ar
Feedback
EvoNext

EvoNext

الذهاب إلى القناة على Telegram

Hi, I’m Biruk! Software Engineer bridging the gap between Full-Stack Development (Frontend & Backend), Server Environments, Computer Networks, and AI-driven Digital Art. Beyond Telegram, I love sharing my technical insights & build updates.

إظهار المزيد
1 627
المشتركون
-224 ساعات
-37 أيام
-3430 أيام
أرشيف المشاركات
EvoNext
1 627
ከ5 ጥያቄ ስንት እመልስ ይሆን 🤔 እርሶስ ከ5 ስንት ይመልሱ ይሆን? 🤔      👉👉 ጥያቄ 👈👈 ፩. ቅዱስ ዮሐንስ ከጻፋቸው መጽሐፍቶች ውስጥ አንዱና ብቸኛው የዮሐንስ ወንጌል ነው?

ቻናል/ግሩፕ Wave ማሰራት የምትፈልጉ @Special_wave1  inbox አናግሩኝ ክፍያ የለውም Free ነው

እባካችሁ በጥሞና አንብቡት 🙏🙏      🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂ ሁለት ጓደኛሞች በመንገድ ሲሄዱ በድንገት አንበሳ ወደ እነሱ ሲመጣ ተመለከቱ፡፡ በጣም ደንግጠው እርስ በርሳቸው ከተያዩ በኋላ ወዲያውኑ አንደኛው በጀርባው ላይ ያለውን ቦርሳ አውርዶ ከአንበሳው ጥቃት ለመከላከልና አንበሳውን ለማጥቃት ያስችለናል ብሎ ያሰባቸውን ነገሮች ሁሉ ማውጣት ጀመረ፡፡ ለጓደኛውም፣ “እንካ አንተ በዚህ ስትከላከል እኔ ደግሞ በዚህ እከላከላለሁ” አለው፡፡ በመቀጠል ሌሎችን ነገሮች አወጣና፣ “ተጨማሪ ማጥቂያ የሚሆንህ ከሆነ እንካ፣ እኔ ደግሞ በዚህኛው አጠቃዋለህ፡፡ አይዞህ፣ አብረን እንቁም! አብረንና ተባብረን እናሸንፈዋለን! ከጠፋንም አብረን እንጠፋለን” አለው፡፡ ይህ ሰው ይህንን ሁሉ ሲያደርግ ጓደኛው ግን በቦርሳው ውስጥ ይዞት የነበረውን የሩጫ ጫማ አውጥቶ በማድረግ ላይ ነበር፡፡ “አንበሳን እኮ ሮጠህ ማምለጥ አትችልም፣ ለምንድን ነው ጫማ የምትቀይረው?” አለው ግራ በመጋባት፡፡ ጓደኛውም “የእኔ አላማ አንበሳውን መቅደም ሳይሆን አንተን መቅደም ነው” ብሎ መለሰ፡፡  ከቀደምኩህ አንተን እስከሚበላህ እኔ አመልጣለሁ ነው ነገሩ፡፡ አንዱ ከወገኑ ጋር አብሮና ተባብሮ የጋራ ጠላቱን ለማሸነፍ ራሱን ሲያቀርብ፣ ሌላው ደግሞ ማን ቢበላ እሱ እንሚያመልጥ፣ ምን ቢያደርግ ከሌላው ቀድሞ እንደሚገኝና በሌሎች መስዋእትነት እርሱ እንደሚተርፍ ሲያስብ!!! ምንም ይሁን ምንም፣ ከሃገራችን ሰዎች ጋር አብረን እንቁም! ዘር፣ የቆዳ ቀለም፣ ቋንቋና የኢኮኖሚ ሁኔታን ሳናይ አብረን እንቁም! አሁንም የተጋረጠብንን መከራ ወደ ፈጣሪ በመጮህ እንጋፈጠው። ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ማረግ አይርሱ። @Orthodox_tewahdo_1 @Orthodox_tewahdo_1

EvoNext
1 627
"🚀 Excited to share the comprehensive roadmap for aspiring AI and Data Scientists! 📊 Unlock the path to mastery with this insightful PDF guide. From foundational concepts to advanced techniques, it's all here! Dive in and elevate your skills today. Download now! #AI #DataScience #Roadmap"

EvoNext
1 627
ቻናል/ግሩፕ Wave ማሰራት የምትፈልጉ @Special_wave1  inbox አናግሩኝ ክፍያ የለውም Free ነው

EvoNext
1 627
ከ10 ጥያቄ ስንት እመልስ ይሆን 🤔 እርሶስ ከ10 ስንት ይመልሱ ይሆን? 🤔 👉👉 ጥያቄ 👈👈 ፩, በቅዳሴ ሰዓት ንፍቅ ዲያቆኑ የቅዱስ ጳውሎስን መልዕክት ሲያነብ ፊቱን ወደየት አዙሮ ነው? @Orthodox_tewahdo_1 @Orthodox_tewahdo_1

የዐቢይ ጾም ማለት ምን ማለት ነው? የዐቢይ ጾም ለምን ዐቢይ ተባለ? የዐቢይ ጾም ስንት ሳምንታት አሉት? የዐቢይ ጾም እንዴት 55 ቀን ሆነ? በዐቢይ ጾም ለምን የቤተ ክርስቲያን ነዋያተ ቅዱሳንን ከ
የዐቢይ ጾም ማለት ምን ማለት ነው? የዐቢይ ጾም ለምን ዐቢይ ተባለ? የዐቢይ ጾም ስንት ሳምንታት አሉት? የዐቢይ ጾም እንዴት 55 ቀን ሆነ? በዐቢይ ጾም ለምን የቤተ ክርስቲያን ነዋያተ ቅዱሳንን ከበሮን ፣ ፅናፅልን ለምን አንጠቀምባቸውም? የዐቢይ ፆም ከሌሎቹ ፆሞች በምን ይለያል? ? ? @Orthodox_tewahdo_1 ይቀጥላል....... ሁሉም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ስለ ዐቢይ ጾም ሊያውቃቸው የሚገቡ ነጥቦች

@Orthodox_tewahdo_1   👈 እዚህ ቻናል ላይ Admin ሆናችሁ ጥሩ ስራን መስራት ፍላጎት ያላችሁ inbox me @Special_wave1

EvoNext
1 627
አሁን Online ላላችሁ ብቻ የ 100 ብር የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ 1 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ