ch
Feedback
ቀልድ በ ቁምነገር 👌

ቀልድ በ ቁምነገር 👌

前往频道在 Telegram

በማሳቅ የተካነው ቻናል #ምርጥ👌አዳዲስ ቀልዶች ◦●◎○ የjestፈታ feta meme😎 ◦◉◎○ text and Video funny ***

显示更多
402
订阅者
+124 小时
-27
+630
帖子存档
ሁሌ ለበአል ሀገራችን ሰላም ከሆነች በግ አመጣለሁ ብሎ የሚሳል ልጅ አለ... ይሄው እሱ ብቻ ነው ከፍሎ የማያውቀው😂😂

ዝም ብለው ሰዎች ካንተ መራቅ ከጀመሩ እንዳይከፋህ....ምን አልባት መጥፎ ሰዎችን ከልጄ አርቅልኝ ያለችውን የእናትህን ፀሎት ፈጣሪ ሰምቷታል ማለት ነው🙂👍 መልካም ምሽት🙏

ገበዬ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ #አድዋ
ገበዬ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ #አድዋ

👌️ ንፁህ ልብስ ቆሻሻ ልብሶች ውስጥ ሲገባ የሚያስጠላ ሽታ ይኖረዋል ልክ እንደዛው አንተም ንፁህ ሆነህ መጥፎ ሰዎች ጋር ስትቀላቀል መልክህም መአዛህም ተቀይሮ ያስጠላል °•…………•°•…………•°•…………•° ❤❤መልካም ቀን ተመኘሁላቹ💎💎

✔️ አንዱ ምግብ እየበላ ትኩር ብየ ሳየው " ና ህሊና ከሌለህ ብላ አለኝ "😅 . . . . ምን አይነት ግዜ ነዉ 🤩 🔻 At  @justkeld ✅  🔻  Share To Ur Friends 🟥      ✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸✔️

✅ስልክ አውርታችሁ ከዘጋችሁት በኋላ ምትሳደቡ ሰዎች..አንድ ቀን ትሰሙና ጉድ ትሆናላቹ🫡😁 🔻@justkeld

Heyyy መባ ነኝ የግስላው ምርኮኛ 🗿

አሁን ደሞ መንገድ ላይ ሰላም ስትሉኝ እጄን ስዘረጋ የምታቅfuኝ ላቅfaቹ ስል የምጨብጡኝ ሰዎች ለምን ውርደቴን ታበዙታላቹ😔

ኮማችችችች😁😭
ኮማችችችች😁😭

ከነመኪናዬ ቅበሩኝ ናይጄሪያዊው ባለሃብት ከነመኪናዬ ቅበሩኝ ሲል ተናዘዘ ፡፡ ልጅም በኑዛዜው መሰረት አባቱን ምን በመሰለ ቢኤምደብሊው (BMW) መኪና አስቀብሮታል:: @keldenaewneta
ከነመኪናዬ ቅበሩኝ ናይጄሪያዊው ባለሃብት ከነመኪናዬ ቅበሩኝ ሲል ተናዘዘ ፡፡ ልጅም በኑዛዜው መሰረት አባቱን ምን በመሰለ ቢኤምደብሊው (BMW) መኪና አስቀብሮታል:: @keldenaewneta

የወንዶች_ስልክ_ቴክስት_ሲከፈት:-😁
1. ካርድ ላክልኝ ቶሎ(😋hana) 2. 2ተኛ አደውልልኝ ከባሌ ልታጣላኝ ነው እንዴ(🙌maki class) 3. ሰውዬ ገንዘቤን አምጣ( 😮ሸምሱ ባለሱቅ) 4. #አጨቅጭቀኝ ባል አለኝ አልኩህ (😁beti) 5. አንተ ያ ነገር ከመጣ 2ወር ሊሞላው ነው እኮ(😉mekdi)
የሴቶች_ስልክ_ቴክስት_ሲከፈት:-😂
1. አፈቅርሻለሁ(😻miki) 2. ሽቶው ተመቸሽ ቆንጆ(🫥kira ቡቲክ) 3. ነገ ልጋብዝሽ ውዴ(😊mati) 4. ደስ ያለሺን ገዛልሻለሁ(😂ከድር ነጋዴ) 5. ካርዱ ገባልሽ ማር(🥺nati ሰፈር)

⭕️ታዋቂው ቦክሰር ሙሀመድ አሊ ለትልቅ የቦክስ ውድድር ሲባል ለሁለት ወር ያክል ምንም አይነት የግብረ-ስጋ ግንኙነት እንዳይፈፅም ትዕዛዝ ተሰጥቶት ነበር ይሄም ለ ቦክስ ውድድሩ የማይበገር ጠንካራ አ
⭕️ታዋቂው ቦክሰር ሙሀመድ አሊ ለትልቅ የቦክስ ውድድር ሲባል ለሁለት ወር ያክል ምንም አይነት የግብረ-ስጋ ግንኙነት እንዳይፈፅም ትዕዛዝ ተሰጥቶት ነበር ይሄም ለ ቦክስ ውድድሩ የማይበገር ጠንካራ አርጎት ጨዋታውን አሸንፏል። @keldenaewneta

⭕️ታዋቂው ቦክሰር ሙሀመድ አሊ ለትልቅ የቦክስ ውድድር ሲባል ለሁለት ወር ያክል ምንም አይነት የግብረ-ስጋ ግንኙነት እንዳይፈፅም ትዕዛዝ ተሰጥቶት ነበር ይሄም ለ ቦክስ ውድድሩ የማይበገር ጠንካራ አርጎት ጨዋታውን አሸአሸንፏል። @Alemin_eskedar @Alemin_eskedar

እ.አ.አ 2015 አንድ አልጀሪያዊ አዲስ ሙሽራዉን ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ መዋቢያ(makeup) ከሰርጉ ማግስት ካያት በኋላ በአጭበርባሪነት ከሷታል 😁። @keldenaewneta
እ.አ.አ 2015 አንድ አልጀሪያዊ አዲስ ሙሽራዉን ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ መዋቢያ(makeup) ከሰርጉ ማግስት ካያት በኋላ  በአጭበርባሪነት ከሷታል 😁። @keldenaewneta

🇮🇸 አይስላንድ በጣም ዝቅተኛ የወንጀለኛ መጠን ያላት ሀገር ከመሆኗ የተነሳ ወደ ሀገሪቷ የሚገቡ ቱሪስቶች አንዳንድ ጊዜ የተሻለ የመኝታ ቦታ ካላገኙ በአካባቢው በሚገኙ ባዶ የእስር ቤት ክፍሎች ው
🇮🇸 አይስላንድ በጣም ዝቅተኛ የወንጀለኛ መጠን ያላት ሀገር ከመሆኗ የተነሳ ወደ ሀገሪቷ የሚገቡ ቱሪስቶች አንዳንድ ጊዜ የተሻለ የመኝታ ቦታ ካላገኙ በአካባቢው በሚገኙ ባዶ የእስር ቤት ክፍሎች ውስጥ ያድራሉ።😂      🈴Share and join👇🈴 https://t.me/+cg8Pvht0dfQwZTQ0

➪ለእውቀት ያክል🤓 #በቀን ለ24 ሰዓት እየቆጠራችሁ፣1 ትሪሊዮን ላይ ለመድረስ፣ 31ሺ 688 ዓመት ይፈጅባችኋል፡፡ #የኤሌክትሪክ ወንበር የተፈለሰፈው በአንድ የጥርስ ሀኪም ነው፡፡ #የዶሮ ረዥሙ የተመዘገበ የአየር ላይ በረራ 13 ሰከንድ ነው፡፡ #የጥንት ግብፃውያን ከድንጋይ በተሰራ ትራስ ላይ ይተኙ ነበር፡፡ #እስከ 1976 ዓ.ም (እኤአ) በአሜሪካ ፍራንክሊን በሚል የሚጠራ ግዛት ነበር፡፡ • ዛሬ ያ ግዛት ቴኒዝ በመባል ይታወቃል፡፡ #በዓመት ከ10 ሺ በላይ አዕዋፋት ከመስተዋት መስኮቶች ጋር በመጋጨት ይሞታሉ፡፡ #በምድር ላይ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የእንስሳት ዝርያዎች አሉ፡፡ #ከአራት አሜሪካውያን አንዱ በቴሌቪዥን መስኮት ታይቷል፡፡ #አምፑል ፈልሳፊው ቶማስ ኤዲሰን ጨለማን ይፈራ ነበር፡፡ #ሰውነታችን በሰከንድ 15 ሚሊዮን ቀይ የደም ሴሎችን እየፈጠረ ይገድላል፡፡ #ማር አይበላሽም፡፡ 3ሺ ዓመት ያስቆጠረ ማር ለምግብነት ይውላል፡፡ የትኛው አስገረማቹ comment ላይ 👇 @keldenaewneta

እ.ኤ.አ. በ 2019 አንድ ሰው በእስራኤል ከሚገኙት 2 ባንኮች ወደ 8,000 ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ የዘረፈበት መንገድ አቮካዶን የእጅ ቦምብ በማስመሰል ነው። Creativity🧐👌😁 @kelden
እ.ኤ.አ. በ 2019 አንድ ሰው በእስራኤል ከሚገኙት 2 ባንኮች ወደ 8,000 ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ የዘረፈበት መንገድ አቮካዶን የእጅ ቦምብ በማስመሰል ነው። Creativity🧐👌😁 @keldenaewneta

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዱባይ ጁሜራህ ቤይ የተባለ ደሴትን በ €25 ሚሊዮን ዩሮ ገዝቷል። @keldenaewneta
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዱባይ ጁሜራህ ቤይ የተባለ ደሴትን በ €25 ሚሊዮን ዩሮ ገዝቷል። @keldenaewneta

ትንሽ ፈታ በሉ 👱አንዱ ሰውዬው ወንዝ ዳር ቁጭ ብሎ ያለቅሳል😭😭😭 👀ይህንን የተመለከተ አንድ🙎‍♂ ሰው ወደ እርሱ ይመጣና "ለምንድነው የምታለቅሰው?" ይለዋል 👱ሰውዬውም " አንድ ማንኪያ ሙሉ ስኳር እዚህ ወንዝ ውስጥ ጨምሬ የወንዙን ውሃ ብቀምሰው ምንም አይጣፍጥም"😢ሲለው 🙎‍♂፡ ሌላኛው ሰውዬ ሳቁን ይለቀዋል😂፡፡ 👱ሰውዬው----"ምን ሆነህ ነው የምትስቀው?"😡  " " " " " " " " 🙎‍♂አንተ ጅል! መጀመሪያ አታማስለውም ነበር! 😃 መልካም ቀን! @keldenaewneta