cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ከሁሉም ፈሰስ ፈሰስ ኢስላሚክ የእውቀት ግብይት ማግኛ

أَلَمْ يَكُ نُطْفَةً مِّن مَّنِيٍّ يُمْنَىٰ የሚፈስ ከኾነ የፍትወት ጠብታ አልነበረምን? ثُمَّ كَانَ عَلَقَةً فَخَلَقَ فَسَوَّىٰ فَجَعَلَ مِنْهُ الزَّوْجَيْنِ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰ ከእርሱም ሁለት ዓይነቶችን ወንድና ሴትን አደረገ፡፡ ከዚያም የረጋ ደም ኾነ (አላህ ሰው አድርጎ) ፈጠረውም፡፡ አስተካከለውም፡፡

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
400
Suscriptores
+124 horas
+47 días
+430 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
እዉነተኛ ጓደኛ ከፍ ማድረግ ካልቻለ እንድትወድቅ አይፈቅድም"
390Loading...
02
ሀገራዊ ምክክር ሲሉን ህዝብ ከ መንግስት ጋር ሊወያይ መስሎኝ ነበር 🤣🤣 ለካ ዘር ጭፍጨፋ የፈፀሙ እርስ በእርስ ተሰብስበው የሚወያዩበት መድረክ ነው። ከተያዩ የማህበረሰብ ክፍል የተወጣጡ ነዋሪዎች የተባሉት እነ ካሳዬ ጨመዳ ናቸው ።
450Loading...
03
ላስታውሳቹህ
520Loading...
04
የዳዕዋ ፕሮግራም ለእህቶች‼ ===================== ✍ እህቶች የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 24 የት ናችሁ? ቀጠሯችሁን ወደ ነሲኃ የሴቶች የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መድረሳ ቅጥር ግቢ ውስጥ ብታደርጉ ታተርፋላችሁ። በነሲሓ መድረሳ ልዩ የሆነ የወጣቶች የሙሐደራ ፕሮግራም በሴት ኡስታዛዎች ተዘጋጅቶ ይጠብቅችኋል። በእለቱ ከሚዳሰሱ ርዕሶች መካከል፦ ①) ሙስሊም ወጣት ሴቶች እና ማኅበራዊ ሚዲያ፣ ②) ዘመናዊ ዲነኝነት በሸሪዓህ ሚዛን፣ እንዲሁም እናንተን የሚያሳትፉ አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞች አዘጋጅተው በጉጉት እየጠበቋችሁ ነው። ከናንተ የሚጠበቀው ሌላ ፕሮግራም ቢኖርባችሁ እንኳ ቀድመው ስላሳወቋችሁ እንደምንም አመቻችታችሁ በጊዜ በቦታው መገኘት ብቻ ነው። እንኳን ለዲን ለስንቱ ላልረሳ ነገር ጊዜ ይጠፋ የለ! ጭራሽ በዚህ በአላህ መንገድ ላይ መተዋወስ በተመናመነበትና አብዛሃኛው ሰው በዱንያና መዘዞቿ በተጠመደበት ተጨባጭ አስታወሽና ቀልብን አርጣቢ ማግኘት መታደል ነውና ጎራ በሉ። በዕለቱም ጂልባብና ኒቃብ መልበስ ላልቻሉ እህቶች ጂልባብና ኒቃብ ይሰባሰባል። ያላችሁን ትርፍ ጂልባብና ኒቃብ ለእህቶቻችሁ ይዛችሁ ብትሄዱ ትልቅ ኸይር ነው። √ አድራሻ፦ ግራር ኮንዶሚኒየም ከፍ ብሎ ከአ-ት'ተቅዋ ባህላዊ ሕክምና ማዕከል 100 ሜትር ገባ ብሎ √ ሰዓት: ከጠዋቱ 2:30–6:30 √ አዘጋጅ፦ የዓሊ መስጂድ ወጣቶች ጀመዓህ √ ቦታው ቢጠፋችሁ ወይም ሌላ መረጃ ከፈለጋችሁ፦ 0936993504 ወይም 0904638151 ብትደውሉላቸው ጠብ እርግፍ ብለው ያስተናግዷችኋልስ! ኢንሻ አላህ፣ ቅዳሜ አይቀርም!
200Loading...
05
መካ ውስጥ ለነብዩ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የሚላቸው ዛፍና ድንጋይ ነበር አጂብ አትሉም
530Loading...
06
ጓደኛ ጎታች ነው (ይስባል) ፤ ወይ ወደ ጀነት ይስባል አሊያም ወደ እሳት ይጎትታል። ምርጥ ጓደኛ ካላችሁ አላህን አመስግኑ።
650Loading...
07
🌟 ልዩ የዳዕዋ ዝግጅት በነሲሓ መስጂድ 👌እሁድ ዙልቂዕዳ 26/1445 ዓ. ግንቦት 25/2026 ከ 3፡30 ጀምሮ 18 ማዞሪያ በሚገኘው ነሲሓ መስጂድ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
600Loading...
08
በሃገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በኩል የማኅበረሰብ ተወካዮችን እንደት እንደሚመርጡ ከተሳታፊዎች አንደበት አዳምጡ። ሙስሊሙን ማኅበረሰብ አግልለዋል የምንለው በምክንያት ነው። ይህ ተቋም ካልተስተካከለ ዛሬ ነገ ሳይባል መፍረስ አለበት። ይህን ቪድዮ በደምብ አዳምጡት! እየሠሩት ያለው ነገር ይገባችኋል።
690Loading...
09

901Loading...
10
#አስቸኳይ_መረጃ_ሼር_ሼር ጉለሌ እስላም መቃብር ለበርካታ አመታት ስራ አቆሞ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ በአላህ ፍቃድ እንዲሁም በህዝበ ሙስሊሙ፣ በሰፈሩ ወጣቶችንና በአዲስ አበባ መጅሊስ እልህ አስጨራሽ ትግል ቡኃላ እንደ አዲስ የቀብር ስራ እንዲጀምር መደረጉንና ቀብር መጀመሩ ይታወሳል። ሆኖም ዛሬ እለተ ማክሰኞ አመሻሽ ላይ በቀብሩ ዙሪያ በህገወጥ መንገድ መሬት ወረው ቤት ሰርተው ይኖሩ የነበሩና የቀብር  ስራ መጀመሩ ያላስደሰታቸው አንዳንድ አካላቶች ጥቂት ወጣቶችን በማደራጀትና በመሰብሰ የቀብር ጥበቃውን ጎድተውት ወደ ውስጥ በመግባት የቢሮውን በር በመገንጠል ቢሮ ውስጥ የሚገኙትን እቃ ሰባብረዋል:: ይህን ሰምቶ ነገሩ ወደ ከፋ ነገር እንዳያመራ ጉዳዩን ለማጣራት ወደ ስፍራው የአዲስ አበባ መጅሊስ ተወካይ ሁስታዝ መሀመድ አባተ በቦታው የተገኘ ቢሆንም  የአዲስ አበባ ፖሊሶች ባሉበት በፊለፊታቸው በማን አለብኝነት በነዚህ ወጣቶች ተሰንዝሮበት መጠነኛ ጉዳት አድርሰውበታል አሁን ላይ ጣሊያን ሰፈር የሚገኘው ፓሊስ ጣቢያ እንደሚገኝም ታውቋል። በዚህም የተነሳ በአሁኑ ሰዐት የሰፈሩ ወጣቶች እንዲሁም ህዝበ ሙስሊሙ ጣሊያን ሰፈር ፖሊስ ጣቢያ በመገኘት ቁጣውን እየገለፀ ይገኛል ስለዚህ ነገሩ ወደ ማያስፈልግ ግጭቶች እንዳያመራ ህዝበ ሙስሊሙም በስሜታዊነት የማይሆን ነገር ውስጥ እንዳይገባ የሚመለከተው አካል አፋጣኝ መፍትሄ ሊሰጠንና ሊያበጅ ይገባል!!!!! በመቀጠል ነገ ጠዋት ሙስሊም ነኝ የምንል በሙሉ በስፍራው በመገኘት በቀብር ቦታው እንደማንደራደር ማሳየት ይገባል!!! ነገ ሁላችንም ጉለሌ እስላም መቃብር እንገናኝ!!!
2141Loading...
11
🍁ቀንህን ማሳመር ከፈለክ የተደረገልህን መልካም ነገር አስብና በማመስገን ጀምር፤  የሚያስደስቱህን ነገሮች ደጋግመህ ባሰብክ ቁጥር ሌሎች አስደሳች ነገሮች ይጨመሩልሀል። በተበሳጨህ ቁጥር የሚያበሳጩ ነገሮች ይጨመሩልሀል። "ለምን?" ብሎ የሚጠይቅ አይጠፋም፤ "ላለው ይጨመርለታል ከሌለው ደግሞ ያው ያለውም ይወሰድበታል" ነው የተባለው ስለዚህ ወዳጄ ደስታ ካለህ ደስታ ይጨመርልሀል @delilsuleyman
790Loading...
12
Media files
880Loading...
13
Media files
1030Loading...
14
Media files
860Loading...
15
የሀይድን ጉዳይ እያስተዋልኩ ነበር.. ብዙ ሴቶች በሀይድ ወቅት ራስ ምታት ሆድ ቁርጠት እና የጀርባ ህመም ያጋጥማቸዋል.. አንድ ሶስተኛ የሚሆኑት በከፍተኛ ድብርት እና የስሜት መገለባበጥ ውስጥ ይመላለሳሉ ምናልባትም አንዳንዴ ማልቀስ.. ይሁ ሁሉ ሲሆን አለም ለነሱ እረፍት አይሰጣቸውም መደበኛ ትምህርቶች አይቋረጡም.. ፈተናዎች አይዘዋወሩም.. ስራም ለነሱ ተብሎ የተለየ ፍቃድ አይሰጥም.. አላህ ሲቀር ይወዳቸዋልና እንዲንገላቱ አልፈቀደም .. ልዩ የህይወት ፍቃድ ሰጣቸው በዛ ወቅት ሰላትን አነሳላቸው ጾምን እንዳይጾሙ ከለከላቸው Aisha said that when I was in my period (menstruating), the Prophet (ﷺ) would lean on my lap and recite the Quran. Sahih al-Bukhari, Book 6, Hadith 304 አኢሻ ነብዩ (ﷺ) እኔ ሀይድ ላይ ሆኜ እቅፌ ውስጥ ተደግፈው ቁርአን ይቀሩነበር ብላለች ክብር ተመልከቱ በነብዩ የህይወት ትምህርት ውስጥ ወንድ ልጅ በየትኛውም ሁኔታ ሚስቱን ካላከበራት ክብር የለውም😕🤷.. ረሱል ﷺ ከእናንተ ውስጥ ምርጡ ለባለቤቱ ምርጥ የሆነው ነው ብለዋል Sahih (Hadith 4010) -ይሄንን ነጥብ ያነሳሁት አንዳንዶች ይመጡና እስልምና ሴትን ልጅ በድሏል ይላሉ ኢስላም ለሴት ልጅ ያለውን ክብር በትንሹ ከተረዱት ብዬ ነው።
900Loading...
16
ለሚስትህ የምታደርግላት 22 ነገሮች 1- በስሟ አትጥራት፤ በቃ አለ አይደል አቆላምጣት፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ሚስታቸውን አኢሻን ሲጠሯት "አዒሽ" እያሉ በማቆላመጥ ነበር.! . 2.ከሚስትህ ጋር ሀላል ጨዋታ ተጫወት አስታውስ መልዕክተኛው(ﷺ) ከሚስታቸው ጋር ሩጫ ይወዳደሩ ነበር.! . 3. ከሷ ጋር ያለህን አኗኗር በእዝነትና ልቧን በሚያረጋጋ ሁኔታ አድርገው (አስታውስ ነብያችን ﷺ በመጨረሻ ጊዜያቸው የነገሩን አደራና ማስጠንቀቂያ ነው) . 4.ስጦታዎችን ግዛላት፤ ከረሜላም ቢሆን አንዳንዴ ሴቶች እንደህፃን ትሪት ስናደርጋቸው ደስ ይላቸዋል (ልብ በሉ እኔ አይደለም ያልኩት ) . 5. በፆታዊ ግንኙነት ወቅት ራስወዳድ ሆነህ የሷን ስሜትመጠበቅ አትርሳ። ይሄ ከአላህ መልዕክተኛ ﷺ የተሰጠን ትልቅ ቁምነገር ነው.! (መልዕክተኛ ላኩ የሚለውን ሀዲስ ፈላልገህ አንብብ ) . 6. በቤት ውስጥ የግል ስራዎች (ማብሰል፣ አቃ ማጠብ ወዘተ) አግዛት (ይሄ ሱና ነው) . 7. ቤተሰቦቿን አክብር አቅም ካለህም በኢኮኖሚ አግዛቸው፡፡ . 8. ላደረገችልህ መልካም ስራ ማመሰግን አትርሳ፤ ከማመስገን አትሰልች አስታውስ ሰዎችን ያላመሠገነ አላህን አያመሰግንም፡፡ . 9. እሷ ላንተ ምን ማለት እንደሆነች አሳውቃት፤ ምን ያክል እንደምትወዳት ንገራት፣ እሷን በማግኘትህ ምን ያህል እድለኝነት እንደሚሰማህ ዘርዝርላት፡፡" . 10. አንዳንዴ ልክ እንደህፃን ተሸክመህ አልጋዋ ድረስ አድርሳት። . 11. ከመምከርህ በፊት ስለሰራችው ስራ አሞጋግሳት፡፡ . 12. ራስክን ለሷ ውብ አድርግላት የሰውነትም የአፍህም ጠረን ንፁህና ራሱን የሚጠብቅ ተወዳጅ ወንድ ሁንላት፡፡ . 13. ጊዜ በመስጠት አውራት፤ ብቻችሁን የምታወሩበትን መንገድ ፍጠር . 14. አንተ ቤት በማትኖርበት ሰአት መደወልና ቴክስት ማድረግ አትርሳ.! . 15.ስራዎችን አብረህ መፈፀም አትርሳ ልክ በጋራ ቁርአን መቅራት፣ በጋራ መብላት፣ በጋራ ሻወር መውሰድ ወዘተ .. . 16. ጥፋቷን በሰዎች ፊት በፍፁም ከመናገር መቆጠብ" አለብህ፡፡ . 17. ፕሮግራም መድበህ ዲኗን አስተምራት፤ በዲን ጉዳዬች ላይ ለምትሰራቸው ስራዎች አበረታታት፡፡ . 18. መምታት መደብደብና እሷን መጉዳት በፍፁም የለብህም ፤እጅግ ተገቢ ነገር አይደለምና፡፡ . 19. ሒጃቧን በስርአት እንድትለብስ፣ አምስት ወቅት ሶላት እንድትሰግድና ረመዷንን እንድትፆም አነሳሳት ምክንያቱም እነኝህ ፈርድ ናቸውና፡፡ . 20. በሷ በኩል ስለሰጠህ ኒዕማ አላህን አመስግን . 21. ሁሌም በዱአህ አትርሳት፡፡ . 22. ወደ ጀነት የምትዳረስበት ጥሩ መንገድ ሁንላት።
1033Loading...
17
Media files
1292Loading...
18
Media files
770Loading...
19
ለመረጃ ይሆናችሁ ዘንድ… ትናንት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሰፈረ ሰላም በሚገኘው የጤና ሳይንስ ካምፓስ ቤተ መጽሐፍት ላይ በአልማዝዬ ተለጥፎ የነበረው ወረቀት ተገቢ እንዳልነበረና እንዲህ አይነት ነገር ቢኖር እንኳ ሴት ሠራተኞች ተመድበው መፈተሽ እንደሚችሉ ተነግሮ ግለሰቧም በዚህ በለጠፈችው ተጠያቂ እንደምትደረግ ዛሬ የግቢው ጀማዓዎች ከካምፓሱ ሥራ አስፈፃሚ ፕሮፌሰር አንዷለም ደነቀ ጋር ባደረጉት ንግግር አሳውቋቸዋል። ሆኖም ግን «የአሳ ግማቱ ከአናቱ!» ነውና በሃገር አቀፍ ደረጃ ከላይ ከፌዴራል ጀምሮ የኒቃብ ጉዳይ በግልፅ ረቂቅ አዋጁ ላይ ተፈቅዶ መውጣት አለበት።
1111Loading...
20
ምን እየተካሄደ ነው⁉️ =============== ✍ Ethiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን «ኢትዮጵያ እየመከረች ነው!» ብሎ በተለያዩ አጋጣሚዎች ሲደሰኩር እየሰማን ነው። ከማን ጋር ነው የምትመክረው? ምንድን ነው የምትመክረው? እንደት ነው የምትመክረው? ሙስሊሙን የማይመለከት ጉዳይ ላይ ነው የምትመክረው? ወይንስ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ኢትዮጵያዊ አይደሉም ተብሎ ይታሰባል? ናቸው ተብሎ ከታመነ በምክክር ሂደቱ ውስጥ በበቂ ሁኔታ አለመወከላቸው ለምን አስፈለገ? ይህ አካሄድ የእውነት ምክክር ነው የሚባለው ወይንስ ሴራ? ባለፈ የአማራ ክልል መጅሊስ ቅሬታውን አቅርቧል። ዛሬ ደግሞ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መጅሊስ ቅሬታውን ለፌዴራል መጅሊስ አቅርብልኝ ብሎ ልኳል። ፌዴራል መጅሊሱ በራሱ እንኳን የሌላ ቅሬታ ሊያቀርብ የራሱንም አልተሰማሁም ብሏል። ታዲያ እንደት ነው የምንግባባው? በሰሜን፣ በደቡብ፣ በምስራቅ፣ በምዕራብ ያለው ሙስሊም በበቂ ሁኔታ ሳይወከል እየተካሄደ ያለው የምክክር ሂደት አይወክለንም። በርሱ ሳቢያ በሚመጣ የትኛውም ውሳኔና ማሻሻያ አንዳኝም። የእውነት ለሃገር ሰላምና መረጋጋት የሚጥር የመንግስት አካል ካለ የዚህን ተቋም አሁናዊ መሪዎች አባሮ በትክክለኛ ሰዎች በመተካት ህዝበ ሙስሊሙ ከፌዴራል እስከ ቀበሌ ቁጥሩን በሚመጥን ልክ እንዲወከል የሚያደርግ አሠራር መዘርጋት አለበት። አለበለዚያ ከወዲሁ ወራጅ አለ ብለናል! ይሄ ሳይረገዝ የተወለደ አካሄድ ሩቅ አያራምደንም። ገና ሳይረገዝ ከሽፏል!
1090Loading...
21
ሰወች ጋር ስትኖል ሁሌም ይህንን እንዳረሳ ባጠቅማቸው አትጉዳቸው ባታስደስታቸው አታዛዝናቸው ባታሞግሳቸው አታሳንሳቸው! ሠናይ ቀን
1001Loading...
22
ለጠቅላላ ዕውቀት እንዲሆናችሁ፦ ①) ከሺዓዎች መካከል በአንፃሩ የተሻሉ የሚባሉት ዓልይን ከአቡበከርና ዑመር የሚያስበልጡት ናቸው። ②) ሺዓዎች አቡበክርና ዑመር ካፊር ናቸው ይላሉ። አዑዙ ቢላህ! አቡበከር'ኮ "የርሱ ኢማንና የዚህ ኡማ ኢማን ቢመዘን የርሱ ይበልጣል!" ብለው ውዱ ነቢይ ﷺ የመሰከሩለት ነው! أفضل الخلق بعد الأنبياء! ታዲያ እንደት ነው እነዚህን ተራሮች ጭራሽ ካፊር የሚባሉት? በዚህ ማመንንም ሺዓህ ለመሆን እንደ ሸሃዳ ነው የሚያዩት። ③) ከአቡበከርና ከዑመር ባሻገር አጠቃላይ ሶሐቦችን ከእስልምና ያስወጣሉ። ከ7ቱ በስተቀር ሌሎቹ ሁሉም የነቢዩ ﷺ ሶሐቦች ነቢያችን ከሞቱ በኋላ ወደ ኩፍር ተመልሰዋል ብለው ያምናሉ። አዑዙ ቢላህ! ለመፃፍም ይሰቀጥጣል። ④) እናታችንን ዓኢሻን በዝሙት ወንጀል ይቀጥፉባታል። በቁርኣን ንጹሕነቷ የተረጋገጠ ሆኖ ሳለ ይህን ማለት ግልፅ ኩፍር ነው። ⑤) አሁን ላይ እጃችን ላይ ያለው ቁርኣን ኦርጂናሉ አይደለም ይላሉ። ይህም ግልፅ ክህደት ነው። ⑥) አኢማህ የሚሏቸውን ሰዎች ድንበር ያልፉባቸዋል፣ ለአላህ ብቻ የሚገባን አምልኮም አሳልፈው ይሰጧቸዋል። ⑦) በተቂያህ ያምናሉ። ካላቸው ውስጣዊ እውነታ በተቃራኒ ውጫዊ ማስመሰልን ይላበሳሉ። ⑧) ከቂያም ቀን በፊት ውዱ ነቢይ ﷺና ቤተሰቦቻቸው ወደ ዱንያ ይመለሱና፤ የዛኑ ጊዜ አቡበከር፣ ዑመር፣ ዑሥማን፣ ሙዓዊያህና ሌሎችም (በነርሱ እሳቤ አህለል በይቶችን ያስቸገሩ) ወደ ዱንያ ይመለሱና ከባድ ቅጣትን ያቀምሷቸዋል ብለው ያምናሉ። … በአጭሩ ሁሉም ሺዓህ ሙብተዲዕ ቢሆንም፤ ከነርሱ መካከል ቢድዓው ከእስልምና የሚያስወጣውና የማያስወጣው አለ። ቅርንጫፋቸው በጣም ብዙ ስለሆነ በአንድ ቅርጫት ውስጥ ብይናቸው ባይገባም ከላይ የተጠቀሱት ነጥቦች ግን ብዙዎቹ ያለ ምንም ማቅማማት ከእስልምና የሚያስወጡ ናቸው።
940Loading...
23
ርብርብ ለጋራ ግብ ~ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ስራ ነው። ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ ወይም በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ አካውንት የተከፈተ ሲሆን   1. ገንዘብ በማሰባሰብ ኒቃብና ጅልባብ መግዛት፣ 2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ በመቀበል ለተቸገሩ እህቶቻችን ማድረስ ናቸው። የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው። የኢትዮጲያ  ንግድ  ባንክ ➛ 1000588690486 Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba ለየትኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላቹ። እህቶች በዚህ👇 @AhluYeWereilua @nikab_new_wbetea  ወንድሞች በዚህ👇 @FuadBezu @red_one1212 ስልክ 0913666695          0903939033 የቴሌግራም  ቻናላችን👇 t.me/NikabJilbab የቴሌግራም  ግሩፓችን 👇 t.me/nikab_jilbab_group
880Loading...
24
Media files
1040Loading...
25
የጓደኛው ቤት ደጃፍ እንደቆመ ሲፈራ ሲቸር እያመነታ በሩን በቀስታ አንኳኳ። ተከፈተለት አይኑን ከመሬቱ እንደተከለ ለጓደኛው እንዲህ አለ፡- "ብዙ ጊዜ የሆነኝ ዕዳ ሰላም ነሳኝ ጧት ማታ አበዳሪዬ ሲጠይቀኝ የምከፍለው ገንዘብ አጣሁ። የማደርገው ግራ ቢገባኝ ችግሬን ላካፍልህ ወዳንተ መጣሁ" ወደ ውስጥ ተመለሰና አራት መቶ ዲርሀም ቆጥሮ ሰጠው። በደስታ ሲፍለቀለቅ ተሰናብቶት እያለቀሰ ወደቤት ዘለቀ። ይህን ሁሉ ተደብቃ ስትከታተል የነበረችው ሚስት የባሏን ለቅሶ ስታይ "ለምን ታለቅሳለህ? ብሩን መስጠት ከብዶህ ከሆነ ይቅርታ የለኝም ብለህ ምክኒያት ፈጥረህ አትመልሰውም ነበር?" አለችው "ያስለቀሰኝስ ያለበትን ሁኔታ ሳልከታተል በመቅረቴ ተቸግሮ እስኪጠይቀኝ ድረስ ቸልተኛ መሆኔ ነው" አላት።
1382Loading...
26
Media files
1360Loading...
27
#USA #Ethiopia አሜሪካ በአማራ ክልል ይንቀሳቀሳሉ ያለቻቸው የፋኖ ኃይሎች " ውይይትን አልቀበልም " ማለታቸውን በመግለጽ ይህ " ለራሳቸውም አይጠቅማቸውም " አለች። ሀገሪቱ ይህን ያለችው በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር በሆኑት ኢርቪን ማሲንጋ አማካኝነት ነው። አምባሳደሩ ፤ " በአማራ ክልል ውስጥ ውጊያ እያደረጉ የሚገኙት እራሳቸውን ' ፋኖ ' ብለው የሚጠሩ ኃይሎች ' ውይይትን አንቀበልም ' ማለታቸው ለራሳቸውም አይጠቅማቸውም " ብለዋል። ከመንግስት ጋር በታንዛንያ የሰላም ንግግር ሲያደርጉ የቆዩት የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (OLA) ተዋጊዎችን " በድርድር ተስፋ ሳትቆርጡ ፤ መተማመንን ለመገንባት ጥረት አድርጉ " ብለዋቸዋል። አሜሪካ ይህን ያለችው ዛሬ ግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ/ም ኢትዮጵያን በተመለከተ የምትከተለውን ፖሊሲ አስመልክቶ በአምባሳደሯ በኩል ባስተላለፈችው መልዕክት ነው። በአዲስ አበባ ፤ መርካቶ አካባቢ በሚገኘው የቀድሞ የአሜሪካን ግቢ በነበረ መርሀ ግብር የአሜሪካ አፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመርን ጨምሮ ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተው ነበር
1190Loading...
28
ይህንን ቻሌንጅ ተቀላቀሉ‼ ================== ✍ ይህንን ባለ 15 ገፅ የመንግስትንና የኃይማኖቶችን ግንኙነት በተመለከተ በዝርዝር ያብራራል የተባለለትን አዲሱን ረቂቅ አዋጅ ሶፍት ኮፒ በስልካችሁ ላይ ላለ ሰው ሁሉ፣ በምታገኙት ግሩፕና ቻነል እንዲሁም በማንኛውም ገፅ ላይ በማሰራጨት መረጃው በእያንዳንዱ ሙስሊም እጅ ላይ ደርሶ እንዲያነበው እናድርግ። ለዚህ ረቂቅ አዋጅ ግብዓት ይሆን ዘንድ የቀረበውን ባለ 164 ገፅ ጥናት ማንበብ ለሚፈልግም ሶፍት ኮፒው በዚህ ሊንክ ይገኛል። https://t.me/MuradTadesse/35708 * ሰው ጽሑፉን ዝም ብሎ ቢያነበውም ከላይ ሲመለከታቸው አንቀፆቹ ጤነኛ ሊመስሉት ስለሚችሉ፤ ፍንጭ ይሰጠው ዘንድ ረቂቅ አዋጁ ከኛ ከሙስሊሞች ጋር የሚያጋጩትንና ጥያቄ የሚያጭሩ 15+ ነጥቦች የተጠቀሱበትን ይህንን ጽሑፍም ጨምሩለት። https://t.me/MuradTadesse/35742 ይህንን የአዲሱን ረቂቅ አዋጅ PDF ለሁሉም በማሰራጨት መረጃው እንዲደርሰው እናድርግ። የላ ቻሌንጃችን ይጀመር! አብዛሃኛው ሰው ከጀርባ ምን እየተካሄደ እንዳለ መረጃው የለውም። ጭራሽ አዲስ ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን ራሱ እንኳን ከመረጃው የራቀው ማኅበረሰብ ሚዲያ ላይ አለን የሚለው ራሱ በበቂ ሁኔታ የሰማ አይመስለኝም። ወሬውን ቢሰማም ዶክመንቱ በተጨባጭ ያልደረሰው ብዙ ነውና ይህንን በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር። የፌዴራሉ መጅሊስም በዚህ ጉዳይ ተቃውሞ ያወጣውን ባለ 4 ገፅ መግለጫ አያይዘን እናሰራጨው። መግለጫው በዚህ ሊንክ ይገኛል። https://t.me/MuradTadesse/35632?single ከተቋማችንም ጎን እንቁም። የላ! ከአሁኑ ይጀመርና ያሰራጨ ሰው ለማነቃቂያ ስክሪን ሹቱን ኮመንት ላይ አስቀምጡት!
1180Loading...
29
አንች ሰነፍ ተነሽ ሱብሒ ሶላት ስገጅ.. ብለህ ሴት ልጅህ ወይም ታናሽ እህትህ ላይ ከመጮህህ በፊት ሶላት ያላት ስለመሆኑ አረጋግጥ አለችኝ ነብሴ
910Loading...
30
Media files
1240Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
እዉነተኛ ጓደኛ ከፍ ማድረግ ካልቻለ እንድትወድቅ አይፈቅድም"
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሀገራዊ ምክክር ሲሉን ህዝብ ከ መንግስት ጋር ሊወያይ መስሎኝ ነበር 🤣🤣 ለካ ዘር ጭፍጨፋ የፈፀሙ እርስ በእርስ ተሰብስበው የሚወያዩበት መድረክ ነው። ከተያዩ የማህበረሰብ ክፍል የተወጣጡ ነዋሪዎች የተባሉት እነ ካሳዬ ጨመዳ ናቸው ።
Mostrar todo...
የዳዕዋ ፕሮግራም ለእህቶች‼ ===================== ✍ እህቶች የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 24 የት ናችሁ? ቀጠሯችሁን ወደ ነሲኃ የሴቶች የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መድረሳ ቅጥር ግቢ ውስጥ ብታደርጉ ታተርፋላችሁ። በነሲሓ መድረሳ ልዩ የሆነ የወጣቶች የሙሐደራ ፕሮግራም በሴት ኡስታዛዎች ተዘጋጅቶ ይጠብቅችኋል። በእለቱ ከሚዳሰሱ ርዕሶች መካከል፦ ①) ሙስሊም ወጣት ሴቶች እና ማኅበራዊ ሚዲያ፣ ②) ዘመናዊ ዲነኝነት በሸሪዓህ ሚዛን፣ እንዲሁም እናንተን የሚያሳትፉ አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞች አዘጋጅተው በጉጉት እየጠበቋችሁ ነው። ከናንተ የሚጠበቀው ሌላ ፕሮግራም ቢኖርባችሁ እንኳ ቀድመው ስላሳወቋችሁ እንደምንም አመቻችታችሁ በጊዜ በቦታው መገኘት ብቻ ነው። እንኳን ለዲን ለስንቱ ላልረሳ ነገር ጊዜ ይጠፋ የለ! ጭራሽ በዚህ በአላህ መንገድ ላይ መተዋወስ በተመናመነበትና አብዛሃኛው ሰው በዱንያና መዘዞቿ በተጠመደበት ተጨባጭ አስታወሽና ቀልብን አርጣቢ ማግኘት መታደል ነውና ጎራ በሉ። በዕለቱም ጂልባብና ኒቃብ መልበስ ላልቻሉ እህቶች ጂልባብና ኒቃብ ይሰባሰባል። ያላችሁን ትርፍ ጂልባብና ኒቃብ ለእህቶቻችሁ ይዛችሁ ብትሄዱ ትልቅ ኸይር ነው። √ አድራሻ፦ ግራር ኮንዶሚኒየም ከፍ ብሎ ከአ-ት'ተቅዋ ባህላዊ ሕክምና ማዕከል 100 ሜትር ገባ ብሎ √ ሰዓት: ከጠዋቱ 2:30–6:30 √ አዘጋጅ፦ የዓሊ መስጂድ ወጣቶች ጀመዓህ √ ቦታው ቢጠፋችሁ ወይም ሌላ መረጃ ከፈለጋችሁ፦ 0936993504 ወይም 0904638151 ብትደውሉላቸው ጠብ እርግፍ ብለው ያስተናግዷችኋልስ! ኢንሻ አላህ፣ ቅዳሜ አይቀርም!
Mostrar todo...
መካ ውስጥ ለነብዩ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የሚላቸው ዛፍና ድንጋይ ነበር አጂብ አትሉም
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ጓደኛ ጎታች ነው (ይስባል) ፤ ወይ ወደ ጀነት ይስባል አሊያም ወደ እሳት ይጎትታል። ምርጥ ጓደኛ ካላችሁ አላህን አመስግኑ።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🌟 ልዩ የዳዕዋ ዝግጅት በነሲሓ መስጂድ 👌እሁድ ዙልቂዕዳ 26/1445 ዓ. ግንቦት 25/2026 ከ 3፡30 ጀምሮ 18 ማዞሪያ በሚገኘው ነሲሓ መስጂድ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
Mostrar todo...
16:21
Video unavailableShow in Telegram