EvoNext
Ir al canal en Telegram
Hi, I’m Biruk! Software Engineer bridging the gap between Full-Stack Development (Frontend & Backend), Server Environments, Computer Networks, and AI-driven Digital Art. Beyond Telegram, I love sharing my technical insights & build updates.
Mostrar más1 619
Suscriptores
-724 horas
-87 días
-4230 días
Archivo de publicaciones
1 619
Top Frontend Frameworks of Javascript for web Developers:
1. React
2. jQuery
3. Vue.js
4. Svuelte
5. Angular
6. Backbone.js
7. Ember.js
8. Semantic-UI
9. Foundation
10. Preact
📌📌📌📌📌📌📌📌📌🔱🔱🔱🔱
Share | Join @PROGRAMINGLANGUAGES1
Any help? don't worry just ask me here @FightAgainNow
Want Short Tech Videos? FindMeHere
Youtube is Just Great Platform? JoinItNow
✳️✳️✳️✳️📌🔱📌📌📌📌🔱🔱🔱🔱🔱
#WebDevelopment #LearnToCode #HTML #CSS #JavaScript #CodingBootcamp #leetcode #problemSolving #hackerrank #codeforece #algorithms #datastructures #competitiveProgramming #CodingBootcamp #frameworks #react
1 619
ከ5 ጥያቄ ስንት እመልስ ይሆን 🤔
እርሶስ ከ5 ስንት ይመልሱ ይሆን? 🤔
👉👉 ጥያቄ 👈👈
፩. ቅዱስ ዮሐንስ ከጻፋቸው መጽሐፍቶች ውስጥ አንዱና ብቸኛው የዮሐንስ ወንጌል ነው?
1 619
Repost from ✝ጽርሐ አርያም✝
እርሶስ ከ5 ስንት ይመልሱ ይሆን? 🤔
👉👉 ጥያቄ 👈👈
፩. ቅዱስ ዮሐንስ ለሐዋርያነት ከመጠራቱ በፊት በምን ሥራ ተሰማርቶ ነበር?
ሀ) በሐኪምነት
ለ) በቀራጭነት
ሐ) በወታድርነት
መ) በአሳ አጥማጅነት
1 619
ከ5 ጥያቄ ስንት እመልስ ይሆን 🤔
እርሶስ ከ5 ስንት ይመልሱ ይሆን? 🤔
👉👉 ጥያቄ 👈👈
፩. ቅዱስ ዮሐንስ ከጻፋቸው መጽሐፍቶች ውስጥ አንዱና ብቸኛው የዮሐንስ ወንጌል ነው?
1 619
ከ5 ጥያቄ ስንት እመልስ ይሆን 🤔
እርሶስ ከ5 ስንት ይመልሱ ይሆን? 🤔
👉👉 ጥያቄ 👈👈
፩. ቅዱስ ዮሐንስ ከጻፋቸው መጽሐፍቶች ውስጥ አንዱና ብቸኛው የዮሐንስ ወንጌል ነው?
1 619
Repost from ETHIO VORTEX 💸💸
እባካችሁ በጥሞና አንብቡት 🙏🙏
🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂
ሁለት ጓደኛሞች በመንገድ ሲሄዱ በድንገት አንበሳ ወደ እነሱ ሲመጣ ተመለከቱ፡፡ በጣም ደንግጠው እርስ በርሳቸው ከተያዩ በኋላ ወዲያውኑ አንደኛው በጀርባው ላይ ያለውን ቦርሳ አውርዶ ከአንበሳው ጥቃት ለመከላከልና አንበሳውን ለማጥቃት ያስችለናል ብሎ ያሰባቸውን ነገሮች ሁሉ ማውጣት ጀመረ፡፡
ለጓደኛውም፣ “እንካ አንተ በዚህ ስትከላከል እኔ ደግሞ በዚህ እከላከላለሁ” አለው፡፡ በመቀጠል ሌሎችን ነገሮች አወጣና፣ “ተጨማሪ ማጥቂያ የሚሆንህ ከሆነ እንካ፣ እኔ ደግሞ በዚህኛው አጠቃዋለህ፡፡ አይዞህ፣ አብረን እንቁም! አብረንና ተባብረን እናሸንፈዋለን! ከጠፋንም አብረን እንጠፋለን” አለው፡፡
ይህ ሰው ይህንን ሁሉ ሲያደርግ ጓደኛው ግን በቦርሳው ውስጥ ይዞት የነበረውን የሩጫ ጫማ አውጥቶ በማድረግ ላይ ነበር፡፡ “አንበሳን እኮ ሮጠህ ማምለጥ አትችልም፣ ለምንድን ነው ጫማ የምትቀይረው?” አለው ግራ በመጋባት፡፡ ጓደኛውም “የእኔ አላማ አንበሳውን መቅደም ሳይሆን አንተን መቅደም ነው” ብሎ መለሰ፡፡ ከቀደምኩህ አንተን እስከሚበላህ እኔ አመልጣለሁ ነው ነገሩ፡፡
አንዱ ከወገኑ ጋር አብሮና ተባብሮ የጋራ ጠላቱን ለማሸነፍ ራሱን ሲያቀርብ፣ ሌላው ደግሞ ማን ቢበላ እሱ እንሚያመልጥ፣ ምን ቢያደርግ ከሌላው ቀድሞ እንደሚገኝና በሌሎች መስዋእትነት እርሱ እንደሚተርፍ ሲያስብ!!!
ምንም ይሁን ምንም፣ ከሃገራችን ሰዎች ጋር አብረን እንቁም! ዘር፣ የቆዳ ቀለም፣ ቋንቋና የኢኮኖሚ ሁኔታን ሳናይ አብረን እንቁም!
አሁንም የተጋረጠብንን መከራ ወደ ፈጣሪ በመጮህ እንጋፈጠው።
ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ማረግ አይርሱ።
@Orthodox_tewahdo_1
@Orthodox_tewahdo_1
1 619
"🚀 Excited to share the comprehensive roadmap for aspiring AI and Data Scientists! 📊 Unlock the path to mastery with this insightful PDF guide. From foundational concepts to advanced techniques, it's all here! Dive in and elevate your skills today. Download now! #AI #DataScience #Roadmap"
1 619
ከ10 ጥያቄ ስንት እመልስ ይሆን 🤔
እርሶስ ከ10 ስንት ይመልሱ ይሆን? 🤔
👉👉 ጥያቄ 👈👈
፩, በቅዳሴ ሰዓት ንፍቅ ዲያቆኑ የቅዱስ ጳውሎስን መልዕክት ሲያነብ ፊቱን ወደየት አዙሮ ነው?
@Orthodox_tewahdo_1
@Orthodox_tewahdo_1
1 619
ከ10 ጥያቄ ስንት እመልስ ይሆን 🤔
እርሶስ ከ10 ስንት ይመልሱ ይሆን? 🤔
👉👉 ጥያቄ 👈👈
፩, በቅዳሴ ሰዓት ንፍቅ ዲያቆኑ የቅዱስ ጳውሎስን መልዕክት ሲያነብ ፊቱን ወደየት አዙሮ ነው?
@Orthodox_tewahdo_1
@Orthodox_tewahdo_1
1 619
የዐቢይ ጾም ማለት ምን ማለት ነው?
የዐቢይ ጾም ለምን ዐቢይ ተባለ?
የዐቢይ ጾም ስንት ሳምንታት አሉት?
የዐቢይ ጾም እንዴት 55 ቀን ሆነ?
በዐቢይ ጾም ለምን የቤተ ክርስቲያን ነዋያተ ቅዱሳንን ከበሮን ፣ ፅናፅልን ለምን አንጠቀምባቸውም?
የዐቢይ ፆም ከሌሎቹ ፆሞች በምን ይለያል? ? ?
@Orthodox_tewahdo_1
ይቀጥላል.......
ሁሉም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ስለ ዐቢይ ጾም ሊያውቃቸው የሚገቡ ነጥቦች
