es
Feedback
ASTUECSF ACTION OFFICIAL

ASTUECSF ACTION OFFICIAL

Ir al canal en Telegram

Evangelism And Mobilization

Mostrar más
224
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-130 días
Archivo de publicaciones
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️ ዘፍጥረት 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔርም አብራምን አለው፦ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ። ² ታላቅ ሕዝብም
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️ ዘፍጥረት 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔርም አብራምን አለው፦ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ። ² ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን፤ ³ የሚባርኩህንም እባርካለሁ፥ የሚረግሙህንም እረግማለሁ፤ የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ። ሰላም ሰላም👋 Actions አንዴት ናችሁ? ክረምቱስ አሪፍ ነው? በዚህ ሳምንት ለሶማሊ ሕዝብ ♦️ የእግዚአብሔር ምህረት እንዲበዛ ና ወንጌልን እንዲሰሙ ♦️ለብዙዎች ከጨለማ እስራት ነፃ መውጣት እንዲሆን ♦️በዚያ ያሉ የወንጌል አማኞች ለወንገሉ ስራ በመንፈስቅዱስ ኃይል በመታጠቅ ምድሪቷን እንድወርሱ በያለንበት ሆነን እንፀልይላችው! #የመንግስቱ #ምስክሮች #ነን!

💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 “ጕልበቴ ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው፥ መድኃኒቴም ሆነልኝ፤ ይህ አምላኬ ነው አመሰግነውማለሁ፥ የአባቴ አምላክ ነው ከፍ ከፍም አደርገዋለሁ።” — ዘጸአት 15፥2 ✨ውድ የ2016 ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ! ✨ለዛሬዋ እለት ያበቃችሁ እግዚአብሔር ስም ይባረክ። ✨በምትሄዱበት ሁሉ የምስራቹን ቃል ይኸውም የክርስቶስን ወንጌል ለትውልድ መስካሪ ያድርጋችሁ! እንወዳቿለን ተባረኩ🙌 #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን

Repost from ASTU-ECSF
❗️❗️ማሳሰቢያ ❗️❗️ #SUMMER_MISSION 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መ
❗️❗️ማሳሰቢያ ❗️❗️ #SUMMER_MISSION 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል። 📛📛summer mission ለምትሳተፉ በሙሉ :- 👉 ነገ ተዋት #12:00 chapel እንድትገኙ ይሁን በሰዓቱ ካልተኛቹ ባሱ ጥሎአቹ ይሄዳል 👉 የሀገሩ አየር ቀዝቀዝ ያለ ስለሆነ ተቀያሪ ወፍራም ልብስ እና ሲሊፐር ይዛችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ ይሁን!! ⚠️ተባረኩ !!! #Summer_Mission #ASTUECSF

Repost from ASTU-ECSF
#SUMMER_MISSION ✨✨“እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።”✨✨ 🔖📖 ማርቆስ 16፥15 ⛔️⛔️⛔️ የቀን ለውጥ ከሰኔ 19 ጀምሮ ሊካሄድ የነበረው summ
#SUMMER_MISSION ✨✨“እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።”✨✨ 🔖📖 ማርቆስ 16፥15 ⛔️⛔️⛔️ የቀን ለውጥ ከሰኔ 19 ጀምሮ ሊካሄድ የነበረው summer mission ወደ ሰኔ 21 ተዘዋውሯል :: ስለዚህ ከአርብ እስከ እሁድ የሚቆይ ይሆናል።ኑ አብረን ጌታን እናገልግል:: መመዝገብ ለምትፈልጉ: 🔗https://forms.gle/F7Kc2iWLyQGDppPN9 ASTU ECSF

📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌      ✨የ2016 የመጨረሻ እሁድ ፕሮግራም✨ "“ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።” — መዝሙር 133፥1  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌 ዛሬ ከ🕖11:30 ጀምሮ        🧎‍♂️የህብረት ጸሎት                           👥Sub-team exposition 🗣️የቃል ጊዜ ጊዜ ስለሚኖረን              @ቻፕል በጊዜ እንምጣ! 👉አንደኛ አመቶች sub-team exposition የተዘጋጀው ለእናንተ ስለሆነ ሁላችሁም እንድትገኙ ይሁን። #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን!

Just Join It And Find Many More About Muslim Evangelism!!!!

✋ሰላም ✋ሰላም✋ ቤተሰቦች!!✋!Voice ጠይቃችሁ የነበራችሁ ከይቅርታ ጋር ለደህንነት ሲባል ሊፈቀድ አልተቻለም:: ነገር ግን የተማርነውና ሌላውን ጨምሮ የተለቀቀውን ppt ብታነብቡ መልካም ነው:: በግል ለሚኖራችሁ አንዳንድ የእስልምና ጥያቄዎች ለመጠየቅ 👉0913251910 👉Hiko መጠቀም ትችላላችሁ!!

ሻሎም የጌታ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ? ዛሬ ጌታ ሰዎችን ሰጥቶአችሁዋል!! ጌታን እጅግ አመሰገንን:በጣም ደስ ብሎናል::inreach ምን አይነት የተከፈተ በር እንደሆነ ማየት አይከብድም:: 👉ነገ ቦሌ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በዘንድሮ አመት እንደቲም እንድንወስደው ያሰብነውን 💐muslim Evangelism Training💐 አዘጋጅታልናለች: በዚህም ከእስልምና ወደ ጌታ የመጣ ሰው ስልጠናው የሚሰጥ ይሆናል:: እናም በዚህ ስልጠና እንድንካፈል እና experience እንድንወስድ ያሰቡት አስቀድሞ ቢሆንም ለእኛ ማሳወቁን ግን ዛሬ ነው:: ስለዚህ ማንም እንዳይቀር አደራ ብለዋል:: ስልጠናው 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 6:30 ድረስ ነው:: ይህን አጋጣሚ እንድትጠቀሙት እናሳስባለን:: ቦታውን ከ senior Dorm በኩል ባለው መውጫ 2 ቅያሶችን አልፎ ነው:: የሚያሳዩ ሰዎችን እናመቻቻለን:: ለተጨማሪ መረጃ :09 16 89 15 38 :09 41 17 54 46

Repost from ASTU-ECSF
#SUMMER_MISSION ✨✨“እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።”✨✨ 🔖📖 ማርቆስ 16፥15 ከሰኔ 19 ጀምሮ ከ3-5 ቀናት የሚቆይ summer mission ተ
#SUMMER_MISSION ✨✨“እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።”✨✨ 🔖📖 ማርቆስ 16፥15 ከሰኔ 19 ጀምሮ ከ3-5 ቀናት የሚቆይ summer mission ተዘጋጅቷል:: ኑ አብረን ጌታን እናገልግል:: መመዝገብ ለምትፈልጉ: 🔗https://forms.gle/F7Kc2iWLyQGDppPN9 ASTU ECSF

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               🔔 ማስታወሻ 🔔       “እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው።”   — ሐዋርያት 4፥20 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ 🗣📖 In-reachስለምኖረን ሁላችንም                      🗣👥ተጠራርተን                @ቻፕል እንምጣ! #የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ! 👬 ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጎደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ

“የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።” — ምሳሌ 1፥33
“የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።” — ምሳሌ 1፥33

💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐                   ✨GC Good bye✨ “እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።” — ዘዳግም 32፥121  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? ✨ ነገ ከ9:30 ጀምሮ 💐ከተመራቂ Actions ጋር       📸የፎቶ ፕሮግራም፤ 🙏የህብረት ጸሎት፤                             🙌የአምልኮ ጊዜ ፤ እንዲሁም 🥘Dinner🥘 አንድ ላይ ስለሚኖረን ሁላችንም              @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን! #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን!

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                                  🔔 ፀሎት 🔔   “በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤” — ኤፌሶን 6፥18 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም Actions  እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ 📌የህብረት ፀሎት 👥 እንዲሁም 📌 Walking prayer🚶🙏 በግቢ ውስጥ    ስለሚኖረን ሁላችንም                      🗣👥ተጠራርተን                @ቻፕል እንምጣ! #የመንግስቱ #አገልጋዮች #ነን ! 👬 ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጓደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ!

Repost from ASTU-ECSF
"፤ ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች።" (መጽሐፈ ምሳሌ 31: 30) 🔶🔶🔶 SISTERS DAY 🔶🔶🔶 ዛሬ በ ቦሌ መሠረተ ክ
"፤ ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች።" (መጽሐፈ ምሳሌ 31: 30) 🔶🔶🔶 SISTERS DAY 🔶🔶🔶 ዛሬ በ ቦሌ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን 📌በእህቶች ሕብረት የተዘጋጀ የአንድነት ጊዜ !!! 👉በሚኖረን ጊዜ              👉 የፀሎት              👉 የዝማሬ              👉 የቃል (የትምህርት )              👉 የ life sharing              👉የ Game ጊዜ እና የተለያዩ ፕሮግራሞች 👉👉  እራት ተዘጋጅቶአል                             📍📍📍 መዋጮ 50 ብር   ❗️❗️መቅረት አይታሰብም !!! 📌ተባረኩ!!!! #SISTERS_DAY #ASTUECSF

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹                            🔔 ማስታወቂያ 🔔 ሻሎም ሻሎም 👋Actions እንደምን አላችሁ? 📢ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር የፊታችን እሁድ ሰኔ 2 የቲማችንን 💐ተመራቂ ተማሪዎች💐 የምንሸኝበት የGC good bye🎉👋 ይኖረናል። 📌በዚያም ቀን ለፎቶ ፕሮግራም ቀድመን 10፡00 የምንገናኝ ሲሆን አንድ ላይ ከፕሮግራም በኋላ dinner የሚኖረን ይሆናል። 📌ለዚህም እንዲሆን Actions ሁላችንም በአካውንት፡ 1000473985897 Naol Fikadu ላይ ከ 100 ብር ጀምሮ በመላክ እስከ አርብ ብለው ጊዜ እንድናዋጣ ይሁን። 👉 ከዚያም screenshot በማድረግ @www_naol መላክ እንዳንረሳ። 📌በተጨማሪም የወርሀዊ መዋጮ (30 ብር) ያልሰጠን ወገኖች እንዲሁም የsticker ብር ያላስገባን በዚሁ አካውንት ማስገባት አሊያም ነገ በሚኖረን የአምልኮ ጊዜ አምጥተን ለመሪዎች መስጠት እንችላለን። 👉የsticker ብር ያላስገባን ከፊታችን እሮብ ባያልፍ መልካም ነው። የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙌 #የመንግስቱ #አገልጋዮች #ነን !

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨                       🗣 ማስታወቂያ “የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?” — 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥16  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌 ዛሬ ከ🕖11:30 ጀምሮ        🧎‍♂️የጸሎት                          📖የመፅሐፍ-ቅዱስ ጥናትና 🗣️Exposition ጊዜ ስለሚኖረን 📖Bible & 🗒️Notebook ይዘን              @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን! #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን!

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨                       🗣 ማስታወቂያ “የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?” — 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥16  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌 ዛሬ ከ🕖11:30 ጀምሮ        🧎‍♂️የጸሎት                          📖የመፅሐፍ-ቅዱስ ጥናትና 🗣️Exposition ጊዜ ስለሚኖረን              @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን! #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን!

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹                            🔔 ማስታወቂያ 🔔 ሻሎም ሻሎም 👋Actions እንደምን አላችሁ? 📢ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር የፊታችን እሁድ ሳምንት ሰኔ 2 የቲማችንን 💐ተመራቂ ተማሪዎች💐 የምንሸኝበት የGC good bye🎉👋 ይኖረናል። 📌በዚያም ቀን ለፎቶ ፕሮግራም ቀድመን 10፡00 የምንገናኝ ሲሆን አንድ ላይ ከፕሮግራም በኋላ dinner የሚኖረን ይሆናል። 📌ለዚህም እንዲሆን Actions ሁላችንም በአካውንት፡ 1000473985897 Naol Fikadu ላይ ከ 100 ብር ጀምሮ በመላክ እስከ አርብ ብለው ጊዜ እንድናዋጣ ይሁን። 👉 ከዚያም screenshot በማድረግ @www_naol መላክ እንዳንረሳ። 📌በተጨማሪም ባለፈው እሁድ የወርሀዊ መዋጮ (30 ብር) ያልሰጠን ወገኖች እንዲሁም የsticker ብር ያላስገባን በዚሁ አካውንት ማስገባት አሊያም ነገ በሚኖረን የአምልኮ ጊዜ አምጥተን ለመሪዎች መስጠት እንችላለን። 👉የsticker ብር ያላስገባን ከፊታችን እሮብ ባያልፍ መልካም ነው። የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙌 #የመንግስቱ #አገልጋዮች #ነን !