es
Feedback
Mark Vision Academy kg

Mark Vision Academy kg

Ir al canal en Telegram
213
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 4/2016 ዓ.ም ይጀምራል፡፡ (ቀን ጥር 30/2016 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 4/2016 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እና
የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 4/2016 ዓ.ም ይጀምራል፡፡ (ቀን ጥር 30/2016 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 4/2016 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- aacaebc@gmail.com Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

የሳምንቱ ኮከብ ተማሪዎች

Repost from Yeka Education
#ሞክሼ ፊደላት ☆ ሞክሼ ፊደላት የሚባሉት አንድ አይነት ድምጽ ያላቸው ነገር ግን በቅርጽ እና በስራቸው የተለያዩ ፊደላት የሆኑ ናቸው። ☆ በድሮ ጊዜ ግን አባቶቻችን ሀን ከ ሐ ፣ ጸን ከፀ ፊደሎችን
#ሞክሼ ፊደላትሞክሼ ፊደላት የሚባሉት አንድ አይነት ድምጽ ያላቸው ነገር ግን በቅርጽ እና በስራቸው የተለያዩ ፊደላት የሆኑ ናቸው። ☆ በድሮ ጊዜ ግን አባቶቻችን ሀን ከ ሐ ፣ ጸን ከፀ ፊደሎችን በድምፅ አወጣጥ ይለዩአቸው ነበር። ☆ እኝህ ፊደላት በቁጥር ፱ (9)ሲሆኑ ሀ ፣ ሐ ፣ ኀ ፣ ሠ ፣ ሰ ፣ አ ፣ ዐ ፣ ጸ ፣ ፀ ናቸው። ☆ ሀ➡ሃሌታው "ሀ" ይባላል። ○ ሃሌ ሉያ ብለን ስጽፍ የምንጠቀመው ይህን ፊደል ስለሆነ ሃሌታው "ሀ" ተብሏል። ☆ ሐ➡ሐመሩ "ሐ" ይባላል። ○ ሐመር ብለን ስንጽፍ የምንጠቀመው በዚህ ፊደል ስለሆነ ነው። ☆ ኀ➡ብዙኀን "ኀ" ይባላል ○ ብዙህ ብለን ስንጽፍ የምንጠቀመው ይህን ስለሆነ ነው። ☆ አ➡አልፋው "አ" ይባላል፡፡ ○ አልፋ ኦሜጋ ብለን ስንጽፍ የምንጠቀምበት ስለሆነ ነው። ☆ ዐ➡ዓይኑ "ዐ" ይባላል። ○ ዓይኑ ብለን ስንጽፍ የምንጠቀምበት ስለሆነ ነው። ☆ ሠ➡ንጉሡ "ሠ" ይባላል። ○ ንጉሥ ብለን ስንጽፍ የምንጠቀመው ይሄን ፊደል ስለሆ ነው ☆ ሰ➡እሳቱ "ሰ" ይባላል። ○ እሳት ብለን ስንጽፍ የምንጠቀመው ይህን ፊደል ነው። ☆ ጸ➡ ጸሎቱ "ጸ" ይባላል። ○ ጸሎት ብለን ስንጽፍ የምንጠቀመው ይሄን ፊደል ስለሆነ ነው። ☆ ፀ➡ፀሐዩ "ፀ" ይባላል። ○ ፀሐይ ብለን ስንጽፍ የምንጠቀመው ይህን ፊደል ነው። እነዚህ ሞክሼ ፊደላት አንዱ በአንዱ ቦታ መግባት የለበትም ምክንያቱም የትርጉም ለውጥ ያመጣሉ። ለምሳሌ:- ✍ ሠረቀ = ወጣ       ሰረቀ =ሰረቀ ✍ አመት= አገልጋይ      ዓመት= ዘመን ✍ ሰዓለ= ስዕል ሳለ      ሰአለ= ለመነ ✍ መሀረ= አስተማረ      መሐረ= ይቅር አለ ✍ ኀለየ= አመሰገነ      ሐለየ= አሰበ ✅ቻናላችን 👇👇👇 https://t.me/dam76  via👉👉ewentesfa

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content