cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Unity Gebi-Gubae( ዩኒቲ ግቢ-ጉባኤ)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባኤ ቻናል ነው። በግቢ ጉባኤው የሚከናወኑ ማንኛውንም ተግባራት፣መረጃዎችን፣መልዕክቶችን ለውድ አባላቶቹ ያደርሳል።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
981
Suscriptores
Sin datos24 horas
+47 días
+3930 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም! •የአገልግሎት ስልጠና• የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን በዛሬው ዕለት ማለትም ቅዳሜ ሰኔ 8/2016 ዓ.ም ከቀኑ በ6:00 ሰዓት “የአገልግሎት ስልጠና” የሚኖር ይሆናል። በስልጠናውም ላይ አገልግሎት እንዴት እናገልግል ፣ ለምንስ እናገለግላለን የሚሉትን እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች በሰፊው የሚመለሱበት ስለሆነ ሁላችንም የክርስቶስ አገልጋይ ባሪያ እንደመሆናችን መጠን የአገልግሎትን ጥበብ እንማር ዘንድ በሰዓቱ ተገኝተን ልንማር ያስፈልጋል እና አደራ እንዳንቀር በማለት ግቢ ጉባኤ ጥሪዋን በትህትና ታስተላልፋለች። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
2261Loading...
02
የክርስቶስ ፍጹም ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን። እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የዕርገት በዓል በሰላም አደረሰን/አደረሳችሁ እያልን በዛሬው ዕለት ስለ ክርስቶስ ዕርገት በመርሐ ግብር ሰዓታችን ማለትም ከ 6:00 ሰዓት ጀምሮ እግዚአብሔር በመምህራችን ላይ አድሮ ሊያስተምረን ይፈልጋልና ስለዚህም ምክንያት ሁላችንም እንዳንቀርባት ግቢ ጉባኤያችን መልዕክቷን በትህትና ታስተላልፋለች። ቸር ያገናኘን። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
3121Loading...
03
•ዕርገተ ክርስቶስ• ሐሙስ ሰኔ 6/2016 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በዩኒቲ ግቢ ጉባኤ ስለ ክርስቶስ ዕርገት የምንማማር ይሆናልና በዕለቱ ሁላችንም በቸር እንድንገናኝ የልዑል እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልን። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
5297Loading...
04
Media files
44010Loading...
05
Media files
5812Loading...
06
እግዚአብሔር አስችሎን በዛሬው ዕለት ከ 6:00 ሰዓት ጀምሮ ቅዱስ ያሬድን እንዘክራለን እና ከበረከቱ እንካፈል ዘንድ ሁላችንም በእናታችን ቤት እንድንገናኝ ይሁን። ቸር ቆዩን። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
6961Loading...
07
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም!               •የኮርስ መርሐግብር• እግዚአብሔር ቢፈቅድ በነገው ዕለት ማለትም በሰኔ 30 2016 ዓ.ም በግቢ ጉባኤያችን ለመጀመርያ ዓመት የኮርስ ተማሪዎች የአጭር ጊዜ የተከታታይ ትምህርት የምንጀምር ሲሆን ለ2ተኛ ዓመት የኮርስ ተማሪዎች ደግሞ ከዚህ ቀደም የጀመርነው የኮርስ ትምህርታችን የሚቀጥል ይሆናል ሁላችንም ሰዓታችንን አክብረን 6:20 ላይ እንገኝ። ቸር ያገናኘን🙏 ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
7341Loading...
08
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም! •ዝክረ ቅዱስ ያሬድ• ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር በዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 1/2016 ዓ.ም ከ 6:00 ሰዓት ጀምሮ የተከበራችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ጉባኤውን እንድትካፈሉ እየሸለች በታላቅ ትህትና ግቢ ጉባኤያችን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
7479Loading...
09
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም! •የወረብ ጥናት• እግዚአብሔር ቢፈቅድ በዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 1/2016 ዓ.ም ለሚኖረን የዝክረ ቅዱስ ያሬድ መርሐ ግብር የወረብ ጥናት እንደጀመርን የሚታወቅ ነው። ❕ጥናቱ በዛሬው ዕለት ማለትም ሐሙስ ⏰ከ7:30 ሰዓት ጀምሮ እንደሚኖር ለማስታወስ ወደድን። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
6171Loading...
10
❕በነገው ዕለት ግቢ ጉባኤ አይቀርም! የነገ ሰዎች ይበለን። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
6110Loading...
11
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም! ❕በነገው ዕለት ግቢ ጉባኤ ከ6:20 ሰዓት ጀምሮ አይቀርም! የነገ ሰዎች ይበለን። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
1022Loading...
12
ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን!!! እንደሚታወቀው ማኅበረ ቅዱሳን የመዝሙር እና ኪነጥበብ ክፍሉ የበለጠ ስርዓታቸውን የጠበቁ መዝሙራት  በዓለም ዙሪያ ተደረሻ ለማድረግ ዩቲዩብ መክፈቱ ይታወቃል። በመሆኑም ማኅበረ ቅዱሳን የመዝሙር አገልግሎቱን ለማስፋት ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን በሚል የከፈተውን ዩቲዪብ ሰብስከራይቭ  አንድታደርጉ ሌሎችም ቤተሰቦቻችሁም ሰብስክራይቭ እንዲያደርጉ እንድታደርጉ እና አገልግሎቱን ከጎኑ ሆናችሁ እንድትደግፉ ይሁን እያልን ከታች ያሉትን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉ!! አብራችሁን ስለምታገለግሉ እጅግ እናመሰግናለን ።                                                 ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! Youtube👇 ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን https://www.youtube.com/channel/UC2U27bED0bj7ONXPNmBEKmA Telegram 👇 ቴሌግራም  በቴሌግራም ዜማ ወጥበብ ቴሌግራም ሊንክ ይጫኑት
6601Loading...
13
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 📸 የግቢ ጉባኤያችን 25ኛ ዓመት የምሥረታ መርሐ ግብር ምስሎች 📸 ⏳ ግንቦት 25፤ 2016 ዓ.ም ⏳ ————————————————————— 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ይህን ይጫኑ
3567Loading...
14
ግንቦት 25/2016 ዓ.ም የዩኒቲ ግቢ ጉባኤ 25ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል በምስል #4 📷
8413Loading...
15
ግንቦት 25/2016 ዓ.ም የዩኒቲ ግቢ ጉባኤ 25ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል በምስል #3 📷
6700Loading...
16
ግንቦት 25/2016 ዓ.ም የዩኒቲ ግቢ ጉባኤ 25ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል በምስል #2 📷
5663Loading...
17
ግንቦት 25/2016 ዓ.ም የዩኒቲ ግቢ ጉባኤ 25ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል በምስል #1 📷
5260Loading...
18
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ‼️‼️‼️‼️‼️‼️አስደሳች ዜና‼️‼️‼️‼️‼️‼️ 🔷🔴ልዩ የአጭር ጊዜ ስልጠና ለአብነት ተማሪዎች🔴🔷 በቤተክርስትያናችን ከሰሞነ ሕማማት በስተቀር ዓመቱን በሙሉ ቅዳሴ ይቀደሳል፤ ይህም ከቤተክርስቲያናችን ውስጥ ካሉት የትኛውም አገልግሎት የሚበልጥ ሲሆን ይህንንም በማስመልከት በግቢ ጉባኤያችን ዘውትር ሰኞ፣ ረቡዕ እና ዓርብ ትምህርቱ እየተሰጠ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። አሁን ደሞ አጠር ላለ ጊዜ የሚሰጥ የምስባክ ስልጠና ለመስጠት ዝግጅታችንን አጠናቀን የእናንተን መምጣት እየተጠባበቅን ነው። በስልጠናው ላይም፤ 🔷ስለምስባክ ምንነት (እንዲሁም ስለ መጽሐፈ ግጻዊ ገለጻ) 🔷የዕለቱን ወንጌል፣ ምስባክ እና የሚቀደሰውን ቅዳሴ ከግጻዌ ላይ ፈልጎ ማውጣት 🔷የግጻዌ ምልክቶች ወይም ሥረይ ዜማ ማጥናት 🔷የክብረ በዓላትን ምስባክ ማጥናት 🔷የተመረጡ ምስባክ ልምምድ እነዚህን ሁሉ ለማስተማር እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አስበናል። ስልጠናውን መውሰድ የፈለገ ሰው ሁሉ መማር የሚችል ሲሆን በተለይ ግን ዲያቆናት እና ግብረ ድቁና እየተማራችሁ ያላችሁ ወንድሞች ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ ስልጠናው የሚሰጠት ከአበነት ትምህርት ሰዓታችን ውጪ ነው የሚሆነው። ቦታውም በማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ ነዉ ሚሆነው ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ከስር ባለው የ GOOGLE FORM መመዝገብ ትችላላችሁ። https://forms.gle/zisCRXH1aweV4TCW7 ለበለጠ መረጃ 0911755594 https://t.me/unityabnet
1453Loading...
19
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን ፤ አሰሮ ለሰይጣን ፤ አግዐዞ ለአዳም ፤ ሰላም እምይዕዜሰ ፤ ኮነ ፤ ፍስሐ ወሰላም! •የወረብ ጥናት• ሰኔ 1/2016 ዓ.ም ለሚኖረን የዝክረ ቅዱስ ያሬድ መርሐ ግብር ላይ ለሚቀርብ ወረብ በዛሬው ዕለት ጥናት ስለሚኖር ሁላችንም ወረቡን የምናቀርብ ከቀኑ በ9:00 ሰዓት በግቢ ጉባኤ እንድንገኝ እና እንድናጠና አደራ በማለት እናሳስባለን። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
5491Loading...
20
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቹ ገር የሁን ውድ የግቢ ጉባኤ አባላቶቻችን ። ቸርነቱ እና ፍፁም ፍቅሩ ጠብቆን ለ 25ተኛ ዓመት ምስረታ በዓላችንን ዛሬ በደማቁ አክብረናል። እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ሆኖም በነገው ዕለት በሞያና ተራድኦ ክፍል የተዘጋጀ የእስረኞች ጥየቃ መርሐግብር ስለሚኖር ሁላችንም የምንችል በሙሉ በ4:00 በኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ተገኝተን በረከት እንስታተፍ ዘንድ የክፍሉ አባላት ጥሪያቸውን ያቀርባሉ። ስለሆነም የወንጌሉን ቃል እንፈፅም ዘንድ ሁላችንም እንገኝ ቸር ያገናኘን🙏 ሰላም ዕደሩ
6496Loading...
21
Media files
77613Loading...
22
Media files
94114Loading...
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም! •የአገልግሎት ስልጠና• የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን በዛሬው ዕለት ማለትም ቅዳሜ ሰኔ 8/2016 ዓ.ም ከቀኑ በ6:00 ሰዓት “የአገልግሎት ስልጠና” የሚኖር ይሆናል። በስልጠናውም ላይ አገልግሎት እንዴት እናገልግል ፣ ለምንስ እናገለግላለን የሚሉትን እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች በሰፊው የሚመለሱበት ስለሆነ ሁላችንም የክርስቶስ አገልጋይ ባሪያ እንደመሆናችን መጠን የአገልግሎትን ጥበብ እንማር ዘንድ በሰዓቱ ተገኝተን ልንማር ያስፈልጋል እና አደራ እንዳንቀር በማለት ግቢ ጉባኤ ጥሪዋን በትህትና ታስተላልፋለች። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Mostrar todo...
1🙏 1
የክርስቶስ ፍጹም ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን። እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የዕርገት በዓል በሰላም አደረሰን/አደረሳችሁ እያልን በዛሬው ዕለት ስለ ክርስቶስ ዕርገት በመርሐ ግብር ሰዓታችን ማለትም ከ 6:00 ሰዓት ጀምሮ እግዚአብሔር በመምህራችን ላይ አድሮ ሊያስተምረን ይፈልጋልና ስለዚህም ምክንያት ሁላችንም እንዳንቀርባት ግቢ ጉባኤያችን መልዕክቷን በትህትና ታስተላልፋለች። ቸር ያገናኘን። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Mostrar todo...
🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
•ዕርገተ ክርስቶስ• ሐሙስ ሰኔ 6/2016 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በዩኒቲ ግቢ ጉባኤ ስለ ክርስቶስ ዕርገት የምንማማር ይሆናልና በዕለቱ ሁላችንም በቸር እንድንገናኝ የልዑል እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልን። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Mostrar todo...
2🙏 2
የእጀባ መዝሙራት.pdf2.65 KB
Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር አስችሎን በዛሬው ዕለት ከ 6:00 ሰዓት ጀምሮ ቅዱስ ያሬድን እንዘክራለን እና ከበረከቱ እንካፈል ዘንድ ሁላችንም በእናታችን ቤት እንድንገናኝ ይሁን። ቸር ቆዩን። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Mostrar todo...
8
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም!               •የኮርስ መርሐግብር• እግዚአብሔር ቢፈቅድ በነገው ዕለት ማለትም በሰኔ 30 2016 ዓ.ም በግቢ ጉባኤያችን ለመጀመርያ ዓመት የኮርስ ተማሪዎች የአጭር ጊዜ የተከታታይ ትምህርት የምንጀምር ሲሆን ለ2ተኛ ዓመት የኮርስ ተማሪዎች ደግሞ ከዚህ ቀደም የጀመርነው የኮርስ ትምህርታችን የሚቀጥል ይሆናል ሁላችንም ሰዓታችንን አክብረን 6:20 ላይ እንገኝ። ቸር ያገናኘን🙏 ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም! •ዝክረ ቅዱስ ያሬድ• ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር በዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 1/2016 ዓ.ም ከ 6:00 ሰዓት ጀምሮ የተከበራችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ጉባኤውን እንድትካፈሉ እየሸለች በታላቅ ትህትና ግቢ ጉባኤያችን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Mostrar todo...
🙏 2

2
Photo unavailableShow in Telegram
❕በነገው ዕለት ግቢ ጉባኤ አይቀርም! የነገ ሰዎች ይበለን። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Mostrar todo...
7