mame @l islam (ዊላዳውን አብሳሪ)
ሼር ሼር mame@Al-islam (ዊላዳውን አብሳሪ) ሀቅን ለሚሹ
Mostrar más645
Suscriptores
Sin datos24 horas
-67 días
-3030 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Repost from ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
የፕሮፋይል ፎቶ ማስታወቂያ መስራት ለምትችሉ።
ከአንድ እስከ ሶስት ለወጡ የሞባይል ካርድ ሽልማት ይኖራቸዋል።
የሰሩትን በቻናሉ ከኮዳቸው ጋር ይላክና አሸናፊው የሚለየው በላይክ ብዛት ይሆናል።
1ኛ ለወጣ #የ200 ብር
2ኛ ለወጣ #የ100 ብር
3ኛ ለወጣ #የ50 ብር
የምትሰሩበት ርዕስ የዳሩል ሒጅራተይን የክረምት ኮርስ ማስታወቂያ።
መልካም እድል…
የምንቀበለው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ባለው ነው።
ኮድ ለመውሰድ 👉 @Darulhigratein
ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ
https://t.me/DaralHijrataynIslamicSchool
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም
የደአዋ ፕሮግራም ዘወትር #ማክሰኞ&ቅዳሜ
በቀጥታ ስርጭት ወደ ሙስሊሙ ህብረተሰብ ለማድረስ ዝግጁ ሆነናል
በአላህፍቃድ የአላህን ስም በአለም እናስፋፋለንhttps ://t.me/alauAkbe
Photo unavailableShow in Telegram
"የመፈንቅለ መጅሊሱ ባለሟል"
"መንግስት በሀይማኖት ጣልቃ መግባቱ"
"ይህን የመፈንቅለ መጅሊስ ያስተባበሩት አካላት ዑስታዝ የሚል ታፔላ የለጠፉ ነገር ግን ህዝበ ሙስሊሙን እንደማይወክሉ"
"አሁንም ህዝበ ሙስሊሙ እየተመራ ያለው በሀይል በተገፉ ዑለሞቹ መሆኑን"
"አሁን ያለው መጅሊስ ህገወጥ መሆኑን"
በክፍል አንድ በሰፊው ይዳሰሳሉ!
ማታ 3:00 ሰዓት ላይ በሚዛን ትዩብ ይጠብቁ!
Photo unavailableShow in Telegram
#Challang_ፕሮፋይል_እንዲሁም_ፖስት
ሰው ሁኑ "ሰው'ነት ከሁሉ ይቀድማል" በማለት የዘር እና የሀይማኖት ፅንፈኝነትን የተዋጉ ድንቅ አባት
#መሪያችን
#ክቡር_ተቀዳሚ_ሙፍቲ_ሀጅ_ኡመር_እድሪስ
Photo unavailableShow in Telegram
በጠራዳ ግፍለከተማ የሚገኝ በተለምዶ የድሮ እስላም መቃብር የሚባለው ቦታ የሚገኝ መስጂድ ስሙም ሲቲና አይሻ ይባላል ከተመሰረተ ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ በሶፍዮችአቂዳ የሚማራ መስጂድሲሆን 300 መቶ የሚሆኑ የአፍተርእስኩል ተማሪ ያለበት ከ20 በላይ የሚሆኑ አዳሪ ሀፊዞች ያሉበት በሲኤምሲ ተርቲብ የሚመራ የሲኤምሲ ቅርጫፍ ሲሆን
አሁላይግን ወሀብዮች መስጂዱን ለመቀማት እና ይህን ሁላ ተማሪ ሜዳላይ ለመጣል እየሞከሩ እደሆነ ደርሰንበታል
ወሀብዮች ይህን መስጂድ ለመውሰድ የፈለጉትም ከበኒ ኑር መስጂድ አቅራቢያ ያለ የበኒ ኑርመስጂድ አዋሳኝ መስጂድ በመሆኑ ከዚህ መስጂድ ሆነው ኑርንም አንዋርንም የመቀማት ስለሚረዳቸው ነው
ይህ መስጂድ ብዙ ቀዲዋች ዳኢዋች ኡለሞች ያፈራና እያፈራ የሚገኝ መስጂድነው ያፈራመስጂድ
ወሀብያ ይህን መስጂድ በህገወጥ መልኩ ሊወስድ ነው ይህ ሲሆን የአዲስ አበባ መጅሊስ የክፍለከተማው መጅሊስ ለወሀብዮች እያገዘ ይገኛል
ሽሊላህ || አዲስ የ አብሬት መንዙማ በከሪሙ ነስሩ አል ሐድራ || New Menzuma Kerimu Al hadra
MEDINA||TUBE
https://t.me/medina_tube
_ሽሊላህ_አዲስ_የ_አብሬት_መንዙማ_በከሪሙ_ነስሩ_አል_ሐድራ_New_Menzuma_Kerimu_Al_hadra.mp38.54 MB
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
በኳታር በሚደረገው የአለም የእግር ኳስ ጨዋታ ከታዳሚዎች መካከል አንዱ የመላ እስልምና ተከታዮች እምነት የሆነውን አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነው የሚለውን እንቁ ንግግር በዚህ መልኩ ለታሪክ አስቀርቶልናል።
አሏህ የዐርሽ ፈጣሪ ነው።
አሏህ የቦታ ፈጣሪ ነው።
አሏህ የአቅጣጫ ፈጣሪ ነው።
ነብዩ በሐዲሳቸው "አሏህ ነበር(በአዘል) ከእርሱ ሌላ ምንም አልነበረም"ቡኻሪይ እንደዘገቡት።
ይህ ማለት አሏህ ነበር(በአዘል) ቦታ አልነበረም።
አሏህ ነበር(በአዘል) አቅጣጫ አልነበረም።
አሏህ ነበር(በአዘል) ሰው፣ጅን፣መላኢካ በአጠቃላይ ፍጥረታት አልነበሩም።
ቦታን ሳይፈጠር በፊት አሏህ ያለ ቦታ ነበር(በአዘል)።
አሏህ ከቦታ ፈላጊ አይደለም።አሏህ ቦታን ከፈጠረ በኋላ ያለ ቦታ ያለ ነው፡፡
ይህ የመላኢኮች የነቢዮች የወሊዮች እምነት ነው፡፡
አሏህ በዚህ ላይ ያፅናን::ኣሚን
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.