cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሰበር ዜና ET🇪🇹

መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇 @Akiyas21bot የyoutube ቻናላችን ይቀላቀሉ👇👇

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
18 562
Suscriptores
-524 horas
-387 días
-13730 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። ✔በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። ✔የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 ለመተግበር ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል። ✔በውይይቱ ላይ አዋጁ የመኖሪያ ቤት ኪራይ እና አስተዳደር የተረጋጋ፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት ባለው መልኩ የአከራይና የተከራዮችን ጥቅምና መብቶችን ሚዛን በጠበቀ መልኩ ለማስፈጸም እንደሚረዳ ተገልጿል። ✔መንግስት የነዋሪውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ በርካታ የልማት አመራጮችን ሲፈጽም ቆይቷል ያለው ከተማ አስተደደሩ የግል ቤቶች ያልተገመተ የዋጋ ጭማሪ ለመቆጣጠር አዋጁ የተከራይና የአከራይ መብቶችን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ እንዲመራ ያስፈልጋል ብሏል።አስፈጻሚ አካላት አዋጁን ተግባራዊ ለማድረግ በቀጥታ ወደ ሥራ መግባት ይኖርባቸዋል በማለት የአዲስ አበባ ብልፅግና ፖርቲ ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ አስረድተዋል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇  https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g የውስጥ መስመር👇 https://t.me/wasumohammed
1 3921Loading...
02
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ መኮይ ከተማና በተረፍ መካከል ዛሬ ጠዋት ጀምሮ በመከላከያ ሰራዊትና በፋኖ ሀይሎች መካከል ከባድ ውጊያ መቀስቀሱን ነዋሪዎቹ ገልፀውልኛል። በመኮይ ከተማ ዛሬ የገበያ ቀን እንደነበር ገልፀው በውጊያው ምክንያት ገበያ የለም ብለዋል። ከዚህ በተጨማሪ ውጊያውን ተገን በማድረግ ከአርጡማ ፉርሲ ወረዳ የተነሱ ታጣቂዎች በአንፆኪያ ገምዛ ስር በሚገኙ 08 እና 09 ቀበሌ የተዘራን ሰብል በሚያሳዝን መልኩ እያወደሙት ነው ሲሉ ገልፀውልኛል። አሳዛኝ ነው። አዩዘሀበሻ For more upcoming news Join now and invite to others👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
1 5402Loading...
03
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎችን በማጓጓዝ የታሪክ አካል በመሆናችን ተደስተናል አለ "ዓለምን በአንድ ቋንቋ የሚያግባባው እግር ኳስ ከነገሰበት የአውሮፓ ክለቦች ሻምፒዮና መንደር ተገኝተናል። ትልቁን ዋንጫ ለ15ኛ ጊዜ በማሸነፍ ድልን የተጎናጸፈው የሪያል ማድሪድ ክለብ ደጋፊዎች ምርጫ በመሆን ደጋፊዎቹን ከማድሪድ ወደ እግር ኳሱ ድግስ እንግሊዝ ምድር በማጓጓዝ የዚህ ታሪክ አካል በመሆናችን ደስ ይለናል። "የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሀገር ውስጥ እና በዓለም እየሰጠ ከሚገኘው መደበኛ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት በተጨማሪ የቻርተር በረራዎችን በመስጠት ተመራጭ አየር መንገድ መሆኑን በማስመስከር ላይ ይገኛል።" ሲል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል። ethiopianairlines @ethio_mereja_news @ethio_mereja_news
1 3932Loading...
04
🍀🍀መርጌታ ስዩም የባህል መድሀኒት ቀማሚ         ☎️📞09 33 92 89 01 የአባቶቻችንን ጥበብ ይፈልጋሉ? ከምንሰጣቸው በትንሹ 🍀ለመስተፋቀር 🍀ለጥይት መከላከያ 🍀 ለገበያ 🍀 ለበረከት 🍀ለስንፈተ ወሲብ 🍀ለሀብት 🍀ለቁማር 🍀ስልጣን ለመጨመር 🍀ለቀለም (ለትምህርት) 🍀 ገንዘብ ለማስመለስ 🍀ቡዳ ለበላው 🍀 እራስን ስቶ ለሚወድቅ 🍀ለህማም(ለማንኛውም) 🍀ለመድፍነ ፀር 🍀ሌባ የማያስነካ 🍀ለግርማ ሞገስ 🍀ለዓይነ ጥላ 🍀ለሁሉ መስተፋቅር 🍀ጸሎተ ዕለታት 🍀ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 🍀ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 🍀ለድምፅ 🍀ጋኒን ለያዘው ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 🍀 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ 🍀 ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ 🍀 ለንግድ 🍀 ገንዘብ ለሚያባክኑ 🍀 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ  🍀 ለሀብት  🍀  ለስንፈተ ወሲብ 🍀 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 🍀 ትምህርት አልገባ ላለው 🍀 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር 🍀 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ አለን  ይደውሉ ያማክሩን ::ባላቹህበት እንሰራለን በአካል መምጣት ለማትችሉ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን:: 🇪🇹 09 33 92 89 01 በimo አና Telegram ማውራት ለምትፈልጉ በውስጥ መስመር ያውሩኝ!
1 4280Loading...
05
Media files
1 3130Loading...
06
ተግባራዊ ሊደረግ ነው‼️ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ተግባራዊ ሊደረግ ነው‼️ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 ለመተግበር ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል። በዚህ ወቅት አስፈጻሚ አካላት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅን ተግባራዊ ለማድረግ በቀጥታ ወደ ሥራ መግባት እንደሚኖርባቸው የአዲሰ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ ተናግረዋል። በውይይቱ ላይ አዋጁ የመኖሪያ ቤት ኪራይ እና አስተዳደር የተረጋጋ፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት ባለው መልኩ የአከራይና የተከራዮችን ጥቅምና መብቶችን ሚዛን በጠበቀ መልኩ ለማስፈጸም እንደሚረዳ ተገልጿል። መንግስት የነዋሪውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ በርካታ የልማት አመራጮችን ሲፈጽም ቆይቷል ያሉት ሃላፊው፥ የግል ቤቶች ያልተገመተ የዋጋ ጭማሪ ለመቆጣጠር አዋጁ የተከራይና የአከራይ መብቶችን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ እንዲመራ ያስፈልጋል ብለዋል። በመሆኑም አስፈጻሚ አካላት አዋጁን ተግባራዊ ለማድረግ በቀጥታ ወደ ሥራ መግባት ይኖርባቸዋል ነው ያሉት። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
2691Loading...
07
በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ትናንት ምሳ ሰዓት ላይ የተበላሸ ምግብ ነው የቀረበው በሚል ተማሪው አስተካክሉ ብለው ሳይበሉ ወጥተው የነበረ ሲሆን ማታም ተበላሽቷል የተባለውን ያንኑን በማቅረባቸው ተማሪዎቹ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ቢወጡም በፀጥታ አካላት እንዲበተኑ መደረጉን ምንጮቼ ገልፀዋል። ካሁን በፊትም ተመሳሳይ ችግር አጋጥሞ እንደነበር ጠቀስው ተሻሽሎ የነበረ ቢሆንም ትናንት እንደገና ችግሩ በመከሰቱ ተማሪዎቹ ምግቡ እንዲስተካከል ጠይቀዋል። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
2 2841Loading...
08
በሀገራችን ሙቀት በከፍተኛ ደረጃ በጨመረባቸው አካባቢዎች የምትኖሩ ራሳችሁን ጠብቁ።ከህንድ የተሰማው ይሄ👇 ነው። በህንድ ባለፉት ሶስት ቀናት ውስጥ በከፍተኛ ሙቀት መጠን ምክንያት ከ50 የሚበልጡ ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። ሀገሪቱ የመጨረሻውን ምርጫ ባካወነችበት ወቅት አንዳንድ አካባቢዎች አስከፊ የሆነ የሙቀት መጠን መመዝገቡን ቀጥሏል። በሰሜናዊቷ ኡታር ፕራዴሽ ግዛት በሳምንቱ መጨረሻ በሙቀት ሳቢያ 33 ሰዎች የሞቱ ሲሆን በኦዲሻ  ግዛት ደግሞ 20 የሚጠጉ ሰዎች በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን አንድ የሀገሪቱ ባለስልጣን ተናግሯል። የሀገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከመጋቢት 1 እስከ ግንቦት 30 ባለው ጊዜ ውስጥ በከፍተኛ ሙቀት ሳብያ ቢያንስ 56 ሰዎች መሞታቸውን ተናግረዋል። በኡታር ፕራዴሽ በርካታ በጎ ፈቃደኞች፣ ፖሊስ፣ የምርጫ አስፈፃሚዎች፣ የጥበቃ ሰራተኞች እና የንፅህና አጠባበቅ ሰራተኞች ቅዳሜና እሁድ ከሞቱት መካከል ይገኙበታል። የክልሉ የምርጫ አስፈፃሚ ናቭዲፕ ሪንዋ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት ህይወታቸው ላለፈው የምርጫ አስፈፃሚ ሰራተኞች ቤተሰብ የ1.5ሚሊየን ሩፒ የገንዘብ ካሳ ይከፈላቸዋል ብሏል።(via JFM ሔለን ሙላት) ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
2 1620Loading...
09
"ማስፈራሪያ እየተደረገባቸው ነው…" ✔የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ በተሳተፉት ኮንትራክተሮች ላይ ግድቡን በሚቃወሙ አካላት ማስፈራሪያ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገለፀ! ✔ከዛሬ 13 ዓመታት በፊት የተጀመረውና በመሃል  የግንባታ ሂደቱ ተቋረጦ የነበረዉ የታላቁ የህዳሴ ግድብ በተሳተፉት ኮንትራክተሮች ላይ ከፕሮጀክቱ እንዲወጡ የማስፈራራት እና የማባበል ዛቻዎች እየተደረገባቸው መሆኑ ተገልጿል። ✔ለህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚገኙ ተቋራጭ ኮንትራክተሮች ላይ የሚደረገው ማስፈራሪያ እንደቀጠለ መሆኑን የገለፁት የፕሮጀክቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ክፍሌ ሆሮ ይህም ቢሆን ግን ግንባታው በታቀደለት ጊዜ ይጠናቀቃል በማለት ተናግረዋል ሲል ካፒታል አስነብቧል። ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇  https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 የውስጥ መስመር👇 https://t.me/wasumohammed
2 1751Loading...
10
አብዛኞቹ በቁጥጥር ስር እየዋሉ ቢሆንም በአፋር ክልል በዚህ መልኩ መንገድ እየዘጉ ብር የሚጠይቁ እንዲሁም በግድ ሰው ጫኑልን እያሉ ሹፌሮችን የሚያስቸግሩ እና የሚያጉላሉ አሉ። በሌላ መልኩ በኦሮሚያ ክልል ሞጆ፣መቂና ቆቃ የኮቴ እየተባለ በሲኖ 1000 ብር ለከባድ መኪና 2000 ብር ማስከፈል ከተጀመረ ቆይቷል። አሁን ደግሞ ቢራ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ወደ ጅማ ሲገቡ በጫኑት የካስታ ቁጥር መጠን በአንድ ካስታ 50ብር ሂሳብ ማስክፈላቸውን ነግረውኛል። ዛሬ ቆቃ አካባቢ የኮቴ ክፈል ሲባል አልከፍልም በማለቱ አንድን ሹፌር በጥይት አቁስለውታል ብለውኛል። እንደዚህ ያሉ ህገወጥ ድርጊቶች በሹፌሮች ላይ የሚደርሰው እንግልት እንዳለ ሆኖ ለኑሮ ውድነቱ ሌላኛው መንስኤ መሆናቸውን ማመን አለብን። ለምሳሌ አሸዋ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን እቃዎችን የሚጭኑ ሰዎች የኮቴ ክፈሉ በመባሉ የአሸዋ ዋጋ ለመጨመር መገደዳቸውን ገልፀውልኛል። በዚህ ጉዳይ ላይ የፌደራል መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ዝምታን መምረጡ ያስገርማል። የፌደራል መንገድ ትራንስፖርት ግልፅ የአሰራር ስርዓትና ሂደቱን፣የኮቴ የሚከፈልበትን ሁኔታ በተመለከተ መረጃ መስጠት ይኖርበታል[አዩዘሀበሻ]። For more upcoming news Join now and invite to others👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s የውስጥ መስመር👉 Ayu
1 9291Loading...
11
መርጌታ  አባቴነህ የባህል ህክምና የአባቶቻችን ጥበብ ይሻላል 30,000ወደ60,000    በዉጭ ሀገር የምትኖሩ መምጣት የማትችሉ ባላችሁበት ሁናችሁ ይሰራላችሀል  ገንዘብን  የማበርከት በፀሎት  50 000 ወደ 100 000    100 000ወደ 200 000 ከዚያም በላይ የማበርከት ስራ እንሰራለን☘ ☘☎️  0970757581  ይደውሉ☎️                                 0916226465 1🌿 ለገበያ        https://t.me/yebahij 2🌿ለሀብት     https://t.me/yebahij 3🌿ለስንፈተ ወሲብ (ለቁመት:ለውፍረት: ቶሎ ለሚያበቃ 4🌿 ለመስተፋቅር      09 16226465 5🌿ጥይት ለማያስመታ 6🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8🌿  ለፀር (ለጠላት) 9🌿ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10🌿 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13🌿 መስተፋቅር 14🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15🌿ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18🌿ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19🌿መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20🌿መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22🌿ለልሳነ_ሰብእ 23🌿ለበረከት 24🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25🌿ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26🌿ጸሎተ_ዕለታት 27🌿ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28🌿ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29🌿ለከበሮ 30🌿ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31🌿ለሙግት 32🌿ለሰላቢ 33🌿ለስንፈት ወሲብ 34🌿ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35🌿ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37🌿ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38🌿መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39🌿ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40🌿ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41🌿ለአዙሪት 42🌿ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43🌿ለሪህ በሽታ 44🌿የመገጣጠሚያ ህመም 45🌿ለጉልበት ድርቀት 46🌿የባት ህመም 47🌿የወገብ ህመም 48🌿የአንገትና ትከሻ ህመም 49🌿የከረመ ደረቅ ሳል 50🌿ለደም ግፊት 51🌿የሆድ መረበሽ 52🌿የከፋ የሆድ ድርቀት 53🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54🌿የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55🌿እንቅልፍ መብዛት 56🌿የተለየ የቆዳ ህመም 57🌿ክብደት ለመቀነስ 58🌿የእንቅርት በሽታ 59🌿ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60🌿አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61🌿የሳይነስ ህመም 62🌿የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63🌿የወር አበባ ችግር ካለ 64🌿የወገብ መንሸራተት ካለ 65🌿ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66🌿ለከፍተኛ ራስ ምታት 67🌿ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68🌿ለድምፅ መታፈን 69🌿ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70🌿ራስን ስቶ በስቃይ ለሚ በ0916226465 ይደውሉልን አድራሻ ቤሻንጉል ጉምዝ https://t.me/yebahij ካልዳኑ ገንዘብዎን እንመልሳለን ይደውሉ በ 0970757581 0970757581
1 4700Loading...
12
ኢትዮጲስን ለመመልከት በቆሙ ህጻናት ላይ በደረሰ በትራፊክ አደጋ የአንድ ሰዉ ሲያልፍ በ13 ህፃናት ላይ ቀላልና ከባድ አደጋ የአካል ጉዳት ደረሰባቸው‼️ የጊምቦ ወረዳ ፖሊስ የመንገድ ትራፊክ ፍሰት ቁጥጥር እና አደጋ መከላከል ኃላፊ ሳጅን ተረፈ አቱሞ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሚንኬሽን እንደገለፁት በጊምቦ ወረዳ ጎጀብ ከተማ መናኸሪያ ፊት ለፊት ግንቦት 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት  ኮድ 3_82495 ኦሮ ባደረሰዉ የትራፊክ አደጋ የአንድ የሰባት አመት ህፃን ህይወቱ ሲያልፍ በ13 ህፃናት ላይ ቀላልና ከባድ አደጋ  ደረሰባቸዉ ወደህክምና መወሰዳቸዉን ተናግረዋል። አደጋዉ የደረሰዉ  ህፃናቱ ኢትዮጲስን ለማየት  ተሰብስበዉ በቆሙበት እንደሆነ ከአካባቢው የተገኘ መረጃ ያመላክታል። አሽከርካሪዉ ከመናኸሪያ  በመዉጣት በቆሙ ህፃናት ላይ መዉጣቱን የገለፁት ሳጅን ተረፈ የአደጋዉ መንስኤ በመጣራት ላይ እንደሚገኝ አስረድተዋል። አሽከርካሪዎች የሚያሽከረክሩትን ተሽከርካሪ በጥንቃቄ በማሽከርከር ኃላፊነታቸዉን እንዲወጡ መልዕክታቸዉን አስተላልፈዋል ሲል የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሚንኬሽን ዘግቧል። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
2 7294Loading...
13
ፊልም መሳዩ የሰሜን ኮሪያ የሚሳዔል ተኩስ ልምምድ‼️ ሰሜን ኮሪያ የሀገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን በተገኙበት በርካታ ሚሳዔሎችና ሮኬቶችን በአንድ ጊዜ ስትተኩስ ታይቷል። በሀገሪቱ ብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ በተለቀቀው ምስል ላይ በርካታ ሮኬቶች ሚሳኤሎች በአንድ ጊዜ ሲተኮሱ ታይተዋል። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
2 5551Loading...
14
Media files
2 2780Loading...
15
የሞቃዲሾ መንግስት #በሶማሊያ የሰፈረው #የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሰራዊት በቀጣይ ታህሳስ ወር ሀገሪቱን ለቆ ይወጣል ብሎ እንደሚጠብቅ ተገለፀ‼️ ሶማሊያ በሀገሯ በሰላም ማስከበር ተልእኮ ላይ የሚገኙ ሁሉም የኢትዮጵያ ወታደሮች በቀጣይ አመት 2017 ታህሳስ ወር ላይ ጠቅልለው ይወጣሉ ብላ እንደምትጠብቅ ቪኦኤ በዘገባው አስታውቋል። የቪኦኤ ጋዜጠኛ የሆነው ሃሩን ማዕሩፍ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሁሴን ሼክ አሊን ጠቅሶ ትላንት ባሰራጨው ዘገባው የአፍሪካ ህብረት በሶማሊያ የሽግግር ተልዕኮ (ATMIS) በቀጣይ አመት ታህሳስ ወር ተልዕኮው ካበቃ በኋላ “የኢትዮጵያ ወታደሮች በአፍሪካ ህብረት የሚመራው ሃይል አባል አይሆኑም” ብሏል። የቪኦኤው ሃሩን የፕሬዚዳንቱን አማካሪ ጠቅሶ እንደዘገበው ከቀጣይ አመት በኋላ በሶማሊያ በሚሰፍረው ጦር ውስጥ የኢትዮጵያ ወታደሮች እንደማይኖሩ እና ከሌሎቹ የሰላም አስከባሪ ሀይል ካበረከቱ አራቱ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት #ጅቡቲ፣ #ኬንያ፣ #ኡጋንዳ እና #ቡሩንዲ የተውጣጡ ብቻ እንደሚሆኑ ጠቁሟል። በሶማሊያ ሰላም በማስከበር ላይ በሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ተልዕኮ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች በመሳተፍ ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል። የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በቀጣይ አመት 2017 ታህሳስ ወር ላይ በሶማሊያ የሰፈረው የሰላም አስከባሪ ጦር ሀገሪቱን ለቆ ይወጣል። ይሁን እንጂ የሰላም አስከባሪው ሀይሉ ለቆ ከወጣ በኋላ ዋና ዋና የህዝብ ማዕከላትን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን እና የሀሪቱ መንግስት ቁልፍ ተቋማትን በመቆጣጠር ጸጥታ የሚያስከብር ሀይል ለማቋቋም እዕቅ መኖሩ ተጠቁሟል። በያዝነው አመት የታህሳስ ወር መጨረሻ በኢትዮጵያ እና በሶማሌላንድ መካከል የመግባቢያ ስምምነት መፈረሙን ተከትሎ የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እየሻከረ መምጣቱ ይታወቃል። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
2 6320Loading...
16
የዚህ ጭካኔ ይለያል።ባሳለፍነው ረቡዕ አዳማ የተፈፀመ የግድያ ወንጀል ነው።እናቱን በቢላዋ ገደላቸው።እጅግ በተፋጠነ ክስ ድርጊቱ በተፈፀመ በ3ኛ ቀኑ ዛሬ ግንቦት 23/2016 የሞት ፍርድ ተወስኖበታል።ከሞት በላይ ፍርድ የለም እንጅ ምነው በኖረ ያስባለ ነበር። የፋና ዘገባ ከታች ተቀምጧል👇 ተከሳሽ ቶሎሳ ወይም ፍቅሩ አሸናፊ ይባላል። በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍል ከተማ በተለምዶ ደካ አዲ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም እናቱን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏል። ተከሳሹ እናቱን በስለት (ቢላዋ) በአሰቃቂ ሁኔታ ወግቶ ነው ህይወታቸውን እንዲያጡ ያደረገው። ተከሳሹ ድርጊቱን የፈጸመው በቁማር የተበላዉን ገንዘብ እናቱ ያላቸውን ንብረት በመሸጥ እንዲተኩለት ለማድረግ ሲል እየደበደበ ያሰቃያቸው እንደነበር ዐቃቤ ሕግ በማስረጃ አረጋግጧል። በዚህ ብቻ ያላበቃው ተከሳሽ ሚያዚያ 21/ 2016 ዓ/ም ጠዋት በአሰቃቂ ሁኔታ የእናቱ ህይወት እንዲያልፍ በማድረጉ ከባድ የግድያ ወንጀል ክስ ቀርቦበታል። ጉዳዩን የተመለከተው የአዳማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት በሞት እንዲቀጣ ወስኗል። በተከሳሹ ላይ የተጣለው የሞት ፍርድ በአገሪቱ ርዕሰ ብሔር ሲጸድቅ ነው ተፈጻሚ የሚሆነው። ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇  https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 የውስጥ መስመር👇 @wasumohammed
2 5612Loading...
17
በሽብር ወንጀል ተከሰው በቃሊቲና ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙት ተከሳሾች በማረሚያ ቤት ተፈጽሞብናል በማለት ያቀረቡትን የሰብዓዊ መብት አያያዝ አቤቱታ መነሻ ማረሚያ ቤቱ ዛሬ ለፍርድ ቤት መልስ ሰጥቷል። በእነ ዮሐንስ ቧያለው እና ወንደሰን አሰፋ (ዶ/ር) መዝገብ ከሰብዓዊ መብት አያያዝ ጋር የቀረበ አቤቱታን ተከትሎ ማረሚያ ቤቱ ማስተካከያ እንዲያደርግ ታዘዘ። ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ህገ-መንግስታዊና በህገ-መንግስት ስርዓት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮች ችሎት ነው።
2 1940Loading...
18
የኤርትራ መንግሥት የፀጥታ ባለሥልጣናት በአገሪቱ ያሉ ወንጌላውያንን ከመኖሪያ ቤታቸው እየወሰዱ በማሰር ላይ መሆናቸው ተነገረ‼️ በተለይ ባለፉት ሳምንታት በሰሜናዊ ቀይ ባሕር፣ በአንሰባ እና በጋሽ ባርካ ዞኖች ውስጥ በርካታ ሰዎች ከመኖሪያ ቤታቸው መወሰዳቸው ቤተሰቦች እና የዕምነት መብት ተሟጋች ቡድን ገልጸዋል። አዲሱ የእስር ዘመቻ በተለይ በዞኖቹ ምዕመናንን ላይ ብቻ ሳይሆን በአገልጋዮች ላይ ጭምር ያነጣጠረ ስለመሆኑ በቁጥጥር ስር ለሚገኙ ምዕመናን መብት የሚሟገተው ሪሊዝ ኤሪትሪያ የተባለው ቡድን ለቢቢሲ ገልጿል። ባለፈው ወር በተለይ በተሰነይ፣ በአቁርደት እና በባረንቱ ከተሞች በርካታ ወንጌላውያን በአገሪቱ የፀጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ስር ውለዋል ተብሏል። በጋሽ ባርካ ዞን ከታሰሩት መካከል ከ60 በላይ የሚሆኑት ቢንቢና ተብላ በምትጠራ ከተማ በተከፈተ አዲስ የማቆያ እስር ቤት እንደሚገኙ የመብት ተቆርቋሪዎች ገልጸዋል። ከዚህ በተጨማሪ በአዲ-ተከለዛን፣ ከረን እና ጋህተላይ ከተሞች ጭምር ብዙ ምዕመናን እንደታሰሩም ተገልጿል። በኤርትራ መንግሥት ዕውቅና ከተሰጣቸው እምነቶች ውጪ የሌላ እምነት ተከታይ የሆኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በእስር ላይ ይገኛሉ። በዚህ ወር በርካታ ሰዎች በእምነታቸው ምክንያት መታሰራቸው ለቢቢሲ ያረጋገጡት ‘ሪሊዝ ኤሪትሪያ’ የተባለውን የወንጌላውያን መብት ተሟጋች ድርጅት ዳይሬክተር፤ በአገሪቱ ያሉ መደበኛ ያልሆኑ እስር ቤቶች ብዛት ምን ያህል እንደሆነ ለማወቅ አስቸጋሪ መሆኑን ገልጸዋል።
2 3672Loading...
19
መርጌታ  አባቴነህ የባህል ህክምና የአባቶቻችን ጥበብ ይሻላል 30,000ወደ60,000    በዉጭ ሀገር የምትኖሩ መምጣት የማትችሉ ባላችሁበት ሁናችሁ ይሰራላችሀል  ገንዘብን  የማበርከት በፀሎት  50 000 ወደ 100 000    100 000ወደ 200 000 ከዚያም በላይ የማበርከት ስራ እንሰራለን☘ ☘☎️  0970757581  ይደውሉ☎️                                 0916226465 1🌿 ለገበያ        https://t.me/yebahij 2🌿ለሀብት     https://t.me/yebahij 3🌿ለስንፈተ ወሲብ (ለቁመት:ለውፍረት: ቶሎ ለሚያበቃ 4🌿 ለመስተፋቅር      09 16226465 5🌿ጥይት ለማያስመታ 6🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8🌿  ለፀር (ለጠላት) 9🌿ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10🌿 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13🌿 መስተፋቅር 14🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15🌿ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18🌿ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19🌿መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20🌿መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22🌿ለልሳነ_ሰብእ 23🌿ለበረከት 24🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25🌿ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26🌿ጸሎተ_ዕለታት 27🌿ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28🌿ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29🌿ለከበሮ 30🌿ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31🌿ለሙግት 32🌿ለሰላቢ 33🌿ለስንፈት ወሲብ 34🌿ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35🌿ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37🌿ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38🌿መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39🌿ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40🌿ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41🌿ለአዙሪት 42🌿ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43🌿ለሪህ በሽታ 44🌿የመገጣጠሚያ ህመም 45🌿ለጉልበት ድርቀት 46🌿የባት ህመም 47🌿የወገብ ህመም 48🌿የአንገትና ትከሻ ህመም 49🌿የከረመ ደረቅ ሳል 50🌿ለደም ግፊት 51🌿የሆድ መረበሽ 52🌿የከፋ የሆድ ድርቀት 53🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54🌿የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55🌿እንቅልፍ መብዛት 56🌿የተለየ የቆዳ ህመም 57🌿ክብደት ለመቀነስ 58🌿የእንቅርት በሽታ 59🌿ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60🌿አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61🌿የሳይነስ ህመም 62🌿የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63🌿የወር አበባ ችግር ካለ 64🌿የወገብ መንሸራተት ካለ 65🌿ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66🌿ለከፍተኛ ራስ ምታት 67🌿ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68🌿ለድምፅ መታፈን 69🌿ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70🌿ራስን ስቶ በስቃይ ለሚ በ0916226465 ይደውሉልን አድራሻ ቤሻንጉል ጉምዝ https://t.me/yebahij ካልዳኑ ገንዘብዎን እንመልሳለን ይደውሉ በ 0970757581 0970757581
1 9240Loading...
20
ይሄ ትክክል አይደለም‼️ እንደዚህ ያሉ መረን የለሽ ንግግሮች ናቸው ዋጋ እያስከፈሉን ያሉት። ይህ ቪዲዮ በየሶሻል ሚዲያው መነጋገሪያ ሆኗል። የሶሻል ሚዲያ አንድ መጥፎ ነገሩ እውቀት አለመጠየቁ ነው። በዚህ ቪዲዮ ላይ ኮማንዶ ነን የሚሉ የኦሮሚያ ልዩ ሀይል መለዮ ለብሰው "አማራ የምትባለው መጣሁልህ"የሚል ዛቻ ያዘለ ቪዲዮ ለቀው ተመልክተናል። ከ80 በላይ ብሄርብሄረሰብ ባለበት ሀገር አንድን ብሄር መርጦ "መዝለፍ"፣የሁሉም ብሄርብሄረሰብ መኖሪያ የሆነችውን አዲስ አበባ "የእኔ ነው፣እኔ ነኝ የምጠብቀው" የሚል ንግግር ከአንድ የመንግሥት የፀጥታ አካል በፍፁም አይጠበቅም፣ወንጀልም ነው። እንደዚህ ያሉ መረን የለሽ የሆኑ ንግግሮች ናቸው ወጣቱን እያሳሳተ በደቦ ፍርድ ንፁሀንን እያጣን፣ንብረት እየወደመ፣ሰው እየታገተ ያለው። ይሄን ቪዲዮ ያሰራጩ ሰዎች በህግ ቁጥጥር ስር ውለው አስተማሪ እርምጃ ካልተወሰደ ነገም ከዚህ የባሰ ነገር መምጣቱ አይቀርም። ይሄ ንግግር በየትኛውም መመዘኛ ነውር ነው። Honestly, የኦሮሚያ ክልል መንግስትም ይሄን በዝምታ ማለፍ የለበትም። ሰላም ለሀገራችን❗ ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
2 6292Loading...
21
በእገታዎች እና ጥቃቶች መባባስ ከየብስ መጓጓዣዎች እየራቁ መኾናቸውን መንገደኞች ገለጹ‼️ በኢትዮጵያ ልዩ ልዩ አካባቢዎች የሚፈጸሙ እገታዎችና ሌሎች ጥቃቶች የፈጠሩት ስጋት፣ ከየብስ ማጓጓዣ አማራጮች እያራቃቸው እንደኾነ የገለጹ መንገደኞች፣ ለተጨማሪ የአየር መጓጓዣ ወጪ እንደዳረጋቸው ተናግረዋል። ከሐዋሳ አዲስ አበባ የሚመላለሱ መንገደኞች፣ ለወትሮው በመኪና መጓዝ ቀዳሚ ምርጫቸው እንደነበር ገልጸው፣ አልፎ አልፎ በሚሰሙ የጥቃት ዜናዎች ሳቢያ ግን አውሮፕላን ለመጠቀም እንደተገደዱና ይህም ለተጨማሪ ወጪ እየዳረጋቸው እንደኾነ አመልክተዋል። የኢትዮጵያ ትራንስፖርት ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ ብርሃነ ዘሩ፣ በአገሪቱ በሕዝብ ማመላለሻዎች የሚጠቀሙ ተጓዦች ቁጥር መቀነስ እየታየበት ነው፤ ብለዋል። በሌላ በኩል፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው፣ የአገር ውስጥ መንገደኛች ቁጥር ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋራ ሲነጻጸር፣ የ34 በመቶ እድገት ማሳየቱን አስታውቀዋል። VOA ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
2 3080Loading...
22
ከ10 ሺህ 238 የትምህርት ማስረጃዎች ትክክለኛውን መስፈርት ያሟሉት 1 ነጥብ 6 በመቶ ብቻ ናቸው ተባለ‼️ 👉ሕገ-ወጥ የትምህርት ማስረጃ ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ እያሳደረ መሆኑ ተገለጸ። ሕገ-ወጥ የትምህርት ማስረጃ የዜጎችን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት በማሳጣትና በአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ላይ ችግር በመፍጠር በሀገር የኢኮኖሚ እድገት ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩን የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ። የትክክለኛነት ማረጋገጫ ከተሠራላቸው 10 ሺህ 238 የትምህርት ማስረጃዎች 1 ነጥብ 6 በመቶ ብቻ ትክክለኛውን መስፈርት ማሟላታቸውን የባለሥልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ማርታ አድማሱ ለኢፕድ ገልጸዋል። ሕገወጥ የትምህርት ማስረጃ የብቃት መመዘኛና የመቁረጫ ነጥብ ያላሟሉ፤ ተዛማጅ ባልሆኑ የትምህርት ዘርፍና ፍቃድ በሌለው ኮሌጅ ማስረጃ የሚያገኙ መሆናቸውን ጠቅሰዋል። ሕገ-ወጥ የትምህርት ማስረጃ የዜጎችን ብቃትና የተወዳዳሪነት አቅም በማሳጣት በተቋማት ላይ ብልሹ አሠራሮች እንዲሰፍንና በሀገር የኢኮኖሚ ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል ብለዋል። የሕዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚዋ የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ሥራው ለትምህርት ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማት፣ የፌዴራልና የክልል መሥሪያ ቤት ሠራተኞችን እየተሠራ እንደሚገኝ ገልጸው፤ የማጣራት ስራ ሂደቱ ሲጠናቀቅ ውጤቱ ለሕዝብ ይፋ እንደሚደረግ ጠቁመዋል። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
3 1934Loading...
23
የልጁን ጾታ ለማወቅ በሚል የሚስቱን ሆድ ለመቅደድ የሞከረው ሰው የእድሜ ልክ እስር ተፈረደበት የአምስት ሴት ልጆች አባት የሆነው አባወራው ወንድ ልጅ የመውለድ ከፍተኛ ጉጉት ነበረው ተብሏል ከሚስቱ ጋር በተፈጠረ ግጭት ምክንያት ሊወለድ አንድ ወር የቀረው ወንድ ልጅ በደረሰበት ጉዳት ህይወቱ አልፏል ፓና ላል በህንዷ ኡታር ፕራዲሽ የሚኖር ሲሆን ላለፉት 22 ዓመታት አኒታ ከተሰኘች ሚስቱ ጋር ይኖር ነበር፡፡ ሁለቱ ባለትዳሮች አምስት ሴት ልጆችን ያፈሩ ቢሆንም አባትየው ወንድ ልጅ ባለመውለዱ ሚስቱን ተጠያቂ ያደርግ እንደነበር ተገልጿል፡፡ ስድስተኛ ልጃቸውን ሊወልዱ ትንሽ ቀናት የቀራቸው እነዚህ ባለትዳሮች በተለይም አባትየው የልጃቸውን ጾታ አጥብቆ ማወቅ ይፈልግ ነበር፡፡ የባልና ሚስት የቅርብ ቤተሰቦች ጉዳዩን በእርጋታ እንዲፈቱት ቢወተውቱም ጥንዶቹ ችግራቸውን መፍታት እንዳልቻሉ ተጠቅሷል፡፡ የልጁን ጾታ ለማወቅ እስኪወለድ የመጠበቅ ትዕግስት ያጣው ይህ አባትም የሚስቱን ሆድ ለመቅደድ ሲሞክር ሚስትየው ሮጣ ታመልጣለች፡፡ በመኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ ወደ ሚሰራው ወንድሟ በመሄድ ላይ እያለች ህመም በርትቶባት ስትጮህ የሰማው ወንድሟም ወደ ሆስፒታል እንደወሰዳት እና ህይወቷ እንደተረፈ ኢንዲያን ቱዴይ ዘግቧል፡፡ እንደ ዘገባው ከሆነ እናትየው በተደረገላት ህክምና ህይወቷ ቢተርፍም በማህጸኗ የነበረው ወንድ ልጇ ህይወቱ አልፏል ተብሏል፡፡ አባትየው በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ በሰጠው ቃል እኛ በንብረት ተጣልተን አለመግባባት ተፈጠረ እንጂ ጉዳቱን አልፈጸምኩም ቢልም የአካባቢው ፍርድ ቤት የእድሜ ልክ እስር ውሳኔ እንደተወሰነበት ተገልጿል፡፡ በ2020 የተፈጸመው ይህ ወንጀል ክርክር እና ማጣራት ከተደረገ በኋላ ከሰሞኑ እልባት አግኝቷል፡፡ (አል-ዐይን) ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
2 2812Loading...
24
ጣልያን ለ ኢትዮጵያ ቅርስ እድሳቶችና ለቱሪዝም ልማት ስራ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች‼️ በተለያዩ አካባቢዎች ለሚከናወኑ የቅርስ እድሳቶች እና የቱሪዝም ልማት ስራዎች የቴክኒክ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን በኢትዮጵያ የጣልያን ኤምባሲ አስታወቀ፡፡    የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በኢትዮጵያ ከጣልያን አምባሳደር ኦግስቲኖ ፔልሲ ጋር በቱሪዝም ዘርፍ ከጣልያን መንግስት ጋር በትብብር ስለሚከናወኑ ስራዎች መክረዋል፡፡    በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ለሚከናወኑ የቅርስ እድሳቶች እና የቱሪዝም ልማት ስራዎች የጣሊያን መንግስት የቴክኒክ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አምባሳደሩ አረጋግጠዋል፡፡    በተጨማሪም በቱሪዝም ዘርፍ የሰው ኃይል ልማት እና ስልጠና ላይ በትብብር ለመስራት መስማማታቸው ተዘግቧል።
2 3370Loading...
25
ጥንቃቄ❗ ሼር አድርጉት‼️ ለጨጓራ ተያያዥ ህመሞች በመድኃኒትነት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው ' ራኒቲዲን ' የተባለው መድሃኒት በኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅም ላይ እንዳይውል ማገዱን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን  አሳውቋል። የባለስልጣኑ የመድኃኒት ደህንነት ክትትልና የሕክምና ሙከራ መሪ ስራ አስፈጻሚ አስናቀች ዓለሙ ፤ " በመጀመሪያ ደረጃ በሌሎች ሀገር የወጡ ሪፖርቶችን አይተን ነበር። ስለዚህ በሀገራችንስ ይሄ መድሃኒት እንዴት ነው ?  የሚለውን በማገናዘብ የላብራቶሪ ምርመራ አድርገናል " ብለዋል። በዚህም መድሃኒቱ ካንሰር ሊያመጣ የሚችል   ' N-nitrosodimethylamine ወይም NDMA ' የተሰኘ ንጥረ ነገር እንደተገኘበት መሪ ስራ አስፈፃሚዋ ገልፀዋል። " በመሆኑም ይህንን መድሃኒት ከምዝገባ ፋይላችን አውጥተናል። የተሰራጩ መድሃኒቶችም እንዲሰበሰቡ እና ጥቅም ላይ እንዳይውሉ መልእክት አስተላልፈናል " ብለዋል። " በዚህ በሰረትም ጥቅም እንዳይውል ታግዷል " ሲሉ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል። " የጤና ባለሙያዎችም፣ የጤና ተቋማትም ሌሎች አማራጭ መድሃኒቶችን እንዲያዙ እና እንዲጠቀሙ ይህንን መድሃኒት እንዳይጠቀሙ " ሲሉም አሳስበዋል። ====================== For more upcoming news Join now and invite to others👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
2 5126Loading...
26
ዛሬ ከምሳ ሰዓት በኋላ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ አንዲት ሴት ተማሪ የምርምር ውጤት እያቀረበች በነበረበት ወቅት አንድ ወጣት ድንገት ሽጉጥ ይዞ በመግባት ተኩሶባት ሊያመልጥ የነበረ ቢሆንም የፌደራል ፖሊስ ወደ ግቢው በፍጥነት በመምጣት ከመጠነኛ የተኩስ ልውውጥ በኋላ ሽጉጥ የተኮሰው ልጅ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልፀዋል። ሽጉጥ የተተኮሰባት ልጅ ግን መጠነኛ የመቁሰል አደጋ የደረሰባት ሲሆን አንድ መምህር በመስኮት በመዝለሉ ሳቢያ ወድቆ መጠነኛ ጉዳት አስተናግዷል ሲሉ ምንጮቼ ገልፀዋል[አዩዘሀበሻ]። ====================== For more upcoming news Join now and invite to others👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
2 6026Loading...
27
ከኢትዮጵያ ህዝብ 26 በመቶው በርሃብ አደጋ ስጋት ውስጥ ይገኛል ተባለ፡፡ ከአፍሪካ ሀገራት በረሃብ አስከፊ ደረጃ ይገኝባቸዋል ከተባሉት ሀገሮች ተርታ የተሰለፈችው ኢትዮጵያ ከአለም ደረጃ 101ኛ ላይ ተቀምጣለች። #Sheger fm ====================== For more upcoming news Join now and invite to others👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
2 2123Loading...
28
መርጌታ  አባቴነህ የባህል ህክምና የአባቶቻችን ጥበብ ይሻላል 30,000ወደ60,000    በዉጭ ሀገር የምትኖሩ መምጣት የማትችሉ ባላችሁበት ሁናችሁ ይሰራላችሀል  ገንዘብን  የማበርከት በፀሎት  50 000 ወደ 100 000    100 000ወደ 200 000 ከዚያም በላይ የማበርከት ስራ እንሰራለን☘ ☘☎️  0970757581  ይደውሉ☎️                                 0916226465 1🌿 ለገበያ        https://t.me/yebahij 2🌿ለሀብት     https://t.me/yebahij 3🌿ለስንፈተ ወሲብ (ለቁመት:ለውፍረት: ቶሎ ለሚያበቃ 4🌿 ለመስተፋቅር      09 16226465 5🌿ጥይት ለማያስመታ 6🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8🌿  ለፀር (ለጠላት) 9🌿ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10🌿 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13🌿 መስተፋቅር 14🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15🌿ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18🌿ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19🌿መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20🌿መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22🌿ለልሳነ_ሰብእ 23🌿ለበረከት 24🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25🌿ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26🌿ጸሎተ_ዕለታት 27🌿ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28🌿ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29🌿ለከበሮ 30🌿ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31🌿ለሙግት 32🌿ለሰላቢ 33🌿ለስንፈት ወሲብ 34🌿ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35🌿ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37🌿ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38🌿መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39🌿ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40🌿ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41🌿ለአዙሪት 42🌿ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43🌿ለሪህ በሽታ 44🌿የመገጣጠሚያ ህመም 45🌿ለጉልበት ድርቀት 46🌿የባት ህመም 47🌿የወገብ ህመም 48🌿የአንገትና ትከሻ ህመም 49🌿የከረመ ደረቅ ሳል 50🌿ለደም ግፊት 51🌿የሆድ መረበሽ 52🌿የከፋ የሆድ ድርቀት 53🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54🌿የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55🌿እንቅልፍ መብዛት 56🌿የተለየ የቆዳ ህመም 57🌿ክብደት ለመቀነስ 58🌿የእንቅርት በሽታ 59🌿ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60🌿አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61🌿የሳይነስ ህመም 62🌿የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63🌿የወር አበባ ችግር ካለ 64🌿የወገብ መንሸራተት ካለ 65🌿ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66🌿ለከፍተኛ ራስ ምታት 67🌿ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68🌿ለድምፅ መታፈን 69🌿ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70🌿ራስን ስቶ በስቃይ ለሚ በ0916226465 ይደውሉልን አድራሻ ቤሻንጉል ጉምዝ https://t.me/yebahij ካልዳኑ ገንዘብዎን እንመልሳለን ይደውሉ በ 0970757581 0970757581
1 8730Loading...
29
ሠራተኛው 'በቂና ተመጣጣኝ' ክፍያ እንዲያገኝ ተጠየቀ‼️ የ #ኢትዮጵያ አሠሪዎች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢአማኮ) 'የሠራተኛው ተደጋጋሚ ጥያቄ የሆነውን' የአነስተኛ ደሞዝ ወለል ይወሰን ጥያቄ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል ሲል አሳሰበ፡፡ ኢአማኮ በስሩ ከሚገኙ የአሠሪ ፌዴሬሽኖች ጋር በትላንትናው ዕለት የ2015 እና የ2016 ዓ.ም ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት፤ በመንግሥት፣ በአሠሪውና በሠራተኛው የጋራ ምክከር ተደርጎ ሠራተኛው 'በቂና ተመጣጣኝ' ክፍያ እንዲያገኝ ጠይቋል። ሠራተኛውን ወክለው ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አያሌው አህመድ፤ በአብዛኛው ድርጅቶች ለሠራተኞቻቸው የሚከፍሉት የደመወዝ ክፍያ እዚህ ግባ የማይባልና በሀገራችን የተፈጠረውን የዋጋ ግሽበት መቋቋም የማይችል ነው ብለዋል። መንግሥት፣ አሠሪና ሠራተኛ በጋራ በመነጋገር ሊያኖር የሚችል የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል በጥናት ላይ ተመርኩዞ ባልተቀመጠበት ሁኔታ ተፈላጊውን ጥራት ያለው ምርታማ ሠራተኛን ማፍራት አስቸጋሪ በመሆኑ አፋጣኝ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ አሠሪዎች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢአማኮ) ፕሬዝዳንት አቶ ታደለ ይመር በበኩላቸው የአነስተኛ ደመወዝ ወለል ጉዳይ  ተረድተን ወደ ተግባር ለመለወጥ አሠሪዎች ቁርጠኛ መሆን ይገባቸዋል ሲሉ አሳስበዋል፡፡ የኢትዮጵያ አሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን የተለያዩ አሠሪዎች ፌዴሬሽኖችን በማሰባሰብ ለአሠሪውም ሆነ ለሠራተኛው በተደራጀ መልኩ ጥያቄዎችን የማቅረብ  አላማን ሰንቆ በ2010 ዓ.ም. የተመሰረተ ተቋም ነው። ========================= 👉ለተጨማሪ መረጃዎች join us& invite to others👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
2 7642Loading...
30
ቤተክርስቲያኗ የውስጥ ፈተናዎቼ በዝተውብኛል አለች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የውስጥ ፈተናዎቼ በዝተውብኛል ብላለች፡፡ ቤተክርስቲያኗ ይህንን ያለችው ዛሬ በተጀመረው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ላይ ነው፡፡ የጉባኤውን መጀመር አስመልክቶ ብፁዕ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት እንደተናገሩት በአሁኑ ጊዜ በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች ብለዋል፡፡ ቤተክርስቲያኗ የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት ሆነውባታል ሲሉም ተናግረዋል፡፡ ከጥንት ጀምሮ የነበረ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩም ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋልም ብለዋል፡፡ ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጎደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን ተሰሚነትና ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ናቸው ሲሉ ገልጸዋል፡፡ Via:— EOTC ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇  https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
2 5541Loading...
31
መርጌታ  አባቴነህ የባህል ህክምና የአባቶቻችን ጥበብ ይሻላል 30,000ወደ60,000    በዉጭ ሀገር የምትኖሩ መምጣት የማትችሉ ባላችሁበት ሁናችሁ ይሰራላችሀል  ገንዘብን  የማበርከት በፀሎት  50 000 ወደ 100 000    100 000ወደ 200 000 ከዚያም በላይ የማበርከት ስራ እንሰራለን☘ ☘☎️  0970757581  ይደውሉ☎️                                 0916226465 1🌿 ለገበያ        https://t.me/yebahij 2🌿ለሀብት     https://t.me/yebahij 3🌿ለስንፈተ ወሲብ (ለቁመት:ለውፍረት: ቶሎ ለሚያበቃ 4🌿 ለመስተፋቅር      09 16226465 5🌿ጥይት ለማያስመታ 6🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8🌿  ለፀር (ለጠላት) 9🌿ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10🌿 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13🌿 መስተፋቅር 14🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15🌿ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18🌿ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19🌿መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20🌿መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22🌿ለልሳነ_ሰብእ 23🌿ለበረከት 24🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25🌿ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26🌿ጸሎተ_ዕለታት 27🌿ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28🌿ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29🌿ለከበሮ 30🌿ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31🌿ለሙግት 32🌿ለሰላቢ 33🌿ለስንፈት ወሲብ 34🌿ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35🌿ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37🌿ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38🌿መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39🌿ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40🌿ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41🌿ለአዙሪት 42🌿ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43🌿ለሪህ በሽታ 44🌿የመገጣጠሚያ ህመም 45🌿ለጉልበት ድርቀት 46🌿የባት ህመም 47🌿የወገብ ህመም 48🌿የአንገትና ትከሻ ህመም 49🌿የከረመ ደረቅ ሳል 50🌿ለደም ግፊት 51🌿የሆድ መረበሽ 52🌿የከፋ የሆድ ድርቀት 53🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54🌿የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55🌿እንቅልፍ መብዛት 56🌿የተለየ የቆዳ ህመም 57🌿ክብደት ለመቀነስ 58🌿የእንቅርት በሽታ 59🌿ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60🌿አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61🌿የሳይነስ ህመም 62🌿የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63🌿የወር አበባ ችግር ካለ 64🌿የወገብ መንሸራተት ካለ 65🌿ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66🌿ለከፍተኛ ራስ ምታት 67🌿ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68🌿ለድምፅ መታፈን 69🌿ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70🌿ራስን ስቶ በስቃይ ለሚ በ0916226465 ይደውሉልን አድራሻ ቤሻንጉል ጉምዝ https://t.me/yebahij ካልዳኑ ገንዘብዎን እንመልሳለን ይደውሉ በ 0970757581 0970757581
1 3481Loading...
32
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያን በካርድ ለሚጠቀሙ ደንበኞች በየሱቁ ካርድ መግዛት የሚችሉበት አሰራር ይፋ ሊሆን ነው‼️ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት 10 ወራት ሚያዚያን ጨምሮ 76 አዳዲስ የገጠር ከተሞች እና አካባቢዎች ላይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታየ በካርድ እያስሞሉ የሚጠቀሙ ደንበኞች አገልግሎት በተመለከተ ቴክኖሎጂውን ለማዘመን እየተሰራ እንደሚገኝ ገልጸዋል ። በተጨማሪም አሁን ላይ በቴሌብር የሚከፍሉ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ካርድ በየሱፐር ማርኬቱ እና በየሱቁ በሞባይል ካርድ ይዘት ባለው መልኩ የሚያገኙበት አሰራር እየተዘጋጀ እንደሚገኝ እና አፈጻጸሙ 84 በመቶ እንደደረሰ ተናግረዋል። በሌላ በኩል ወላይታ ሶዶ ፣ ሻሸመኔ ፣ ሀረር፣ ኮምቦልቻ፣ ጎንደር ከተሞች ላይ የኔትወርክ ማሻሻያ እና የመልሶ ግንባታ ስራዎች ትኩረት ተሰጥቷቸው የተሰሩባቸው አካባቢዎችም ናቸው ። የመንግስት ተቋማትን ጨምሮ በርካታ የአገልግሎቶት ሂሳባቸውን የማይከፍሉ ደንበኞች ፣ እንዲሁም የመስመር ብልሽት እና ማርጀት እንዲሁም የኤሌክትሪክ አገልግሎት መስመሮች ስርቆት በበጀት ዓመቱ የነበሩ ተግዳሮች መሆኑም ተነግሯል። @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
2 3441Loading...
33
መንግስት በአማራ ክልል የጣለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲያነሳ ተጠየቀ‼️ የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) በኢትዮጵያ እንደ አዲስ እየተባባሱ የመጡት የሲቪክ ምህዳሩን የሚያጣብቡ ድርጊቶች እንዳሳሰቡት አስታውቋል። የፌደራል መንግሥት ከአንድ ዓመት በፊት የክልል ልዩ ሀይሎችን “መልሼ አደራጃለሁ” የሚል ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ ነበር በአማራ ክልል ግጭት የተከሰተው። ግጭቱ በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች እና የፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተካሄደ ሲሆን ግጭቱ ተባብሶ መቀጠሉን ተከትሎ በአማራ ክልል ለስድስት ወራት የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ ይታወሳል። ከሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የታወጀው ይህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ አራት ወራት የተራዘመ ሲሆን ይህ አዋጅ ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት ብቻ ቀርቶታል። ይኼውም የጸጥታ እና ደህንነት አካላት የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ምርመራ የሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን እያዋከቡ ከመሆኑንም ባሻገር በቲያትር እና ጥበብ መልኩ የሚቀርቡ ሥራዎችን በማገድ እንዲሁም የቲያትር ባለምያዎቹን ለእስር የመዳረግ እርምጃዎች በተደጋጋሚ እየተስተዋሉ እንደሚገኙ ካርድ ገልጿል። በዚህም “ካርድ እነዚህ አደገኛ እና ሕገ መንግስታዊ መብቶችን የሚጋፋ ድርጊቶች ተቀባይነት የላቸውም” ብሎ እንደሚያምንም አመላክቷል። ስለሆነም መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንዲያነሳ፣ ሐቀኛ የተጠያቂነት ስርዓት እንዲዘረጋ እንዲሁም የሲቪክ ምህዳሩን እንዲያከብርና እንዲጠብቅ ጥሪውን አቅርቧል። @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
2 4890Loading...
34
እስራኤል ከግብፅ ወታደሮች ጋር...‼️👇 የእስራኤል ጦር በግብፅ ድንብር በግብፅ ጦር ላይ ጥቃት በመፈፀም ወታደሮች መገደላቸዉ ተዘግቧል‼️ የእብራይስጥ ቻናል 14 እንደዘገበዉ የእስራኤል ጦር በፈፀም ጥቃት ወታደሮቹ መገደላቸዉን ተከትሎ በእስራኤልና ግብፅ መካከል ፖለቲካዊ ጥላሼት እንዳይቀባ ቻናሉ ዘገባዉን እንዳያሰራጭ ገደብ ቢጣልበትም መረጃዉ አፍትልኮ የአለም መነጋገሪያ ሁኗል፡፡ የግብፅ ወታደሮች በራፋ ድንበር ማቋረጫ ላይ በእስራኤል ወታደሮች ላይ ተኩስ ከፍተው እንደነበርና በእስራኤል ጦር ምላሽ እንደተሰጣቸዉ ዘግቧል፡፡ እንደ ዘገባው ከሆነ በድርጊቱ አንድ የግብፅ ወታደር ሲገደል ሌሎች የግብፅ ወታደሮችም ቆስለዋል ሲል የኔት ዘግቧል። ግብፅ የተኩስ ልውውጡን ያረጋገጠች ሲሆን አንድ ወታደሮቿ በጋዛ ራፋህ ከተማ ድንበር አካባቢ መገደላቸውን ገልጻለች።የእስራኤል ጦር በበኩሉ ከግብፅ ጋር ዉይይት እየተደረገ መሆኑን አመልክቷል። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
2 5610Loading...
35
በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በኮሪደር ልማቱ የተነሳ መኖሪያ ቤት ፈርሶብናል ያሉ ሰዎች ለከፋ ችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ‼️ ወረዳው በበኩሉ ትክክለኛ ሰነድ ላላቸው ምትክ ቤት ሰጥቻለሁ ብሏል፡፡ መንግስት ከሰሞኑን የሁሉንም ካሳ ጠያቂዎች ጥያቄዎች ለማስተናገድ አቅም የለኝም ማለቱ ይታወሳል፡፡ ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
2 7962Loading...
36
በአዲስ አበባ ያለው ከፍተኛ ሙቀትና ንፋስ የቀላቀለ አየር ለእሳት አደጋ መንስኤ ሊሆን ይችላል ተባለ‼️ በአዲስ አበባ ከፍተኛ ሙቀትና ንፋስ የቀላቀለ የአየር ጠባይ በመኖሩ ለእሳት አደጋ መከሰት መንስኤ ሊሆን ይችላል ተባለ። የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ያለንበት የግንቦት ወር ከፍተኛ ሙቀትና ንፋስ የቀላቀለ የአየር ጠባይ የሚስተዋልበት በመሆኑ ለእሳት አደጋ መከሰት ምክንያት ሊሆን እንደሚችል ጠቁሟል። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ የወቅቱ የአየር ሁኔታ እሳት እንዲፈጠር ከሚያስፈልጉ ሶስት ነገሮች መካከል ሁለቱን ያሟላ ወር ነው ብለዋል። እነዚህም ከፍተኛ ሙቀትና ንፋስ በመሆናቸው ተቀጣጣይ ነገሮች በአንድ ጊዜ ወደ አደጋ ሊያመሩ ስለሚችሉ ጥንቃቄ እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል። በያዝነው ወርም ይህን የሚያመላክቱ የእሳት አደጋዎች በንብረትና በሰው ላይ ጉዳት ማድረሳቸውን ከኮሚሽኑ የተገኘው መረጃ ይጠቁማል። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
2 4430Loading...
37
<<ለፍልስጤም የሉዓላዊ ሀገርነት እውቅና መስጠት ታሪካዊ ፍትህ  ነው።ሁላችንም አላማችን ሰላምን ለማስፈን ነው>> ፔድሮ ሳንቼዝ የስፔን ጠቅላይ ሚንስትር ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
2 2040Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። ✔በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። ✔የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 ለመተግበር ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል። ✔በውይይቱ ላይ አዋጁ የመኖሪያ ቤት ኪራይ እና አስተዳደር የተረጋጋ፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት ባለው መልኩ የአከራይና የተከራዮችን ጥቅምና መብቶችን ሚዛን በጠበቀ መልኩ ለማስፈጸም እንደሚረዳ ተገልጿል። ✔መንግስት የነዋሪውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ በርካታ የልማት አመራጮችን ሲፈጽም ቆይቷል ያለው ከተማ አስተደደሩ የግል ቤቶች ያልተገመተ የዋጋ ጭማሪ ለመቆጣጠር አዋጁ የተከራይና የአከራይ መብቶችን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ እንዲመራ ያስፈልጋል ብሏል።አስፈጻሚ አካላት አዋጁን ተግባራዊ ለማድረግ በቀጥታ ወደ ሥራ መግባት ይኖርባቸዋል በማለት የአዲስ አበባ ብልፅግና ፖርቲ ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ አስረድተዋል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇  https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g የውስጥ መስመር👇 https://t.me/wasumohammed
Mostrar todo...
👍 7🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ መኮይ ከተማና በተረፍ መካከል ዛሬ ጠዋት ጀምሮ በመከላከያ ሰራዊትና በፋኖ ሀይሎች መካከል ከባድ ውጊያ መቀስቀሱን ነዋሪዎቹ ገልፀውልኛል። በመኮይ ከተማ ዛሬ የገበያ ቀን እንደነበር ገልፀው በውጊያው ምክንያት ገበያ የለም ብለዋል። ከዚህ በተጨማሪ ውጊያውን ተገን በማድረግ ከአርጡማ ፉርሲ ወረዳ የተነሱ ታጣቂዎች በአንፆኪያ ገምዛ ስር በሚገኙ 08 እና 09 ቀበሌ የተዘራን ሰብል በሚያሳዝን መልኩ እያወደሙት ነው ሲሉ ገልፀውልኛል። አሳዛኝ ነው። አዩዘሀበሻ For more upcoming news Join now and invite to others👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Mostrar todo...
👍 6 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎችን በማጓጓዝ የታሪክ አካል በመሆናችን ተደስተናል አለ "ዓለምን በአንድ ቋንቋ የሚያግባባው እግር ኳስ ከነገሰበት የአውሮፓ ክለቦች ሻምፒዮና መንደር ተገኝተናል። ትልቁን ዋንጫ ለ15ኛ ጊዜ በማሸነፍ ድልን የተጎናጸፈው የሪያል ማድሪድ ክለብ ደጋፊዎች ምርጫ በመሆን ደጋፊዎቹን ከማድሪድ ወደ እግር ኳሱ ድግስ እንግሊዝ ምድር በማጓጓዝ የዚህ ታሪክ አካል በመሆናችን ደስ ይለናል። "የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሀገር ውስጥ እና በዓለም እየሰጠ ከሚገኘው መደበኛ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት በተጨማሪ የቻርተር በረራዎችን በመስጠት ተመራጭ አየር መንገድ መሆኑን በማስመስከር ላይ ይገኛል።" ሲል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል። ethiopianairlines @ethio_mereja_news @ethio_mereja_news
Mostrar todo...
👍 5👏 2
🍀🍀መርጌታ ስዩም የባህል መድሀኒት ቀማሚ         ☎️📞09 33 92 89 01 የአባቶቻችንን ጥበብ ይፈልጋሉ? ከምንሰጣቸው በትንሹ 🍀ለመስተፋቀር 🍀ለጥይት መከላከያ 🍀 ለገበያ 🍀 ለበረከት 🍀ለስንፈተ ወሲብ 🍀ለሀብት 🍀ለቁማር 🍀ስልጣን ለመጨመር 🍀ለቀለም (ለትምህርት) 🍀 ገንዘብ ለማስመለስ 🍀ቡዳ ለበላው 🍀 እራስን ስቶ ለሚወድቅ 🍀ለህማም(ለማንኛውም) 🍀ለመድፍነ ፀር 🍀ሌባ የማያስነካ 🍀ለግርማ ሞገስ 🍀ለዓይነ ጥላ 🍀ለሁሉ መስተፋቅር 🍀ጸሎተ ዕለታት 🍀ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 🍀ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 🍀ለድምፅ 🍀ጋኒን ለያዘው ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 🍀 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ 🍀 ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ 🍀 ለንግድ 🍀 ገንዘብ ለሚያባክኑ 🍀 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ  🍀 ለሀብት  🍀  ለስንፈተ ወሲብ 🍀 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 🍀 ትምህርት አልገባ ላለው 🍀 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር 🍀 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ አለን  ይደውሉ ያማክሩን ::ባላቹህበት እንሰራለን በአካል መምጣት ለማትችሉ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን:: 🇪🇹 09 33 92 89 01 በimo አና Telegram ማውራት ለምትፈልጉ በውስጥ መስመር ያውሩኝ!
Mostrar todo...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
ተግባራዊ ሊደረግ ነው‼️ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ተግባራዊ ሊደረግ ነው‼️ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 ለመተግበር ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል። በዚህ ወቅት አስፈጻሚ አካላት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅን ተግባራዊ ለማድረግ በቀጥታ ወደ ሥራ መግባት እንደሚኖርባቸው የአዲሰ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ ተናግረዋል። በውይይቱ ላይ አዋጁ የመኖሪያ ቤት ኪራይ እና አስተዳደር የተረጋጋ፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት ባለው መልኩ የአከራይና የተከራዮችን ጥቅምና መብቶችን ሚዛን በጠበቀ መልኩ ለማስፈጸም እንደሚረዳ ተገልጿል። መንግስት የነዋሪውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ በርካታ የልማት አመራጮችን ሲፈጽም ቆይቷል ያሉት ሃላፊው፥ የግል ቤቶች ያልተገመተ የዋጋ ጭማሪ ለመቆጣጠር አዋጁ የተከራይና የአከራይ መብቶችን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ እንዲመራ ያስፈልጋል ብለዋል። በመሆኑም አስፈጻሚ አካላት አዋጁን ተግባራዊ ለማድረግ በቀጥታ ወደ ሥራ መግባት ይኖርባቸዋል ነው ያሉት። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
Mostrar todo...
👍 3
01:27
Video unavailableShow in Telegram
በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ትናንት ምሳ ሰዓት ላይ የተበላሸ ምግብ ነው የቀረበው በሚል ተማሪው አስተካክሉ ብለው ሳይበሉ ወጥተው የነበረ ሲሆን ማታም ተበላሽቷል የተባለውን ያንኑን በማቅረባቸው ተማሪዎቹ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ቢወጡም በፀጥታ አካላት እንዲበተኑ መደረጉን ምንጮቼ ገልፀዋል። ካሁን በፊትም ተመሳሳይ ችግር አጋጥሞ እንደነበር ጠቀስው ተሻሽሎ የነበረ ቢሆንም ትናንት እንደገና ችግሩ በመከሰቱ ተማሪዎቹ ምግቡ እንዲስተካከል ጠይቀዋል። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
Mostrar todo...
38.80 MB
👍 16 3🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
በሀገራችን ሙቀት በከፍተኛ ደረጃ በጨመረባቸው አካባቢዎች የምትኖሩ ራሳችሁን ጠብቁ።ከህንድ የተሰማው ይሄ👇 ነው። በህንድ ባለፉት ሶስት ቀናት ውስጥ በከፍተኛ ሙቀት መጠን ምክንያት ከ50 የሚበልጡ ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። ሀገሪቱ የመጨረሻውን ምርጫ ባካወነችበት ወቅት አንዳንድ አካባቢዎች አስከፊ የሆነ የሙቀት መጠን መመዝገቡን ቀጥሏል። በሰሜናዊቷ ኡታር ፕራዴሽ ግዛት በሳምንቱ መጨረሻ በሙቀት ሳቢያ 33 ሰዎች የሞቱ ሲሆን በኦዲሻ  ግዛት ደግሞ 20 የሚጠጉ ሰዎች በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን አንድ የሀገሪቱ ባለስልጣን ተናግሯል። የሀገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከመጋቢት 1 እስከ ግንቦት 30 ባለው ጊዜ ውስጥ በከፍተኛ ሙቀት ሳብያ ቢያንስ 56 ሰዎች መሞታቸውን ተናግረዋል። በኡታር ፕራዴሽ በርካታ በጎ ፈቃደኞች፣ ፖሊስ፣ የምርጫ አስፈፃሚዎች፣ የጥበቃ ሰራተኞች እና የንፅህና አጠባበቅ ሰራተኞች ቅዳሜና እሁድ ከሞቱት መካከል ይገኙበታል። የክልሉ የምርጫ አስፈፃሚ ናቭዲፕ ሪንዋ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት ህይወታቸው ላለፈው የምርጫ አስፈፃሚ ሰራተኞች ቤተሰብ የ1.5ሚሊየን ሩፒ የገንዘብ ካሳ ይከፈላቸዋል ብሏል።(via JFM ሔለን ሙላት) ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት     👉 @Akiyas21bot    @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA
Mostrar todo...
👍 5 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
"ማስፈራሪያ እየተደረገባቸው ነው…" ✔የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ በተሳተፉት ኮንትራክተሮች ላይ ግድቡን በሚቃወሙ አካላት ማስፈራሪያ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገለፀ! ✔ከዛሬ 13 ዓመታት በፊት የተጀመረውና በመሃል  የግንባታ ሂደቱ ተቋረጦ የነበረዉ የታላቁ የህዳሴ ግድብ በተሳተፉት ኮንትራክተሮች ላይ ከፕሮጀክቱ እንዲወጡ የማስፈራራት እና የማባበል ዛቻዎች እየተደረገባቸው መሆኑ ተገልጿል። ✔ለህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚገኙ ተቋራጭ ኮንትራክተሮች ላይ የሚደረገው ማስፈራሪያ እንደቀጠለ መሆኑን የገለፁት የፕሮጀክቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ክፍሌ ሆሮ ይህም ቢሆን ግን ግንባታው በታቀደለት ጊዜ ይጠናቀቃል በማለት ተናግረዋል ሲል ካፒታል አስነብቧል። ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇  https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 የውስጥ መስመር👇 https://t.me/wasumohammed
Mostrar todo...
👍 5 1

👍 5 2