es
Feedback
Amigonian G9 2016

Amigonian G9 2016

Ir al canal en Telegram

2012 students

Mostrar más
474
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
photo content

photo content

Repost from Yeka Education
ሁሉንም የተማሪዎች መጽሀፍት ከ9ኛ -12ኛ ክፍል በሚከተሉት ሊንኮች ማግኘት ትችላላቹህየ9ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3544?singleየ10ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3556?singleየ11ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3569?singleየ12ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3577?singleየአፋን ኦሮሞ መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3592?singleየአማርኛ መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3593?single

photo content

photo content

Happy Meskel /the founding the true cross/ and a happy Mowlid /the birth of prophet Mohammed to all christian and Muslim students and staffs

+3
Afaan Oromo Grade 9 Teachers Guide Final Version.pdf1.59 MB

Tomorrow school begins. therefore,we are ready to host our students..all students,teachers and staff workers should be on time

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በሚገኙ ሁሉም ት/ቤቶች የ2016 የትምህርት ዘመን ትምህርት መስከረም 7/2016 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት አስታወቀ። (መስከረም 6/2016 ዓ.
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በሚገኙ ሁሉም ት/ቤቶች የ2016 የትምህርት ዘመን ትምህርት መስከረም 7/2016 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት አስታወቀ። (መስከረም 6/2016 ዓ.ም) የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ብሩክ ተ/ማርያም በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት የ2016 የትምህርት ዘመን ከነገ መስከረም 7/2016 ዓ.ም ጀምሮ የመማር ማስተማር ስራው በይፋ ይጀመራል ሲሉ አስታውቀዋል። በክፍለ ከተማው ስር 35 የመንግስት አንደኛ ደረጃ እና 8 ሁለተኛ ደረጃ እንዲሁም 33 የግል ቅድመ የመጀመሪያ ደረጃ ፣ 59 የመጀመሪያ ደረጃ እና 7 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ2016 እንደሚገኙም አቶ ብሩክ ጨምረው ገልፀዋል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbueau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- aacaebc@gmail.com Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 የትምህርት ዘመን ትምህርት መስከረም 7 /1/2016 ዓ.ም በሁሉም ትምህርት ተቋማት ይጀመራል። የትምህርት ሚኒስቴር የ2016 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሀገ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 የትምህርት ዘመን ትምህርት መስከረም 7 /1/2016 ዓ.ም በሁሉም ትምህርት ተቋማት ይጀመራል። የትምህርት ሚኒስቴር የ2016 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሀገር አቀፍ ደረጃ መስከረም 14/1/2016 ዓ.ም እንደሚጀመርና ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች በራሳቸው መርሀ-ግብር ማስጀመር እንደሚችሉ መግለፁ ይታወቃል። ይሁን እንጂ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 የትምህርት ዘመን ትምህርት መስከረም 14 /1/2016 ዓ.ም እንደሚጀመር በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን እናሳውቃለን። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbueau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- aacaebc@gmail.com Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/

photo content

ON Monday Meskere 7 class begins... When you come.. Be sure to have necessary materials like ex.book, pen,pencil etc Be sure to wear school uniform Be sure to have proper hair style Be on time No mobile phone or gadgets It is full day

Repost from Yeka Education
#መረጃየ2016 የትምህርት ዘመን ትምህርት  ሰኞ በ7/01/2016 እንደሚጀመር መገለጹ ይታወቃል። ነገር ግን ትምህርት የሚጀመረዉ በ14/1/2016ዓ.ም  ነዉ የሚል የሀሰት  መረጃ እየተሰራጨ በመሆኑ ሁሉም የመንግስትና የግል ት/ቤቶች መስከረም 7/1/2016 ዓ.ም ትምህርት  የሚጀመር መሆኑን  እንድታዉቁና አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን ። የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት

Repost from Amigonian G12 2016
መደበኝ ትምህርት ሰኞ መስከረም 07/2016 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።
መደበኝ ትምህርት ሰኞ መስከረም 07/2016 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።

HAPPY NEW YEAR to all Amigonian High School 2016 Ay. Students and staf members. Regular class will begin Meskerem 7 but teachers orientation of the new text will be from Meskerem 3 upto 6...meanwhile Students can come to school and see their class assignments beginning from Wednesday...peace

2016 Stu.9-12.xlsx0.66 KB

Repost from Yeka Education
👉የአዲሱ ስርአተ ትምህርት የ9ኛ ክፍል ፊዚክስ መማሪያ መጽሀፍ

2016 classrooms assignment of students.. 1.we don't allow any class change 2.class assignment is linked with students ID and bank payments