EECMYMC-YM
前往频道在 Telegram
1 104
订阅者
-324 小时
+47 天
+3930 天
帖子存档
1 105
#ረቡዕ_13_07_2015
“በጽድቅ የሚጸና በሕይወት ይኖራል፤ ክፋትን የሚከተል ግን ለሞቱ ነው።”
— ምሳሌ 11፥19
“As righteousness tendeth to life: so he that pursueth evil pursueth it to his own death.”
— Proverbs 11፥19 (KJV)
1 105
ዓይኖቼን ከመስቀል አንቼ
ወዴት እሔዳለው ካንተ 'ርቄ
ወዴት እሔዳለው ካንተ 'ርቄ
#MekanisaYouth
#EECMYMC
#MekaneYesus
1 105
#ማክሰኞ_12_07_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እኔም በደስታዬ፦ ለዘላለም አልታወክም አልሁ።”
— መዝሙር 30፥6
“And in my prosperity I said, I shall never be moved.”
— Psalms 30፥6 (KJV)
1 105
አገልጋይ- ኤፍሬም
10/7/2015
የመንፈስ ፍሬዎች
#በጎነት_ቸርንነት_የዋሃት
የወጣቶች ፕሮግራም
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 105
#ሰኞ_11_07_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥13
“And now abideth faith, hope, charity, these three; but the greatest of these is charity.”
— 1 Corinthians 13፥13 (KJV)
1 105
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
⏰ 10፡30
🗓 መጋቢት 10 2015
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 105
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
⏰ 10፡30
🗓 መጋቢት 10 2015
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 105
ወደ የማካኒሳ መካነ እየሱስ ወጣቶች
እንደሚታወቀው ቤተ ክርስቲያናችን የወስጥ እድስት ላይ ነች
ስለሆነም ለነገ የእሁድ ጠዋት አምልኮ ቦታ ዝግጅት ላይ ዛሬ 8፡30 ላይ ምትችሉ ወጣቶች በሙሉ በቤተ ክርስቲያኒቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኝት የላቀ ትብብረችን እንደናደርግ በትህትና እንጠይቃለን
ጌታ ይባርካችሁ
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 105
#ቅዳሜ_09_07_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“አሁንም፥ ልጆች ሆይ፥ በሚገለጥበት ጊዜ እምነት እንዲሆንልን በመምጣቱም በእርሱ ፊት እንዳናፍር በእርሱ ኑሩ።”
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥28
“And now, little children, abide in him; that, when he shall appear, we may have confidence, and not be ashamed before him at his coming.”
— 1 John 2፥28 (KJV)
1 105
#አርብ_08_07_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤”
— ሮሜ 3፥23
“For all have sinned, and come short of the glory of God;”
— Romans 3፥23 (KJV)
1 105
በጉጉት የሚጠበቀው ክፍል 2 ነገ 12: ዐዐ ሰአት ይጀምራል
ተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ ኢ ወጣቶች ከነገ ጀምሮ ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል።
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 105
#ሐሙስ_07_07_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ደንቆሮውን አትስደብ፥ በዕውርም ፊት ዕንቅፋት አታድርግ፥ ነገር ግን አምላክህን ፍራ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።”
— ዘሌዋውያን 19፥14
“Thou shalt not curse the deaf, nor put a stumblingblock before the blind, but shalt fear thy God: I am the LORD.”
— Leviticus 19፥14 (KJV)
1 105
በጉጉት የሚጠበቀው ክፍል 2 ነገ 12: ዐዐ ሰአት ይጀምራል
ተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ ኢ ወጣቶች ከነገ ጀምሮ ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል።
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 105
Repost from EECMYMC-YM
ተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ ኢ ወጣቶች ከነገ ጀምሮ ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል።
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 105
About Sundays youth service
Photo
የወጣቶች ፕሮግረም
#የአምልኮ_ምሽት
#campfire_nigth
Glory be to The almighty God
MARCH 12/2023
Part 2
#God_is_Good
Join us👇👇👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 105
#ረቡዕ_06_07_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እነዚያም ሰዎች ተሰብስበው ዳንኤል በአምላኩ ፊት ሲጸልይና ሲለምን አገኙት።”
— ዳንኤል 6፥11
“Then these men assembled, and found Daniel praying and making supplication before his God.”
— Daniel 6፥11 (KJV)
1 105
ኢየሱሴ የነካው ሰው
ኢየሱስን ባይኑ ያየ ሰው
ለሌላ ነገር መኖር አይችልም
ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም!
#MekanisaYouth
#MekaneYesus
#EECMYMC
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
