cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ከሁሉም ፈሰስ ፈሰስ ኢስላሚክ የእውቀት ግብይት ማግኛ

أَلَمْ يَكُ نُطْفَةً مِّن مَّنِيٍّ يُمْنَىٰ የሚፈስ ከኾነ የፍትወት ጠብታ አልነበረምን? ثُمَّ كَانَ عَلَقَةً فَخَلَقَ فَسَوَّىٰ فَجَعَلَ مِنْهُ الزَّوْجَيْنِ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰ ከእርሱም ሁለት ዓይነቶችን ወንድና ሴትን አደረገ፡፡ ከዚያም የረጋ ደም ኾነ (አላህ ሰው አድርጎ) ፈጠረውም፡፡ አስተካከለውም፡፡

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
384
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
-1330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የሆነ ቀን ራስህን የሆነ ሰዓት ላይ ሁሉ ነገርህ ሁኖ ስትንከባከበዉ የነበረን  ሰዉ ችላ ስትለዉ  ትመለከታለህ!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🤲      ወንጀሌ ቢበዛ  ቢተልቅ ግዝፈቱ ዕዝነትህ ሰፊ ነው  መጥተው ለቶበቱ። ለመልካሞች ብቻ  ቢሆን የምትምረው ወንጀለኛው ባርያህ  ወዴት ነው ሚሸሸው? በወንጀሌ አምኜ  መጣሁ ተፀፅቼ መሸሻ የሌለው  ቅጣትህ ፈርቼ፤    ይቅር ባይ ነህና  እለምንሃለው አንተ ከመለስከኝ  የለኝም ምቀርበው! የለኝም ያለ አንተ  አጋዥ ወይ ረዳት በዝነትህ አካተኝ  ነፍሴን ድረስላት!! በዝነትህ አካተኝ  ነፍሴን ድረስላት!!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ትዝብት‼ ======== ሐይስኩልና ዩኒቨርስቲ ላይ ኒቃብና ጂልባብ ኢስላማዊ አለባበስ ነው ብለው እህቶቻችንን ከፈተና እና ከትምህርት የሚያግዱ ሙስሊም ጠሎች፤ እንዲህ አይነቱን ግልፅ ኃይማኖታዊ አለባበስ ግን ፈቅደዋል። ይህ ፎቶ የ12ኛ ክፍል ለመፈተን ወደ ካምፓስ የሚገቡ ሰው ፎቶ ነው። እንኳን ሊከለክሏቸው ጭራሽ ተሳልመው ነው የሚያስገቧቸው¡ Double Standard at its tip!
Mostrar todo...
💔 2
በጣም የሚዋደዱ ባልና ሚስት ነበሩ.. ታድያ አንድ ቀን ሚስት በጣም ታማ ሞት አፋፍ ላይ ሳለች ለባሏ ''ሆዴ እኔ ስሞት ለማግባት ምን ያህል ትቆያለህ?'' ትለዋለች ባልም እያለቀሰ ''የቀብርሽ አፈር እስኪደርቅ አላገባም'' ይላታል ሚስት ''የቀብሬ አፈር እስኪደርቅ ድረስ እንደማታገባ ቃል ግባልኝ'' ስትለው ቃል ይገባላታል ባልየው ሚስቱ ከሞተች በኋላ በየቀኑ እየሄደ የሚስቱን መቃብር ሲዘይር ቀብሯ ሁሌ እርጥብ ሆኖ ያገኘዋል በዚህም ተገርሞ ነገሩን መከታተል ይጀምራል.. አንድ ቀን ሱብሂ ሰግዶ በለሊት ቀብሯን ሊዘይር ሲሄድ የሚስቱ ወንድም ቀብሩን ውሀ ሲያጠጣ ያገኘዋል ደንግጦ በዚህ ለሊት እዚህ ምን ትሰራለህ ሲለው የእህቴን ቃል እየፈጸምኩ ነው እህቴ ከመሞቷ በፊት ''ቀብሬ እንዳይደርቅ እየመጣህ ውሀ አጠጣልኝ'' ብላ ቃል አስገብታኛለች አለው
Mostrar todo...
🌱 ይህ ከባድና ጨካኝ አለም በደከመ ልብ እንዳያጋጥማቹ ስገዱ አላህን ያዙ!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ ህይወት ሲጠይቁህ በነቢዩሏህ ዩሱፍ ውበት ፣ በአባቱ ሀዘን እና በወንድሞቹ ክህደት ላይ ናት በላቸው
Mostrar todo...
#ለኢንትራንስ ፈተና ወደ ግቢ ለምትገቡ እህቶች የተላለፈ የጥንቃቄ መልእክት። 1⃣ዶርም ስትይዢ በመልካም ስነ ምግባር ከሚታወቁ እህቶች ጋር ያዢ። 2⃣ጋጠወጥ ከሆኑና እይታን ከሚሹ መጥፎ ጓደኞች ራስሽን አርቂ። 3⃣በማንኛውም ሰኣት ግቢ ላይ ለብቻሽ አትንቀሳቀሺ። 4⃣ዶርም ውስጥ ለብቻሽ አትሁኚ/አትተኚ/አታንብቢ። 5⃣ሂጃብሽን ጠብቂ፤ስርአት ያለውን አለባበስ ብቻ ልበሺ። 6⃣የሴቶች ተብሎ በሚከለለው የዶርም አከባቢም ቢሆን ብቻሽን አትሁኚ። 7⃣ከመሸ በኋላ በተቻለ አቅም ከዶርምሽ አትውጪ። 8⃣ሰላትሽንም ቢሆን ዶርምሽ ውስጥ ስገጂ። 9⃣"አዑዙ ቢከሊማቲላሂ ታማቲ ሚን ሸሪ ማ ኸለቅ" የሚውን አዝካር አዘውትሪ። 🔟አላህ ከክፉዎች ተንኮል እንዲጠብቅሽ ዱዐ አድርጊ። 💥እነዚህን ቅድመ ጥንቃቄዎች በመተግበር ራስሽን ከፆታዊ ጥቃት ከአላህ ጋር ጠብቂ!! #Share #ሼር
Mostrar todo...
ከቀሳሙ የሙጃሂዶች ብርጌድ ቃል አቀባይ ከአቡ ኡበይዳ የተሰጠ መግለጫ፡- የጡፋን አል-አቅሳ ጦርነት ከተጀመረ እነሆ 9 ወራትን አልፏል። አሁንም ህዝባችን በጽዮናውያንና አሜሪካ ጥምር ጦር የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተከናወነበት ይገኛል። የጠላት መንግስት በምዕራብ ባንክ፣ እየሩሳሌም እና ጋዛ ህዝባችንን የማጽዳትና የማጥፋት ስራ እየሰራ ይገኛል። ሙጃሂዶቻችን ለ9 ወራት በአሜሪካና በእንግሊዝ የሚደገፈውን የጠላት ጦር ማርበድበዳቸውን ቀጥለዋል። በየደረጃው ያሉ ሸሂዶችን ለአቅሳ ክብር ደማቸውን ገብረናል። ወታደር መሪዎቻችን ተሰውተዋል። ባንዲራችን ግን አይወርድም ዝቅም ብሎ አይውለበለብም። በጋዛ ሰርጥ እንደሌባ ቤት ውስጥ ለሚደበቁ ኃይሎችና ከመኪና ጀርባ ለሚሸሸጉ የወራሪዋ መኮንኖች በጋዛ የሚደበቁበት የቀረ ቦታ አይኖራቸውም ፊት ለፊት እናገኛቸዋለን። ለሁለት ወራት ያህል የቀጠለው የረፈህ ጦርነት በሹጃኢያ፣ በሰሜን እና በማእከላዊ ጋዛ ሰርጥ የሙጃሂዶቻችንን ፅናትና ጥንካሬ የጠላትንም ውድቀት ትልቅ ማሳያ ናቸው። የሙጃሂዶቻችን የመታገል እና የመፋለም አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። ጠላት ያቀጣጠለው የበቀል እሳት ራሱን ለማቃጠል እና እቅዶቹን ለማክሰም ከበቂ በላይ ነው። ኔትዛሪም ተብሎ የሚጠራው ስፍራ የወራሪዋ ጦር የሞት ሴክተር ይሆናል። ጠላትም ተሸንፎና እንጂ ከዛ ምድር አይወጣም። በመሬታችን ላይ በየቦታው የሚደረገውን ወረራ ለመቋቋም የመከላከል አቅማችንን አጠናክራናል። የአልቀሳም ብርጌድ የሰው አቅም ጥሩ የሚባል ደረጃ ላይ ደርሷል። በሺዎች የሚቆጠሩ አዳዲስ ተዋጊዎችን ወደ ጦር ሜዳው ማሰማራት ችለናል። ሙጃሂዶቻችን ችሎታዎቻቸውን በማደስ ወጥመዶችንና ድብቅ ጥቃቶችን ማዘጋጀት እንዲሁም የሚሳኤል ፓኬጆችን ማምረት ችለዋል። የእስረኛ ቤተሰቦች ሆይ የማረክናቸው ልጆቻችሁ የኔታኒያሁ መጫወቻ ሆነዋል ስልጣኑን ለማቆየት የእነርሱ እጣ ፈንታ ስቃይ ሆኗል። በተገቢው ጊዜ ይፋ የምናደርጋቸው ሰነዶች አሉን የሺን ቤትን እና የጠላትን ውስብስቡን የደህንነት ስርዓት በስልታዊ መንገድ እንዴት እንደተወጣነው የሚያሳዩ! ሰላም ለህዝባችን ይሁን። የወራሪውን ጦር ግፍ ለማስቆም ለሚታትሩ።  ለሂዝቦላህ፣ በሊባኖስ ላሉ ታጋዮች ለአንሳረላህ የመንና ለኢራቅ ሙጃሂዶች የከበረ ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ።
Mostrar todo...
  ባል እና ሚስት ለመፋታት ወደ ፍርድ ቤት ይሄዳሉ፤ ዳኛው ጥበበኛ ነበር……… ዳኛ፡  "እንደማየው 3 ልጆች አሏችሁ፤ 3ቱ ልጆች እንዴት ልትከፋፈሏቸው አስባችኋል?" ሲል ጠየቀ ባልእና ሚስት ዘለግ ላለ ጊዜ ከተመካከሩ በኋላ "ክቡር ዳኛ ሶስት ልጅ ለሁለት መክፈል ስለማይቻል በሚቀጥለው ዓመት አንድ ተጨማሪ ልጅ ወልደን ለመፈታት እንመጣለን" ብለው ሄዱ። በሚቀጥለው ዓመት ሲመጡ መንታ ወልደው አምስት ልጆች ይዘው መጡ    አሉ... ሌላ ችግር ይዘው ከሚመጡ ግን ለምን አይታረቁም???
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.