Roma Publishing and Books - ሮማን ተወልደብርሃን
ሮማናት ሕትመት እና መጽሐፍት
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
444
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
የመጽሀፍ ዳሰሳ፡ ማሙሽ
የመጽሀፉ ርዕስ፡ ማሙሽ
ቅዳሜ ግንቦት 12 2015 ከቀኑ 9፡45 እስከ 12፡00 ድረስ በማይክል አዝመራው በተደረሰው ማሙሽ የተሰኘ መጽሀፍ ላይ እንወያያለን
ቦታ፡ ጁፒተር ሆቴል ቦሌ ቅርንጫፍ
ሁላችሁም ተጋብዛችኻል
Repost from Walia bookstore gallery
Photo unavailableShow in Telegram
#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል። (በነጻ)
-----
ልዩ መርሐግብር:- ከደራስያን ጋር የመጨዋወት እና መጽሐፍ የማስፈረም ልዩ ሥነ-ስርዓት::
የዕለቱ የክብር እንግዳ:- ደራሲ ሄኖክ በቀለ
የዕለቱ ፕሮግራም አወያይ :- ሀያሲ ቴዎድሮስ አጥላው
የተመረጠው መጽሐፍ:- ሀገር ያጣ ሞት
የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዋልያ መጻሕፍት::
ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት::
ቀን:- ቅዳሜ: መጋቢት 23 2015:: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:30 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል)
ማስታወሻ::
1) እንዲህ ዓይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው ነው::
2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል።
( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw
Photo unavailableShow in Telegram
ማሙሽ
ደራሲ: ማይክል አዝመራው
(2ኛ እትም)
ዘውግ፦ ወጥ ልብወለድ
twisted fiction
@ሮማናት
እና በየመጻሕፍት መደብሮች ይገኛል
00:16
Video unavailableShow in Telegram
ይህቺ ናት አገሬ ~ በጴጥሮስ አበበ
አዲስ የግጥም መድብል
በቅርብ ቀን
6.53 MB
Repost from ቢኒ የመጻሕፍት ግብዣ
Photo unavailableShow in Telegram
"በቅርብ ያለ አማች ወፍጮ ላይ ይቀመጣል" አለች እኛ ሰፈር ያለችዋ ሊጥ እምታቦካዋ ሴትዮ።
የጋሽ ወንድዬ ዓሊ አበርክቶ አድናቆት
📆 ቅዳሜ ~ ጥር 27 (ተነገ ኦዲያ (ወ))))
⌚️ ጠዋት 3:00 (በፈረንጅ ጠጠሮ (ቀ))))
⏺ አገር ፍቅር (ቢያሳ) (ፒ)
"እና ከላይ ያለው አባባል ከዚህ ጋር ምን ያገናኘዋል?"
"እንጃ"
"በቅርብ ያለ ጠበል ልጥ መንከሪያ ይሆናል ለማለት ፈልገህ ከሆነ ተሳስተሃል እሺ!"
"እሺ"
ለማንኛውም እየሄዳችሁ! (እንዳትቀሩ!)
https://t.me/binibook
Mostrar todo...
መጽሐፍ ማከፋፈል ምን ይመስላል? - እጃችሁ ከምን
Tuesday, December 27 at 9:00pm EAT with Martha H. Kidane, Roman Tewolde, Birhan Girmai, ኢ፵ 12, Abreham(ከዘራ) Asfaha, ካዶ. መጻሕፍት ከማተሚያ ወደ አንባቢው በምን መልኩ ይደርሳሉ? አከፋፋዮቹ ይነግሩናል።
Mostrar todo...
“ዘመናይ በወንድ የተፃፈች ሴት ነች።” |አሻም ቡፌ | እንግዳ#Asham_TV
#Asham_TV #Asham_Bufe #engeda
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ መጽሐፍ 🔖
ዘመናይ
ደራሲ: ታዲዮስ ጥሩ አየሁ
ዘውግ: ወጥ ልብወለድ
መጽሐፉን
በ
--ሮማናት
- ጃዕፋር _ ለገሃር እና ሜክሲኮ
-- ዋልያ
--እነሆ
--ሊትማን
--ሰዓዳ
--ኮመርስ
--ጌታቸው
--አስቻለው _ አውቶብስ ተራ
መጻሕፍት መደብሮች ያገኙታል 🔖
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.