ቀልድ በ ቁምነገር 👌
Ir al canal en Telegram
በማሳቅ የተካነው ቻናል #ምርጥ👌አዳዲስ ቀልዶች ◦●◎○ የjestፈታ feta meme😎 ◦◉◎○ text and Video funny ***
Mostrar más402
Suscriptores
+124 horas
-27 días
+630 días
Archivo de publicaciones
ዝም ብለው ሰዎች ካንተ መራቅ ከጀመሩ እንዳይከፋህ....ምን አልባት መጥፎ ሰዎችን ከልጄ አርቅልኝ ያለችውን የእናትህን ፀሎት ፈጣሪ ሰምቷታል ማለት ነው🙂👍
መልካም ምሽት🙏
👌️ ንፁህ ልብስ ቆሻሻ ልብሶች ውስጥ
ሲገባ የሚያስጠላ ሽታ ይኖረዋል
ልክ እንደዛው አንተም ንፁህ ሆነህ
መጥፎ ሰዎች ጋር ስትቀላቀል
መልክህም መአዛህም ተቀይሮ ያስጠላል
°•…………•°•…………•°•…………•°
❤❤መልካም ቀን ተመኘሁላቹ💎💎
✔️ አንዱ ምግብ እየበላ ትኩር ብየ ሳየው " ና ህሊና ከሌለህ ብላ አለኝ "😅
.
.
.
.
ምን አይነት ግዜ ነዉ 🤩
🔻 At @justkeld ✅
🔻 Share To Ur Friends 🟥
✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸✔️
ከነመኪናዬ ቅበሩኝ
ናይጄሪያዊው ባለሃብት ከነመኪናዬ ቅበሩኝ ሲል ተናዘዘ ፡፡ ልጅም በኑዛዜው መሰረት አባቱን ምን በመሰለ ቢኤምደብሊው (BMW) መኪና አስቀብሮታል::
@keldenaewneta
የወንዶች_ስልክ_ቴክስት_ሲከፈት:-😁1. ካርድ ላክልኝ ቶሎ(😋hana) 2. 2ተኛ አደውልልኝ ከባሌ ልታጣላኝ ነው እንዴ(🙌maki class) 3. ሰውዬ ገንዘቤን አምጣ( 😮ሸምሱ ባለሱቅ) 4. #አጨቅጭቀኝ ባል አለኝ አልኩህ (😁beti) 5. አንተ ያ ነገር ከመጣ 2ወር ሊሞላው ነው እኮ(😉mekdi)
የሴቶች_ስልክ_ቴክስት_ሲከፈት:-😂1. አፈቅርሻለሁ(😻miki) 2. ሽቶው ተመቸሽ ቆንጆ(🫥kira ቡቲክ) 3. ነገ ልጋብዝሽ ውዴ(😊mati) 4. ደስ ያለሺን ገዛልሻለሁ(😂ከድር ነጋዴ) 5. ካርዱ ገባልሽ ማር(🥺nati ሰፈር)
⭕️ታዋቂው ቦክሰር ሙሀመድ አሊ ለትልቅ የቦክስ ውድድር ሲባል ለሁለት ወር ያክል ምንም አይነት የግብረ-ስጋ ግንኙነት እንዳይፈፅም ትዕዛዝ ተሰጥቶት ነበር ይሄም ለ ቦክስ ውድድሩ የማይበገር ጠንካራ አርጎት ጨዋታውን አሸንፏል።
@keldenaewneta
⭕️ታዋቂው ቦክሰር ሙሀመድ አሊ ለትልቅ የቦክስ ውድድር ሲባል ለሁለት ወር ያክል ምንም አይነት የግብረ-ስጋ ግንኙነት እንዳይፈፅም ትዕዛዝ ተሰጥቶት ነበር ይሄም ለ ቦክስ ውድድሩ የማይበገር ጠንካራ አርጎት ጨዋታውን አሸአሸንፏል።
@Alemin_eskedar
@Alemin_eskedar
እ.አ.አ 2015 አንድ አልጀሪያዊ አዲስ ሙሽራዉን ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ መዋቢያ(makeup) ከሰርጉ ማግስት ካያት በኋላ በአጭበርባሪነት ከሷታል 😁።
@keldenaewneta
🇮🇸 አይስላንድ በጣም ዝቅተኛ የወንጀለኛ መጠን ያላት ሀገር ከመሆኗ የተነሳ ወደ ሀገሪቷ የሚገቡ ቱሪስቶች አንዳንድ ጊዜ የተሻለ የመኝታ ቦታ ካላገኙ በአካባቢው በሚገኙ ባዶ የእስር ቤት ክፍሎች ውስጥ ያድራሉ።😂
🈴Share and join👇🈴
https://t.me/+cg8Pvht0dfQwZTQ0
➪ለእውቀት ያክል🤓
#በቀን ለ24 ሰዓት እየቆጠራችሁ፣1 ትሪሊዮን ላይ ለመድረስ፣
31ሺ 688 ዓመት ይፈጅባችኋል፡፡
#የኤሌክትሪክ ወንበር የተፈለሰፈው በአንድ የጥርስ ሀኪም ነው፡፡
#የዶሮ ረዥሙ የተመዘገበ የአየር ላይ በረራ 13 ሰከንድ ነው፡፡
#የጥንት ግብፃውያን ከድንጋይ በተሰራ ትራስ ላይ ይተኙ ነበር፡፡
#እስከ 1976 ዓ.ም (እኤአ) በአሜሪካ ፍራንክሊን በሚል የሚጠራ ግዛት ነበር፡፡
• ዛሬ ያ ግዛት ቴኒዝ በመባል ይታወቃል፡፡
#በዓመት ከ10 ሺ በላይ አዕዋፋት ከመስተዋት መስኮቶች ጋር በመጋጨት ይሞታሉ፡፡
#በምድር ላይ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የእንስሳት ዝርያዎች አሉ፡፡
#ከአራት አሜሪካውያን አንዱ በቴሌቪዥን መስኮት ታይቷል፡፡
#አምፑል ፈልሳፊው ቶማስ ኤዲሰን ጨለማን ይፈራ ነበር፡፡
#ሰውነታችን በሰከንድ 15 ሚሊዮን ቀይ የደም ሴሎችን እየፈጠረ ይገድላል፡፡
#ማር አይበላሽም፡፡ 3ሺ ዓመት ያስቆጠረ ማር ለምግብነት ይውላል፡፡
የትኛው አስገረማቹ comment ላይ 👇
@keldenaewneta
➪ለእውቀት ያክል🤓
#በቀን ለ24 ሰዓት እየቆጠራችሁ፣1 ትሪሊዮን ላይ ለመድረስ፣
31ሺ 688 ዓመት ይፈጅባችኋል፡፡
#የኤሌክትሪክ ወንበር የተፈለሰፈው በአንድ የጥርስ ሀኪም ነው፡፡
#የዶሮ ረዥሙ የተመዘገበ የአየር ላይ በረራ 13 ሰከንድ ነው፡፡
#የጥንት ግብፃውያን ከድንጋይ በተሰራ ትራስ ላይ ይተኙ ነበር፡፡
#እስከ 1976 ዓ.ም (እኤአ) በአሜሪካ ፍራንክሊን በሚል የሚጠራ ግዛት ነበር፡፡
• ዛሬ ያ ግዛት ቴኒዝ በመባል ይታወቃል፡፡
#በዓመት ከ10 ሺ በላይ አዕዋፋት ከመስተዋት መስኮቶች ጋር በመጋጨት ይሞታሉ፡፡
#በምድር ላይ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የእንስሳት ዝርያዎች አሉ፡፡
#ከአራት አሜሪካውያን አንዱ በቴሌቪዥን መስኮት ታይቷል፡፡
#አምፑል ፈልሳፊው ቶማስ ኤዲሰን ጨለማን ይፈራ ነበር፡፡
#ሰውነታችን በሰከንድ 15 ሚሊዮን ቀይ የደም ሴሎችን እየፈጠረ ይገድላል፡፡
#ማር አይበላሽም፡፡ 3ሺ ዓመት ያስቆጠረ ማር ለምግብነት ይውላል፡፡
የትኛው አስገረማቹ comment ላይ 👇
@keldenaewneta
እ.ኤ.አ. በ 2019 አንድ ሰው በእስራኤል ከሚገኙት 2 ባንኮች ወደ 8,000 ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ የዘረፈበት መንገድ አቮካዶን የእጅ ቦምብ በማስመሰል ነው።
Creativity🧐👌😁
@keldenaewneta
ትንሽ ፈታ በሉ
👱አንዱ ሰውዬው ወንዝ ዳር ቁጭ ብሎ ያለቅሳል😭😭😭
👀ይህንን የተመለከተ አንድ🙎♂ ሰው ወደ እርሱ ይመጣና "ለምንድነው የምታለቅሰው?" ይለዋል
👱ሰውዬውም " አንድ ማንኪያ ሙሉ ስኳር እዚህ ወንዝ ውስጥ ጨምሬ የወንዙን ውሃ ብቀምሰው ምንም አይጣፍጥም"😢ሲለው
🙎♂፡ ሌላኛው ሰውዬ ሳቁን ይለቀዋል😂፡፡
👱ሰውዬው----"ምን ሆነህ ነው የምትስቀው?"😡
" " " " " " " "
🙎♂አንተ ጅል! መጀመሪያ አታማስለውም ነበር! 😃
መልካም ቀን!
@keldenaewneta
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
