es
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Ir al canal en Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Mostrar más
1 104
Suscriptores
-324 horas
+47 días
+3930 días
Archivo de publicaciones
#ረቡዕ_13_07_2015 “በጽድቅ የሚጸና በሕይወት ይኖራል፤ ክፋትን የሚከተል ግን ለሞቱ ነው።” — ምሳሌ 11፥19 “As righteousness tendeth to life: so he that pursueth evil pursueth it to his own death.” — Proverbs 11፥19 (KJV)

ዓይኖቼን ከመስቀል አንቼ ወዴት እሔዳለው ካንተ 'ርቄ ወዴት እሔዳለው ካንተ 'ርቄ #MekanisaYouth #EECMYMC #MekaneYesus
ዓይኖቼን ከመስቀል አንቼ ወዴት እሔዳለው ካንተ 'ርቄ ወዴት እሔዳለው ካንተ 'ርቄ #MekanisaYouth #EECMYMC #MekaneYesus

#ማክሰኞ_12_07_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እኔም በደስታዬ፦ ለዘላለም አልታወክም አልሁ።” — መዝሙር 30፥6 “And in my prosperity I said, I shall never be moved.” — Psalms 30፥6 (KJV)

አገልጋይ- ኤፍሬም 10/7/2015 የመንፈስ ፍሬዎች #በጎነት_ቸርንነት_የዋሃት የወጣቶች ፕሮግራም Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሰኞ_11_07_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥13 “And now abideth faith, hope, charity, these three; but the greatest of these is charity.” — 1 Corinthians 13፥13 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 መጋቢት 10 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/E
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 መጋቢት 10 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

photo content

👏

ወደ የማካኒሳ መካነ እየሱስ ወጣቶች እንደሚታወቀው ቤተ ክርስቲያናችን የወስጥ እድስት ላይ ነች ስለሆነም ለነገ የእሁድ ጠዋት አምልኮ ቦታ ዝግጅት ላይ ዛሬ 8፡30 ላይ ምትችሉ ወጣቶች በሙሉ በቤተ ክርስቲያኒቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኝት የላቀ ትብብረችን እንደናደርግ በትህትና እንጠይቃለን ጌታ ይባርካችሁ Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ቅዳሜ_09_07_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አሁንም፥ ልጆች ሆይ፥ በሚገለጥበት ጊዜ እምነት እንዲሆንልን በመምጣቱም በእርሱ ፊት እንዳናፍር በእርሱ ኑሩ።” — 1ኛ ዮሐንስ 2፥28 “And now, little children, abide in him; that, when he shall appear, we may have confidence, and not be ashamed before him at his coming.” — 1 John 2፥28 (KJV)

#አርብ_08_07_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤” — ሮሜ 3፥23 “For all have sinned, and come short of the glory of God;” — Romans 3፥23 (KJV)

በጉጉት የሚጠበቀው ክፍል 2 ነገ 12: ዐዐ ሰአት ይጀምራል ተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ ኢ ወጣቶች ከነገ ጀምሮ ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች
በጉጉት የሚጠበቀው ክፍል 2 ነገ 12: ዐዐ ሰአት ይጀምራል ተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ ኢ ወጣቶች ከነገ ጀምሮ ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_07_07_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ደንቆሮውን አትስደብ፥ በዕውርም ፊት ዕንቅፋት አታድርግ፥ ነገር ግን አምላክህን ፍራ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።” — ዘሌዋውያን 19፥14 “Thou shalt not curse the deaf, nor put a stumblingblock before the blind, but shalt fear thy God: I am the LORD.” — Leviticus 19፥14 (KJV)

በጉጉት የሚጠበቀው ክፍል 2 ነገ 12: ዐዐ ሰአት ይጀምራል ተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ ኢ ወጣቶች ከነገ ጀምሮ ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች
በጉጉት የሚጠበቀው ክፍል 2 ነገ 12: ዐዐ ሰአት ይጀምራል ተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ ኢ ወጣቶች ከነገ ጀምሮ ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

Part 2 continues tomorrow don't miss it

Repost from EECMYMC-YM
ተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ ኢ ወጣቶች ከነገ ጀምሮ ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላ
ተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ ኢ ወጣቶች ከነገ ጀምሮ ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

About Sundays youth service Photo የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ምሽት #campfire_nigth Glory be to The almighty God MARCH 12/2023 Part 2 #G
+7
About Sundays youth service Photo የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ምሽት #campfire_nigth Glory be to The almighty God MARCH 12/2023   Part 2 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ረቡዕ_06_07_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እነዚያም ሰዎች ተሰብስበው ዳንኤል በአምላኩ ፊት ሲጸልይና ሲለምን አገኙት።” — ዳንኤል 6፥11 “Then these men assembled, and found Daniel praying and making supplication before his God.” — Daniel 6፥11 (KJV)

ኢየሱሴ የነካው ሰው ኢየሱስን ባይኑ ያየ ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም! #MekanisaYouth #MekaneYesus #EECMYMC
ኢየሱሴ የነካው ሰው ኢየሱስን ባይኑ ያየ ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም! #MekanisaYouth #MekaneYesus #EECMYMC