es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Ir al canal en Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

El canal 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 13 898 suscriptores, ocupando la posición 6 272 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 554 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 13 898 suscriptores.

Según los últimos datos del 16 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -154, y en las últimas 24 horas de -8, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 23.12%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener N/A% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 0 visualizaciones. En el primer día suele acumular 0 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 17 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

13 898
Suscriptores
-824 horas
-337 días
-15430 días
Archivo de publicaciones
القارئ_ماهر_المعيقلي_فلما_دخلوا_عليه_قالو5.94 MB

ብያችሁ ነበራ👆 ጀዛኩሙሏህ ኸይር ዱዓ ስታደርጉልን ለነበራችሁ በሙሉ አልሃምዱሊላህ በዛሬዋ እለት ማለትም ሸዋል 16/1446 ኤሚ የሴት ልጅ እናት ሆነች በሰላም ተገላግላለች እኔም አክስት ሆንኩ🌹 አልሃምዱሊላህ =

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ - ክፍል 119 29 - باب ما جاء في الاستسقاء بالأنواء 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

Eye protection mode አሁን አሁን አብዛኞቻችን ስልካችን ላይ የምናሳልፈው የጊዜ መጠን እየጨመረ መጥቷል። ታዲያ እጃችን ላይ ያለው ስልክ  ምንም ያክል በርካታ ጥቅም ቢኖረውም የተለያዩ ጉዳቶች አሉት። የጤና ጉዳትም ስልክ ከሚያመጣቸው ጉዳቶች አንዱ ነው። ይህንን ጉዳት ለመቀነስ አንዳንድ የስልክ አምራች ድርጅቶች Eye protection mode የተሰኘ feature ካስተዋወቁ ሰነባብተዋል። Eye protection mode ከስልክ የሚለቀቀውን blue light ray በመቀነስ screen በምንጠቀምበት ጊዜ ምቾት እንዲሰማን የሚያደርግ እና አይናችን እንዳይጨናነቅ የሚያደርግ feature ነው። ይህ feature የአይን ጤናን በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው። Eye protection mode enable ለማድረግ notification bar ላይ በመሄድ Eye protection mode የሚለውን ማብራት አልያም ወደ Settings በመሄድ > Display > Eye protection mode የሚለውን turn on ማድረግ። ይሁን እንጂ እንደየ ስልኩ ስያሚውም ሊለያይ ይችላል። በቀን ስንት ሰዓት ስልካችሁ ላይ እንደምታሳልፉ comment ላይ አሳውቁን። t.me/Benan_Tech

በመሸነፍ ውስጥ ያለ ማሸነፍ ~ "አላህን ፍራ" ለሚልህ ተሸነፍ። በአላህ ለሚገስፅህ ተሸነፍ። ከጥፋት እንድትመለስ፣ ወደ መልካም እንድትዞር ለሚጎተጉትህ አቀራረቡ  ባያምርህም ተሸነፍ። ወንድሜ ሆይ! ለሐቅ እጅ መስጠት ሽንፈት አይደለም። ከመሰለህም ግዴለህም ተሸነፍ። ነፍስያህ እንደዚያ አስመስላ ብታቀርብብህም ነፍስያህን በመርታት አሸንፍ። አስተውል! ከመሙ ጫፍ ላይ ድል ያለበት ሽንፈት ማሸነፍ ነው። = የቴሌግራም ቻናል t.me/IbnuMunewor

በሆነ ወንጀል ታውቀው የነበረ በኋላም ከጥፋቱ ተመልሶ ወደ አላህ ተውበት(ንሰሀ) አድርጎ የተመለሰን ለመቀበል ከቸገረህ ልብህን አላህ አፍያ ያድርግልህ። ተውበት ያደረገን ለመቀበል ትልቅ ልብ ይፈልጋል። አላህ ወደርሱ የተመለሱ ባሮቹን ይወዳል። አላህ ደግሞ የሚወደውን ሰው ክብር በተከበሩ ልቦች ውስጥ ያኖራል። የተፀፀተ ባርያውን ለመቀበል ካቃተህ ልብህ ክብር የለውምና ባለፈው ወንጀሉ ባርያውን ማሸማቀቅህን አቁመህ ለራስህ አንባ! ልቤን አፍያ አድርግልኝ ብለህ ተማፀን! t.me/abdu_rheman_aman

~በነገራችን ላይ አሁን ላይ ሴቶች የኔ የምለዉ ነገር ሊኖር ይገባል ብለዉ በራሳቸዉ ለመቋቋም ጥረት ሲያደርጉ፦ ወንድ ልጅ ግን የራሱ የሚለዉ የሆነ ስራ ፦የሆነ ነገር ሳይኖረዉ...ተዘሎ ትዳር ይገባል ።እንዲሁም ስራ እያላቸዉ እንኳን   ሴት በሰራቸዉ ቤት ገብቶ የቤት ወጭ እንኳ አላሞላም ያለ ሰዉ አዉቃለሁ  አስቡት እንግዲህ !!   ወንዶች ጠንካራ ቆራጥ የስራ ሰዉ ለሚስቶቻችሁ አዛኝ  ሁኑ በቃ  ጀግና ሁኑ።እንደዉ የሠዉ አትከጅሉ ። ሲሆን ሲሆን ቶሎ እንደተጋባችሁ ሴት ቤት ዘላችሁ አትግቡ ።ወደፊት ከወለዳችሁ ከከበዳችሁ ማን ይወስዲባችኋል። ማንም!!ስለዚህ ጠንክረህ ስራ ተብለሀል። ~ t.me/https_Asselfya/10834

ኹጥባ لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ ከአላህ ቢሆን እንጂ ሃይልም ጥበብም የለም፡፡ ሚንበር ክፍል 24

أيُّ الذَّنْبِ أعْظَمُ عِنْدَ اللَّهِ ؟ - الشيخ عبد الرزاق البدر

~በነገራችን ላይ…ፍቅር ስላለ ብቻ ከሰዎች ጋር መኗኗር አንችላለን ማለት አይደለም። ፍቅር ብቻውን ሁሉንም ነገር ሊሆን አይችልም። መረር ያለ እውነት ቢሆንም ይህን ልናውቅ ይገባል። ፍቅራችን ብቻ በቂ ነው ተብሎ ትዳር አይጀመርም። ፍቅር አስፈላጊ ነው፣ ነገር ግን ፍቅር ብቻውን እስትንፋስ አይደለም። ሰዎች ፍቅራቸው ስላለቀ ብቻ አይደለም የሚለያዩት። ሰዎች እየተዋደዱ፣ እየተፋቀሩ እንኳ አንድ ላይ መኖር ሊያቅታቸው ይችላል። ሲርብህ በምግብ እንጂ በፍቅር አትጠግብም። ሲርብሽ ፍቅር ሲሰጥሽ የረሀብሽን ጩኸት ላለመስማት ትኩረትሽ ይቀየራል እንጂ ርሀቡ ይጠፋል ማለት አይደለም።ፍቅር አስፈላጊ ከመሆኑ ጋር ብቻውን ህይወት ሊሆን አይችልም። ህይወት እንዲሆን የሚያስችለው ሌሎች ደጋፊ ነገሮች ያስፈልጉታል። ህይወት በልቦለድ እንደተሰበከው፣ በፊልም እንደሚሽሞነሞነው አይደለም።ሐቢቢ ጠንከር ብለህ ስራህን ስራ! =t.me/AbuSufiyan_Albenan

ሳምንታዊ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም የደርስ ፕሮግራም! = ትምህርቶቹን በቴሌግራም ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ:- https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ሳምንታዊ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም የደርስ ፕሮግራም! = ትምህርቶቹን በቴሌግራም ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ:- https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

√ ከመተኛታችሁ በፊት ጌታዬ ሆይ አሳርፈኝ በሉት ሀሳብ ካላረፈ የገላ ማረፍ ትርጉም የለዉም።» = t.me/https_Asselefya1

አሰራጩት ብዙ ሰዉ የተዘፈቀበት በሽታ

በፍጡር መማል በሃገራችን በሰፊው የተንሰራፋ ሺርክ ነው! ~ አላህ በፈለገው ይምላል። ለፍጡር ግን በነብያትም፣ በመላእክትም፣ በደጋጎችም፣ በወላጆችም፣ ... በየትኛውም ፍጡር መማል አይፈቀድለትም።  ከሺርክ ነው የሚመደበው። ማስረጃውም ነብይ ﷺ እንዲህ ማለታቸው ነው:- كل يمين يحلف بها دون الله شرك {ከአላህ ሌላ ባለ ነገር የሚማል መሀላ ሁሉ ሺርክ ነው።} [አሶሒሐህ፡ 2042] ከመሆኑም ጋር ግን ባለማወቅ ወይም ቸልተኛ በመሆን ይህንን ማስጠንቀቂያ የሚጥሱ ሰዎች አሉ። ለምሳሌ ያህል:- 1. “አባቴን”፣ “እናቴ ትሙት” እያሉ የሚምሉ አሉ። ነብዩ ﷺ ግን እንዲህ ብለዋል፦ ألا إن الله ينهاكم أن تحلفوا بآبائكم، من كان حالفا فليحلف بالله، أو ليصمت {አዋጅ! አላህ፡ በአባቶቻችሁ እንዳትምሉ ይከለክላችኋል። የሚምል በአላህ ይማል። ያለበለዚያ ዝም ይበል።} [አልቡኻሪይ፡ 6108] [ሙስሊም፡ 4346] 2.  “ሸሆቹን”፣ “ሸህ እከሌን”፣ “ሐጂ እንትናን” እያለ የሚምሉ ሰዎች አሉ። ነብዩ ﷺ ግን በሸይኽ ቀርቶ በተከበረ ነብይ እንኳ መማልን እንዲህ ሲሉ ከልክለዋል፦ لو أن أحدكم حلف بالمسيح هلك، والمسيح خيرٌ من آبائكم {አንዳችሁ በመሲሑ (በዒሳ) እንኳ ቢምል አደጋ ላይ ወድቋል። መሲሕ ከአባቶቻችሁ የበለጠ ከመሆኑ ጋር።} [ሙሶነፍ ኢብኒ አቢ ሽይበህ፡ 12278] 3.  “እንዲህ ካደረግኩኝ እኔ ክርስቲያን ነኝ!” እያለ የሚምል አለ። ነብያችን ﷺ ግን {ከኢስላም ውጭ ባለ ሃይማኖት መሀላ የማለ (ለምሳሌ 'ይህን ካደረግኩ እኔ ክርስቲያን ነኝ!' ያለ) እንዳለው ሆኗል (ከኢስላም ወጥቷል)!} ይላሉ። [አልቡኻሪይ፡ 1363] [ሙስሊም፡ 315] 4. በቀብር፣ በአፈር፣ በድንጋይ የሚምሉ ሰዎች አሉ። በአካባቢያቸው በሚገኙ የሚፍፈሩ ቦታዎች የሚምሉ አሉ። በኢስላም እንኳን በሌላ ቦታ አፈር በመካና በመዲናም አፈር መማል አይፈቀድም። ሌላው ቀርቶ ነብያችን ﷺ በከዕባ መማልን እንኳ ከልክለዋል። [ሶሒሑ ነሳኢይ፡ 3782] 5.  “ነቢን” እያሉ የሚምሉም አሉ። አንዳንዶች ከነሷራዎች በመኮረጅ “ማርያምን” ይላሉ። በዶሪሕ (በመቃብር) የሚምሉም ብዙ ናቸው። ውዱ ነብይ ﷺ ግን   እንዲህ ብለዋል፦ لا تحلفوا بآبائكم ولا بأمهاتكم ولا بالأنداد ولا تحلفوا إلا بالله ولا تحلفوا إلا وأنتم صادقون {በአባቶቻችሁ፤ በእናቶቻችሁና ያለአግባብ ሰዎች ለአላህ ብጤዎች ወይም አቻዎች አድርገው በሚይዟቸው ነገሮችም አትማሉ። በአላህ እንጂ አትማሉ። እውነተኞች ሆናችሁ እንጂ አትማሉ} ይላሉ። [ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 7249] 6.  “የልጅነቴ አበባ ይርገፍ”፣ “ከፊትህ ይነጥለኝ”፣ “የ'ናቴን አጥንት”፣ “ከፊትህ ይንሳኝ”፣ “የ'ናቴን ቀን ይስጠኝ”፣ እያሉ የሚምሉ ሞልተዋል። ድንጋይ በእጁ በመምታት፣ ጠመንጃ በመራመድ፣ ቆቲ (የአበጋር ብትር) በመራመድ የሚምልም አለ። ነብያችን ﷺ ግን እንዲህ ብለዋል፦ من حلف بغير الله فقد كفر أو أشرك {ከአላህ ሌላ ባለ የማለ በርግጥም ክዷል ወይም አጋርቷል።} [ኢርዋእ፡ 2561] እዚህም እዚያም እንደዋዛ የምንሰማቸው ወጣ ያሉ መሃላዎች አደጋቸው ምን ያክል የከፋ እንደሆነ ከሶሐቦች ንግግር መረዳት እንችላለን። ዐብዱላህ ብኑ መስዑድ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦ لأن أحلف بالله كاذبا أحب إلي من أن أحلف بغيره صادقا “እውነት ተናግሬ ከአላህ ሌላ ባለ ከምምል ውሸት ተናግሬ በአላህ ብምል እመርጣለሁ።” [ኢርዋእ፡ 2562] ኢብኑ ዐባስም እንዲሁ እንዲህ ብለዋል:- لَأَنْ أَحْلِفَ بِاللَّهِ مِائَةَ مَرَّةٍ فَآثَمَ خَيْرٌ مِنْ أَنْ أَحْلِفَ بِغَيْرِهِ فَأَبَرَّ “አንድ ጊዜ ከአላህ ሌላ ባለ ምዬ እውነት ከምናገር መቶ ጊዜ በአላህ እየማልኩ ብወነጅል እመርጣለሁ።” [ሸርሑ ሙስሊም፣ ነወዊይ፡ 11/105] ሱብሓነላህ! ሺርክ ምን ያክል አደገኛ ጥፋት ቢሆን ነው እንዲህ አይነት አስፈሪ ነገር የሚናገሩት?! ስለዚህ የነብያችንን ﷺ አደራ መጠበቅ ይገባል። مَنْ كَانَ حَالِفًا، فَلْيَحْلِفْ بِاللَّهِ أَوْ لِيَصْمُتْ "የሚምል የሆነ ሰው በአላህ ይማል። ካልሆነ ዝም ይበል።" [አልቡኻሪይ፡ 2679] [ሙስሊም፡ 1646] እውነታውን ከተረዳ በኋላ ምላሱ ለምዶበት የተቸገረ ሰው ለማስተካከል ትኩረት ሰጥቶ ሊጥር ይገባል፡፡ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor