cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Unity Gebi-Gubae( ዩኒቲ ግቢ-ጉባኤ)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባኤ ቻናል ነው። በግቢ ጉባኤው የሚከናወኑ ማንኛውንም ተግባራት፣መረጃዎችን፣መልዕክቶችን ለውድ አባላቶቹ ያደርሳል።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
953
Suscriptores
-124 horas
+107 días
+3230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ያሬድ ካህኑ ለእግዚአብሔር ካህኑ ለእግዚአብሔር: ትርድነ ነዓ በህየ መካኑ ያሬድ ነዓ ትርድዓ :: ቁም ዜማ እና ቅኝት
Mostrar todo...
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም! •ዝክረ ቅዱስ ያሬድ• እግዚአብሔር ወዶ ቢፈቅድልን በሰኔ 1/2016 ዓ.ም ለሚኖረን ለዝክረ ቅዱስ ያሬድ መርሐ ግብር የወረብ ጥናቱ ይጀምራል እና አገልግሎቱ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በሙሉ በነገው ዕለት ማለትም ግንቦት 15/2016 ዓ.ም ከ7:30 ሰዓት ጀምሮ በግቢ ጉባኤያችን እንገናኝ ስንል በታላቅ ትህትና ነው። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Mostrar todo...
ያሬድ ካህኑ ለእግዚአብሔር ካህኑ ለእግዚአብሔር: ትርድነ ነዓ በህየ መካኑ ያሬድ ነዓ ትርድዓ :: ቁም ዜማ እና ቅኝት
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም! የመዝሙር ማስታወቂያ 📢 እግዚአብሔር አምላክ ወዶ እና ፈቅዶ ግቢ ጉባኤያችን ከተመሠረተች እነሆ 25 ዓመት እንደሞላት ሁላችንም የምናውቀው ነው ፤ ስለሆነም ልደቷ ልደታችን ነውና እሑድ ግንቦት 25/2016 ዓ.ም በሚኖረን የልደት በዓላችን ላይ በመዝሙር እግዚአብሔርን የምናመሰግን ስለሚሆን በዛሬው ዕለት ማለትም ማክሰኞ ግንቦት 13/2016 ዓ.ም ከ6:20 ጀምሮ የምሥረታ መዝሙሮች ጥናት ይኖረናል እና እንዳትቀሩ ስንል በልዕል እግዚአብሔር ስም በትህትና እንጠራችኃለን። ✨ግንቦት 25 ቸር ያነናኘን። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Mostrar todo...
🙏 3👍 1

Profile mihon
Mostrar todo...
6
ከላይ የተያያዘውን ምስል ሁላችንም ለግቢ ጉባኤያችን የልደቷ ቀን እስኪደርስ ፕሮፋይል ፎቶ እናድርግ ለሁሉም እናጋራ የዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Mostrar todo...
00:28
Video unavailableShow in Telegram
ለግቢ ጉባኤያችን ምስረታ ግንቦት 25/2016 ዓ.ም  በገርጂ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ አይቀርም የዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Mostrar todo...
9
Photo unavailableShow in Telegram
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም! "ባንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደሆነው፥መሰብሰባችንን አንተው ርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ"። •••ዕብ.10÷25••• የተከበራችሁ የቀድሞ አባላትና ተማሪዎች አንኳን ለዩነቲ ግቢ ጉባኤ 25ተኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን እያልን የግቢ ጉባኤያችን 25ተኛ የምሥረታ ዓመት ግንቦት 25/2016 ዓ.ም ከ5:00 ሰዓት ጀምሮ ይከበራል። ስለሆነም በዚህ በዓል ላይ አብራችሁን እንድትገኙ ስንል በግቢ ጉባኤው ስም በአክብሮት ጠርተናችኋል። ለዚሁ በዓል ዝግጅት ይረዳን ዘንድ በዕለቱ የሚወጣ ዕጣ አዘጋጅተናል። ትኬቱን ለማግኘት በቴሌግራም አድራሻ @Arsema212121 ወይም በ @Sofi2124 ያነጋግሩን። ✨ ግንቦት 25 ቸር ያገናኘን! ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Mostrar todo...
👍 3