cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

👉 ᴘʀᴏᴍɪsᴇ 👑

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ ▬▬ ▬▬ஜ۩۞۩ஜ▬▬ ▬▬ 𝐈𝐍 ᴛʜɪs 𝐆𝐑𝐎𝐔𝐏 ᴜ 𝐂𝐀𝐍 ɢᴇᴛ ❆𝐌𝐄𝐌𝐄 ☻ ❆𝐏𝐎𝐌𝐄༊ ❆𝐌𝐔𝐒𝐈𝐂♬ ❆𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎▷ ❆𝐃𝐀𝐍𝐂𝐄✦ ♥ MOTIVATION ♠ 𝐂𝐑𝐎𝐒𝐒&𝐀𝐃𝐌𝐈𝐍 ۝ @KING_ERMI_AB ۝ GROUP @PROMISE_GROUP

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
903
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 días
-2130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

♥♠♦♣ የዩንቨርስቲ ላይብረሪ ውስጥ፣ልጁ ወደ ልጅቷ ጠጋ ይልና "እሙ እዚህ ጋር ብቀመጥ ቅር ይልሻል?" ይላታል፣ ልጅቷም ከመቀመጫዋ ብድግ በማለት ድምጿን ከፍ አድርጋ: "እኔ እንደ ማንም ተራ ሴት መሰልኩህ አብረሺኝ እደሪ የምትለኝ?!" ትልና እሪ ትላለች፣ይሄኔ ላይብረሪ ውስጥ የነበሩት ተማሪዋች በግርምት ልጁ ላይ ያፈጡበታል! ልጁም በሀፍረት እና በመሸማቀቅ ቀስ ብሎ ይቀመጣል፣ ከትንሽ ደቂቃ በኃላ ልጅቷ ወደ ልጁ ጆሮ ጠጋ ብላ "አየህ የስነ- ልቦና ተማሪ ስለሆንኩኝ ወንድ ልጅን ማሸማቀቅ አውቅበታለሁ!"ትለዋለች ልጁም ወዲያው ከመቀመጫው ጮክ ብሎ "ለብላ አንድ አዳር አምስት ሺ ብር!? አልበዛም!? ፌር አይደለም !ይልና ቁጭ ይላል፣በዚህ ጊዜ ላይብረሪ ውስጥ የነበረው ተማሪ እሷ ላይ ያፈጣል ልጅቷም በሀፍረት ኩም አንገቷን ታቀረቅራለች ይሄኔ ልጁ ወደ ጆሮዋ ጠጋ ይልና "አየሽ....የህግ ተማሪ ስለሆንኩኝ ሴትን ልጅ ወንጀለኛ ማድረግ አውቅበታለሁ ብሏት ጥሏት ውልቅ!😜😜😜
Mostrar todo...
👏 1
❤ሕይወት አንድ ስጦታ ትሰጥሀለች .......በመካከላችሁ ሰፊ ርቀት ቢኖርም ግን ከነፍስህ ይልቅ ለአንተ ያ ሰው ቅርብ እንደሆነ ይሰማሀል.....❤ በዚህ ዘመን ከሰው የበለጠ ስጦታ የለም ለኔም ከእሷ በላይ ስጦታ የለም 📧❤🙈
Mostrar todo...
እንባ እንባ ይለኛል ይተናነቀኛል 🥺🥺🥺እንባ የት አባቱ ደርቋል ከረጢቱ ☺️☺️☺️ ሳቅ ሳቅም ይለኛል 😆😆😆ስቆ ላይስቅ ጥርሴ 🥹🥹🥹🥹 ስቃ እያለቀሰች መከረኛ ነፍሴ 😂😂😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Mostrar todo...
እኔ ጋር ስትመጪ ጓደኛሽን ይዘሽ አትምጪ ብያት ነግሬ አቃተኝ ይሄው አሁንማ... ጓደኛዋ ብቻዋን መምጣት ጀምራለች😂
Mostrar todo...
ሰዎች የ ዛሬዋ አፕ የ Portugal (ፓርቹጋል) የ ዳታ (Data)package መግዛት የምታስችል ነዉ ግን ቁዋንቁዋዉ ሊያስቸግራቹ ይችላል ሞክሩት ገራሚ ነው ለእኔ ሰርቱዋል ግዙ ከዛ እርኩ ሼር ሼር🙏🙏🙏🙏
Mostrar todo...
ሲስተም ላይ ችግር ስለተፈጠራ ትንሽ ታገሱን። ተማሪዎች በ School Code እና Reg.num እንድሁም በ First Name እና Reg.num እንድያዩ ለማድረግ ሲባል የሲስተም ችግር አጋጥሞ ነው። ጠብቁን🙏 እስካሁን የሰራለት ተማሪ የለም። https://t.me/+VfXa9TiajNz4XD-N
Mostrar todo...
👉 ᴘʀᴏᴍɪsᴇ 👑

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ ▬▬ ▬▬ஜ۩۞۩ஜ ▬▬ ▬▬ 𝐈𝐍 ᴛʜɪs 𝐆𝐑𝐎𝐔𝐏 ᴜ 𝐂𝐀𝐍 ɢᴇᴛ ❆𝐌𝐄𝐌𝐄 ☻ ❆𝐏𝐎𝐌𝐄༊ ❆𝐌𝐔𝐒𝐈𝐂♬ ❆𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 ▷ ❆𝐃𝐀𝐍𝐂𝐄✦ ♥ MOTIVATION ♠ 𝐂𝐑𝐎𝐒𝐒&𝐀𝐃𝐌𝐈𝐍 ۝ @KING_ERMI_AB ۝ GROUP @PROMISE_GROUP

🌿 ያለ ፍቅር የሚደረግ ወሲብና ያለ እዉነት የሚደረግ አምልኮ አንድ ናቸዉ። ሁለቱም ከመንፈስ አጉድሎ ስጋን የሚያሞኙበት የመስገብገብ ስሜት ነዉ።" Unknown /📚
Mostrar todo...
Repost from ℙ𝕚𝕔
10 years old me at ፎቶ ቤት 🤓 <))> |\_ Photographer : ስታይል ቀይር Me: 😎 <((> _/| #promise... 🙄
Mostrar todo...
🔑ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን እንዴት መክፈት እንችላለን? አይበለውና የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ… አንድ መላ አይጠፋም፡፡ የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ሲሆን ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡ Step1: መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን Step2: ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡ Step3: ፍላሹ ን ሰክተን ኮመፒዩተሩን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) መንካት፡፡ Step4: “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለዉን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡ Step5: ኮምፒዩተሩ ከከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡ Step6: ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለዉን “Menu” እንመርጣለን፡፡ Step7: “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡ Step8: “Please select the target widows” ከሚለዉ ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለዉን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለዉን እንጫናለን፡፡ Step9: መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡ Step10: ኮምፒዩተሩን ዘግተዉ ይክፈቱት (Reboot). በትክክል ይሰራል… ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት   👉 @ethiouniversity1bot             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @pock_model  ♨️ ♨️ ♦️ @pick_model  ♨️ ♨️ ♦️ @pick_model ♨️ ╚══════════ ╝
Mostrar todo...