es
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Ir al canal en Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Mostrar más
1 106
Suscriptores
Sin datos24 horas
+97 días
+3930 días
Archivo de publicaciones
#ቅዳሜ_6_12_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት።” — ዕብራውያን 13፥15 “By him therefore let us offer the sacrifice of praise to God continually, that is, the fruit of our lips giving thanks to his name.” — Hebrews 13፥15

#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም የሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 4

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1 ⏰ 10፡30 🗓 ነሃሴ 7 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym T
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1     ⏰  10፡30 🗓    ነሃሴ 7 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1 ⏰ 10፡30 🗓 ነሃሴ 7 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym T
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1 ⏰ 10፡30 🗓 ነሃሴ 7 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_5_12_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በመጠበቂያዬ ላይ እቆማለሁ፥ በአምባ ላይም እወጣለሁ፤ የሚናገረኝንም፥ ስለ ክርክሬም የምመልሰውን አውቅ ዘንድ እመለከታለሁ።” — ዕንባቆም 2፥1 “I will stand upon my watch, and set me upon the tower, and will watch to see what he will say unto me, and what I shall answer when I am reproved.” — Habakkuk 2፥1

#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም የሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 3

የእምነት መግለጫ ክፍል ፪ ሐምሌ 27 የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እን
የእምነት መግለጫ ክፍል ፪ ሐምሌ 27 የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_4_12_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሰቆ. 3 ። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ²³ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው። Lamentations 3 ²² It is of the LORD'S mercies that we are not consumed, because his compassions fail not. ²³ They are new every morning: great is thy faithfulness.

#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም የሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 2

photo content
+6

photo content
+7

#ረቡዕ_3_12_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቃሉን ግን የሚጠብቅ ሁሉ በእርሱ የእግዚአብሔር ፍቅር በእውነት ተፈጽሞአል። በእርሱ እንዳለን በዚህ እናውቃለን፤” — 1ኛ ዮሐንስ 2፥5 (KJV)“But whoso keepeth his word, in him verily is the love of God perfected: hereby know we that we are in him.” — 1 John 2፥5

#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም የሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 1

#ማክሰኞ_2_12_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ድካሜንና መከራዬን እይ፥ ኃጢአቴንም ሁሉ ይቅር በለኝ።” — መዝሙር 25፥18 “Look upon mine affliction and my pain; and forgive all my sins.” — Psalms 25፥18

#ሰኞ_1_12_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እርሱም በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት በነበረ ጊዜ፥ በማዕድ ተቀምጦ ሳለ፥ አንዲት ሴት ዋጋው እጅግ የከበረ ጥሩ ናርዶስ ሽቱ የመላበት የአልባስጥሮስ ቢልቃጥ ይዛ መጣች፤ ቢልቃጡንም ሰብራ በራሱ ላይ አፈሰሰችው።” — ማርቆስ 14፥3 (KJV)“And being in Bethany in the house of Simon the leper, as he sat at meat, there came a woman having an alabaster box of ointment of spikenard very precious; and she brake the box, and poured it on his head.” — Mark 14፥3

#ቅዳሜ_29_11_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እነሆም፥ በአልጋ የተኛ ሽባ ወደ እርሱ አመጡ። ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፦ አንተ ልጅ፥ አይዞህ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ አለው።” — ማቴዎስ 9፥2 “And, behold, they brought to him a man sick of the palsy, lying on a bed: and Jesus seeing their faith said unto the sick of the palsy; Son, be of good cheer; thy sins be forgiven thee.” — Matthew 9፥2

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ዝማሬ ⏰ 10፡30 🗓 ሃምሌ 30 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ዝማሬ ⏰ 10፡30 🗓 ሃምሌ 30 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

SUMMER CAMP 2015 Program Join us👇👇 IG- https://ig.me/mmyteenagers TM- https://t.me/mmyteen #MekanisaTeenagers #Summercamp20
+6
SUMMER CAMP 2015 Program Join us👇👇 IG- https://ig.me/mmyteenagers TM- https://t.me/mmyteen #MekanisaTeenagers #Summercamp2015

SUMMER CAMP 2015 Program Join us👇👇 IG- https://ig.me/mmyteenagers TM- https://t.me/mmyteen #MekanisaTeenagers #Summercamp20
+9
SUMMER CAMP 2015 Program Join us👇👇 IG- https://ig.me/mmyteenagers TM- https://t.me/mmyteen #MekanisaTeenagers #Summercamp2015

#አርብ_28_11_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የእግዚአብሔር ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች በዚህ የተገለጡ ናቸው፤ ጽድቅን የማያደርግና ወንድሙን የማይወድ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም።” — 1ኛ ዮሐንስ 3፥10 “In this the children of God are manifest, and the children of the devil: whosoever doeth not righteousness is not of God, neither he that loveth not his brother.” — 1 John 3፥10