Wachamo comprehensive secondary school
Ir al canal en Telegram
3 339
Suscriptores
Sin datos24 horas
+167 días
+7430 días
Archivo de publicaciones
Repost from N/a
በያከቲት ትምህርት ቤት ለ8ኛ ክፍል ba supervision የተመደበችው 05/10/2018ዓርብ በ02:30ላይ እንድሁም ፈተኝ መምህራን በ05:00 ላይ እንድትገኙ እየገለጽን በልተገኘ መምህር ተጠባባቂ የሚተከ መሆኑን እንገልፃለን ።
አስክሬን ለመቀበል እስከ በሌሳ ለመሄድ ዛሬ 02/10/2018 በ8:00 ላይ ዋቸሞ ትምህርት ቤት እንገነኝ :: መኪነው 08:20 ይነሳል።
በውድ መምህርት ሰብለ አበራ ህልፈተ ሞት የተሰመንን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽን የትምህርት ቤታችን መምህራን እና አስተዳደር ስራተኞች አስክሬን ለመቀበል ከአ/አ ስቀርቡ ስለምንገልፅ በመስመር ላይ እንድትከታተሉ ይሁን።
Repost from Ethiopian Digital Library
📘አንድ የ12ኛ ክፍል ሶሻል ተማሪ ሊያውቃቸው የሚገቡ የ Geography ፎርሙላዎች
1. Population Density
• Formula:
Population Density = Total Population / Total Are}
2. Growth Rate
• Formula:
Growth Rate = Population at End of Period - Population at Start of Period / Population at Start of Perio} × 100
3. Natural Increase Rate (NIR)
• Formula:
NIR = Birth Rate - Death Rate
4. Crude Birth Rate (CBR)
• Formula:
CBR = Number of Live Births in a Year / Total Populatio} × 1000
5. Crude Death Rate (CDR)
• Formula:
CDR = Number of Deaths in a Year / Total Populatio} × 1000
6. Total Fertility Rate (TFR)
• Formula:
TFR = ∑ᵢ₌₁ⁿ Age-specific Fertility Rateᵢ
(Where n is the number of age groups)
7. Net Migration Rate (NMR)
• Formula:
NMR = Net Migration / Total Populatio} × 1000
8. Dependency Ratio
• Formula:
Dependency Ratio = Population Aged <15 + Population Aged >64 / Population Aged 15-6} × 100
9. Life Expectancy
• Concept: Average number of years a person is expected to live based on current mortality rates.
10. Doubling Time
• Rule of 70:
• Formula:
Doubling Time (in years) = 70 / Growth Rate (%}
11. Population Projection
• Formula:
Pₜ = P₀(1 + r)ᵗ
where Pₜ is the future population, P₀ is the current population, r is the growth rate, and t is the time period.
12. Age-Sex Pyramid Analysis
• Concept: Visual representation showing the distribution of various age groups in a population, typically used to understand demographic trends.
@Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Libraryየነጻ ትምህርት ዕድል ጥሪ
ከኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን
የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ጠንካራ ሀገራዊ የኒውክሊየር መሰረተ ልማት ለመገንባት የሚያስችሉ ከፍተኛ ባለሙያዎችን ለማፍራት ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎችና ሰልጣኞች በሩሲያ የነጻ ትምህርት ዕድል ማመቻቸቱን አስታውቋል።
ኮሚሽኑ ለ2026/27 የትምህርት ዘመን በሩሲያ በሚገኙ ስመጥር የሳይንስና የምህንድስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መማር የሚፈልጉ ብቁ አመልካቾች እንዲመዘገቡ ጥሪ አቅርቧል።
የሚሰጡ የትምህርት ዘርፎች በኒውክሊየር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮሩ ሲሆን እነዚህን ዘርፎችንም ያካትታል ፡-
- Nuclear Power Engineering and Heat Physics (BSc & MSc)
- Nuclear Physics and Technology (BSc)
- Nuclear Power Plants Design, Operation and Engineering (BSc)
- Heat Power Engineering (BSc)
- Management in Technological Systems (MA)
የመወዳደሪያ መስፈርቶች ?
• ለመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ዕድሜያቸው ከ20 ዓመት ያልበለጠ እና የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ አማካኝ ውጤታቸው 500 እና ከዚያ በላይ የሆነ።
• ለሁለተኛ ዲግሪ (MSc/MA) ዕድሜያቸው ከ30 ዓመት ያልበለጠ እና በሳይንስና ምህንድስና ዘርፍ በከፍተኛ ውጤት የተመረቁ።
ሴት አመልካቾች ለዘርፉ እንዲበረታቱ ኮሚሽኑ ጥሪ አቅርቧል።
መስፈርቱን ምታሟሉ አመልካቾች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን በPDF በማዘጋጀት በኮሚሽኑ የኢሜል አድራሻ enecinfo@enec.gov.et መላክ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
Repost from Ministry Of Education
ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ!
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ አድርጓል።
ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ያለውን ሊንክ በመጠቀም፣ User Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Password በሚለው ላይ 1234 በማስገባት በዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ በላፕቶፕ፣ በታብሌት፣ በስልክ እና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሳሪያዎች ማንኛውንም አይነት የኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም ከነገ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከፈተናው ድረስ መለማመመድ እንደሚችሉ ተገልጿል።
🔗 URL Address
🔢. exam1.ethernet.edu.et
🔢. exam2.ethernet.edu.et
🔢. exam3.ethernet.edu.et
🔢. exam4.ethernet.edu.et
ትምህርት ሚኒስቴር 💠
🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
Repost from Matric Fetena
@Matric_Fetena Phy G11 U3 Short Note.pdf2.00 MB
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
