሞተባት፣የፈታችው፣ያላገባችስ ከሆነ  ቢያብራሩልን። ▪️17/ አስር አመት ራሴን በራስ ማርካት ሀራም መሆኑን አላቅም ነበር አሁን የእርሶን ደርሶች ስሰማ ሀራም መሆኑን አወኩ እናም ተፀፅቼም ቁርአን መትቼ ሁለተኛ እንደዚህ አላደርግም ብየ መልሼ ግን ተሳሳትኩኝ እንደዚህ ካደረኩኝ ከእስልምና አወጣኝ ብዬ ምዬ ነበር አሁን በጣም ፀፅቶኛል ይሄን በማለቴ ከፈራ ምንድን ነው?      ~ 💥 ተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ 🌐https://t.me/zad_qirat ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
Mostrar todo...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

🌾🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد ቁ/128 ማክሰኞ 3/3/1442 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውን ሊንኩን ይጫኑ 🔹🔸🔹🔸🔹🔸 🔎https://bit.ly/2Hogn8N 🔹🔸🔹🔸🔹🔸 ▪️1/የህፃን ልጅ ሽንት ከስንት ጊዜ ጀምሮ ነው የሚነጅሰው?ልብስ ከነካስ እንዴት ነው ማድረግ ያለብን የነካውን ብቻ ነው ማጠብ ያለብን ወይስ ከነገላችን ሙሉ ነው መታጠብ ያለብን? ▪️2/ ሀገር እያለሁ ያመኝ ነበር እና ቤተሰብ ፀበል ወሰዱኝ ቦታውም ቤተክርስትያን ነው አሁን ላይ ሺርክና ኩፍር መሆኑን አወቅኩ ከእስልምና ወጥቻለሁ? ፣ እንዲሁም አይንናስ አስወጥቼ ነበር ይህስ እንዴት ይታያል?ቢያብረሩልኝ ▪️3/ቁርአንን ከፍቶ ስራ መስራት እና ያ ሰው ከፍቶ እያዳመጠ ሌሎች ቢያወሩ እሱ ወንጀለኛ ይሆናል ወይ? ▪️4/የመቶ ሰባ ስድስት ሺ 372 ብርየሁለት ዓመት ዘካ ስንት ነው የሚወጣለት ለአህባሽ ወገኖቻችንስ መስጠት ይቻላል እንድሁም ሶላት ለማይሰግዱትስ ▪️5/አፍንጫ መበሳት እንዴት ይታያል?የተወላገደ ጥርስንስ እንዲስተካከል ማሳሰር እንዴት ይታያል ▪️6/እኔ ያደጉት ከእናቴ አክስት ልጅ ጋር ነው በልጅነቴ ነው እናቴ የሞተችብኝ ያሳደገችኝ ሴትዮ ህፃን ሆኜ አጥብታኛለች እስከ 2 አመት 6 ወር ድረስ አሁን እኔ ያለሁት ስደት ነው የሷልጆች ለኔ አጅ ነብይ ይሆኑብኛል ?ባሏስ ለኔ አጅ ነብይ ነው እነሱ እኔን ማየት ይችላሉ ወይስ አይችሉም ቢያብራሩልኝ ጀዛ ከላሁ ኸይረን ▪️7/አዳበ ነውም አድርጌ ከተኛሁ በኋላ እንደገና ከእንቅልፍ ብነሳ እንደገና ስተኛ ደግሜ አዳበ ነውም ማድረግ አለብኝ? ወይስ የመጀመሪያው ይበቃል? ▪️8/ባለቤቴ ሁሌም ፎቶ ላኪ እያለ ያስቸግረኛል ይሄ ደግሞ ሀራም እንደሆነ እየተማርኩ ነው እና አልክም አልኩት ይህን ባልኩበት ተጠያቂ ነኝ ? ሀቄን አልተወጣሽም እያለ ይዝትብኛል በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ጊዜም እንጣላለን ምን ማድረግ አለብኝ ምክር ይስጡኝ ▪️9/አባቴ ሌላ ሚስት አግብቷል እናም እኛን አይጠይቀንም እኛም ስናናግረው በግድ ነው መልስ የሚሰጠን እቤቱም በተደጋጋሚ ስንሄድ አያናግረን ደስተኛ አይደለም እኔ ቤቱ ሄጄ አድሬ ሳናግረው ደስተኛ አልነበረም እንዲሁም ለትዳር ሲጠየቅ ያለምክኒያት አያገባኝም ይላል እኔ በድርጊቱ በጣም እየተሰማኝ ስለሆነ ግንኙነቴን ለማቋረጥ እያሰብኩ ነው ምን ይመክሩኛል?እንዲሁም ወንድሜ ወኪል ሆኖስ መዳር ይችላል?አባታችን አያገባኝም ስለሚል ያብራሩልኝ 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/~~~~~~~~~~~~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
Mostrar todo...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

ስኬት #ከልፋት ጋር  ✅:ስኬት በርግጥም #ልፋትን ይጠይቃል፡፡ 🐜:#ጉንዳን ካሰበችው ለመድረስ ሺ ጊዜ ከምሰሶው ላይ ትወድቃለች ፤ ትነሳለች • 🐝:#ንብ ጣፋጩን ማር🍯 ለመጋገር ሚሊዮን ጊዜ አበቦች አካባቢ ትመላለሣለች •   🕊:#ወፍ መኖርያ ጎጆዋን ለመሥራት ማልዳ ወጥታ አምሽታ ትገባለች፡፡           •-•-•-•⚘•-•-•-• ☄:አዎን - ስኬት ትኩረትንና ትእግስትን ይጠይቃል… ያለ #ጥረትም ከስኬት ጫፍ አይደርሰም፡፡ ልብ በሉ፡- 🐺:#ተኩላ ያለመውን ለማደን ቦታና አቅጣጫ ቀያይሮ ያደባል ৲   🐈:#ድመት የተመኘችውን ለማግኘት በትእግስት ትጠባበቃለች ৲ 🦁:#አንበሳ ያቀደውን ለመያዝ በአንክሮ ይከታተላል ৲         ════  •• ════ ✅:ስኬትና ውጤት ያለ እንቅስቃሴ አይገኝም፡፡ አስተዉሉ ፦ 🐆:ነብር ካልተወረወረ አይዝም ⨳ 🏹:ቀስት ካልተስፈነጠረ አያድንም ⨳ 🗡:ሰይፍ ካልተሠነዘረ አይገድልም ⨳ 💡ተንቀሣቀስ አትተኛ • • •   🎯:ለረጅም ጊዜ የተኛ ውሃ ይሸታል √   🎯:በአንድ ቦታ ላይ ለዘመናት የቆየ ድንጋይ አንድ ቀን ይፈለጣል √ ✅:እንቅስቃሴ በረከት አለው ✅:በሥራ ዉስጥ ለውጥ አለ ✅:ሥራ ፈት ዋጋ የለዉም #ዜሮ ቁጥር ነው ✅:ሽቶ ጫን ጫን ሲሉት ጥሩ ሸተተ ৲ ✅:ሰንደል ሲያቃጥሉት አከባቢውን አወደ ✅¹:የሰው ልጅም #በችግሮች ሲደበደብ ካልሆነ ጥሩ ጠረን አይወጣውም #ወዳጆቼ ! መከራ፣ ፈተና ችግርን አትጥሉ፡፡ 🌀:ዱኒያን የታገላት ነው የሚጥላት ☇ 🌀:ዓለምን እልህ የተጋባ ነው የሚያሸንፋት ☇ 🌀:ጀነትን በመንገዷን የፀና ነው የሚያሳካት ☇ 🌿: ህይወት በየቀኑ ሩጫ ናት፡፡    🌿: የስኬት ገበያ ሁሉ ከባድ ውድድር አለው፡፡  🌿:መጀመሪያ የጨሠ ነው ኋላ ብርሃን የሚወጣው፡፡  ዛሬ የደከመ ነው ነገ የሚያርፈው፡፡ @islamic_picture_wallpaper @islamic_picture_wallpaper
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሶፊያን አስውሪ (رحمه الله) እንዲህ ይሉ ነበር፦ ﴿إذا عرفتَ نفسَك لم يضرَّكَ ما قيلَ لَكَ،﴾ “አንተ ስለራስህ የምታውቅ ከሆነ፤ ስላንተ የሚባለው የሰዎች ንግግር አይጎዳህም።” [«አልሙኽለሲያት» ሊአቢ ጣኺር አልሙኽለስ (1626)] @Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
Mostrar todo...
ተፈሲር ሱረቱ ኒሳዕ part 5 ሰዎች በገንዘብ ነክ ጉዳዮች እንዳይጋጩ የእያንዳንዱ ድርሻ ምን መሆን እንዳለበት ዲነል ኢስላም አስቀምጧል ፣ ከላይ የምእራፏ መጀመሪያ ላይ ስለ የቲሞች ይናገር ነበር .. ስለ መህርም ተናግሯል ፣ ውርሻ ላይ ወንድም ሴትም ባለድርሻ እንደሆኑ ተናግሯል ፣ ቀጥሎ ድርሻውን ወደ መመጠን ይገባል .. يُوصِيكُمُ اللّهُ فِي أَوْلَادِكُمْ لِلذَّكَرِ مِثْلُ حَظِّ الاُنثَيَيْنِ የአንቀፁን መጀመሪያ በጥልቀት ተመልከቱ «ዩሲኩሙሏሁ ፊአውላዲኩም» ይላል «አሏህ በልጆቻችሁ ጉዳይ አደራ ይላችኋል»። እንግዲህ ከወላጆች የበለጠ አሏህ አዛኝ ስለሆነ ወላጆች አደራ አስፈለጋቸው! “የልጆችን ነገር አደራ” ብሎ አርሀሙራሂሚን ጉዳዩን ወደሱ መለሰው። አንድ ሰው ማግኜት ያለበት ከሚመለከተው ሸክምና ሀላፊነት አንፃር ነው ። በወጭ በኩል ሴቶች እንዳይጨነቁ ነው ያደረገው ሸርዑ ሙሉለሙሉ! ለዚህም አንዳንድ ኡለሞች “ማሉል መርአቲ ናሚን” ይላሉ (የሴት ገንዘብ በባህሪው መልማት ብቻ ነው) ካላባከነችው በስተቀር ፥ የራሷንም ወጭ ባሏ ነው መሸፈን ያለበት ። ስጦታም ብታገኝ ፣ ውርስም ብታገኝ ፣ በምንም መልኩ ብታገኝ የሷን ገንዘብ እሷ በፍቃዷ ካላወጣች በስተቀር ሙሉ ለሙሉ የወጭን ሀላፊነት ወንድ አንዲሸከም ነው አሏህ ያደረገው ። አባት ከዛ ባል ከሌሉም ወንድም እንዲወጣ ነው ያደረገው ። እሷ መከራ ማየት የለባትም .. አንተ አገልጋይ ነህ ኸድም ነው በአጭሩ ። ወንዱ ሲያገባ ግን ከፍሎ ነው ፡ ተከፍሎት አይደለም ። በትዳር ሲኖር ሁሉን ወጭ የሚሸፍነው እሱ ነው ፣ የሚሸፍንለት የለም ። ኢንፋቅ የሚባል ነገር እሱን ነው የሚመለከተው ። ይሄ ጠቅለል ያለ መንዙመተል ኢስላም ነው ። አንድ ሰው ወራሽ መሆን የሚችለው ከሶስቱ አንዱ ውስጥ ከሆነ ነው ። አንደኛው መወለድ ነው ( ወላጅ ወይም ልጅ መሆን) ፣ ሌላኛው ጋብቻ ነው ፣ ሌላኛው ደግሞ ወላእ ነው ( ከባርነት ነፃ የወጣ ማለት ነው) ። የጀመረው ከልጅ ነው ፥ ብዙ ጊዜ ወላጆች ቀድመው ነው የሚሄዱትና አልፎ አልፎ ተቃራኒም አለ ግን ኖርማል ከሆነው ነገር ጀመረ ። የዚህ አያ ሰበበ ኑዙል እንዲህ ነው ፦ ሰእድ ኢብኑ ረቢዕ የተባለ ሶሃቢይ ኡሁድ ላይ ሸሂድ ሆነ ፣ ሚስቱ ወደ ረሱል ﷺ መጥታ እነዚህ የሰዕድ 2 ሴት ልጆች ናቸው ፣ አጎታቸው መጥቶ ያለውን ገንዘብ ጥርግርግ አድርጎ ወሰደባቸው (ተመልከቱ የጃሂሊያን ሁኔታ እነዚህን የቲሞች መርዳት ሲገባው የወንድሜ ገንዘብ ነው ብሎ ለሚስቲቱም ሳያስቀር ወሰደ ) እንዴት ይደረግ ብላ ጠየቀች ። ረሱልም በዚህ ጉዳይ የሚፈርደው አሏህ ነው አሉ ፣ ይህ አያ ወረደ .. ፣ የአሏህ መልክተኛ ወደ ልጆቹ አጎት ለሰዕድ ልጆች 2/3ኛውን ስጥ ብለው ላኩበት ። እንግዲህ ወራሾች ወንድና ሴት ልጆች ብቻ ከሆኑ 2/3 ኛው ለወንዱ 1/3ኛው ለሴት ስጡ ፣ ሁለትና ከሁለት በላይ ሴት ካለ ደግሞ 2/3 ኛው ለሴቶቹ ይሰጣቸዋል ፣ አንድ ሴት ብቻ ከሆነች ደግሞ ግማሽ ይሰጣታል አለና የልጆችን በዚህ ጨረሰ ። ወላጆችና የጋብቻውን በቀጣይ እናየዋለን..! https://t.me/+VUDQfAORZa43NDM0
Mostrar todo...
🌹ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም🌹

إِنَّمَا يَخْشَى اللَّهَ مِنْ عِبَادِهِ الْعُلَمَاءُ ۗ إِنَّ اللَّهَ عَزِيزٌ غَفُورٌ አላህን ከባሮቹ ውስጥ የሚፈሩት ዐዋቂዎቹ ብቻ ናቸው፡፡ አላህ አሸናፊ መሓሪ ነው፡፡ (📗Al Qura'an 35:28)

https://t.me/+VUDQfAORZa43NDM0

Archivo de publicaciones