597
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
አስደሳች ዜና ለወላጆች
ካባ ትራንስፖርት ለልጅዎ ምቹ እና አስተማማኝ የት/ቤት የትራንስፖርት አገልግሎት ይዞላቹ መቷል።
የልጅዎት ደህንነት ተጠብቆ በዘመናዊ መኪኖች፣ ልምድ ባላቸው በሰለጠኑ ሹፌሮች እና እንደራሳቸው ልጆቻችሁን የሚንከባከቡ ሴት ሞግዚቶች በየመኪናዎች ውስጥ በመመደብ ልጆትን በልዩ እንክብካቤ አድርሰን እንመልሳለን።
✨ምርጫዎ ያድርጉን! ለልጅዎ ምቹ እና አስተማማኝ የት/ቤት ትራንስፖርት ሰርቪስ እናቀርባለን ።
Congratulations!
Kabba has come to give a professional school transport system to Don Bosco School.
We are known for the safe, reliable, and caring services we provide.
On every trip, our female helpers and professional drivers will make your child's trip enjoyable and safe.
We have a system to control the speed, the attendance, and the kids' behavior in each car.
Accountable with a contract we take with parents.
ማሳሰቢያ
🚩ከመኖሪያ ቤትዎ ሆነው ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይመዝገቡ 👇👇
https://app.kabbatransport.com/customer-registration
ፈጥነው ይደውሉ እና ይመዝገቡ!!!
☎️ +2519 60 00 99 00
ውድ ተማሪዎች እና ወላጆች
ነገ ሰኞ የካቲት 05/2015ዓ.ም መደበኛ የሙሉቀን ትምህርት የሚቀጥል መሆኑን እያሳወቅን ውድ ተማሪዎች በተለመደው መደበኛ ሰዓት ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
