Coder tech
Ir al canal en Telegram
Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
171
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
mayo '21
mayo '21
+174
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 25 mayo | 0 | |||
| 24 mayo | 0 | |||
| 23 mayo | 0 | |||
| 22 mayo | 0 | |||
| 21 mayo | 0 | |||
| 20 mayo | 0 | |||
| 19 mayo | 0 | |||
| 18 mayo | 0 | |||
| 17 mayo | 0 | |||
| 16 mayo | 0 | |||
| 15 mayo | +1 | |||
| 14 mayo | +2 | |||
| 13 mayo | 0 | |||
| 12 mayo | 0 | |||
| 11 mayo | +1 | |||
| 10 mayo | 0 | |||
| 09 mayo | 0 | |||
| 08 mayo | 0 |
Publicaciones del Canal
#C++
#java
#python
ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት ተረ በተራ ስርኣታቸውን ጠብቀው የተሰደሩ የኮምፒውተር ትዕዛዞችን ምንሰጥባቸው መሳሪያዎች ናቸው።
ዓለማችን ላይ በጣም በርካታ የሚባሉ ፕሮግራሚንግ ላንጉጆች አሉ ሁሉም የየራሳቸው ኳሊትን ከድክመት ጋር ይዘዋል።
Java,python,php,javascript,C,C++, etc...
እስቲ ለዛሬ
Java,C++,python
ያጠና ሰው ምን ምን መስራት እንደሚችል እንይ።
#Java
ጃቫ ሙሉ በሙሉ ማለት በሚቻል ደረጃ በየትኛውም አይነት ማሽን RUN ማረግ እንችላለን ዓለም ላይ ጃቫ እስከ 3B ማሽኖች RUN ያደርጉታል ነው ሚባለው እንዚህ መሣሪያዎች
ፕሪንትሮች፣ኮምፒውተሮች፣ሞባይል ስልኮች፣የተለያዩ ጌሞች &&ወዘተ ... ናቸው ።
ስለዚህ ጠለቅ ያለ የ ጃቫ ዕውቀት ያለው ለበርካታ መሣሪያዎች የሚሆን ኮድ(ሶፍትዌር) መፃፍ ይችላል ማለት ነው።
#C++
C++ በዓለማችን በፍጥነት(big O)(excution time)ፈጣን ከሆኑት ቋንቋዎች ቀዳሚ ነው።ይህም የሆነው ከሌሎች ቋንቋዎች በበለጠ ለሃርድዌር ቅርብ ስለ ሆነ እና በቀላሉ መግባባት ስለሚችል ነው።
C++ ጠለቅ ያለ ዕውቀት ያለው ሰው ምን ምን መስራት ይችላል?
#GAME DEVELOPMENT(PS በ C++ ነው ሚፃፈው(የተሰራው)
#COMPILER(IDE) ለሌሎች ቋንቋዎችም ጭምር COMPILER በ C++ ነው ሚፃፈው(ሚዘጋጀው)
#ANDROID APP
#ARDUINO(C) etc...
#python
ፓይተን ዓለማችን ላይ ካሉ በጣም ለመፃፍ ቀላል ከሚባሉ ነገር ግን እጅጉኑ powerfull ከሆኑ ብሎም በርካታ ተጠቃሚ ካላቸው ቋንቋዎች ውስጥ አንዱ ነው።
ፓይተን የጠና ሰው
#web development
#AI
#machine learning
#data science
#GAME DEVELOPMENT etc...
እስቲ በሶስቱም ቋንቋዎች
HELLO WORLD!
እንፃፍ
👉Java👇
public class Main {
public static void main(String[] args) {
System.out.println("HELLO WORLD!"); }
}
👉C++👇
#include<iostream>
using namespace std;
int main()
{
cout<<"HELLO WORLD!"<<endl;
return 0;
}
👉python👇
print("HELLO WORLD!")
https://telegram.me/coder_tech
| 2 | Okay እንጀምራለን | 0 |
| 3 | ሰላም እንዴት ናቹ???
ይህ ቻናል ፕሮግራሚንግ ት/ት የምንሰጥበት ቻናል ነው
እንደ መጀመሪያ JAVA እና C++ ኮርሶችን የምንሰጥ ሲሆን በቀጣይ ደሞ PYTHON,JAVA SCRIPT &HTML የምናካትት ሲሆን ሁላችሁም የምትፈልጉትን ቋንቋ በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት መከታተል ትችላላችሁ።
#No ads
#No jokes
#No other topics
Just only programming
#አባሎቻችን እንዲበዙ እና ኮርሱን በቶሎ እንድንጀምር አግዙን
#ኮርሶቹ ሙሉ በሙሉ በአማርኛ የሚሰጡ ናቸው
ኮርሱን እስክንጀምር ግን የትኛውን ቋንቋ ብማር ብላቹ ለምትጨነቁ ለምርጫቹ ያግዛቹሃል ምንላቸውን ነገሮች እናካፍላቹሃለን
ኮርስ ሚጀምረው 250 አባላትን ስናገኝ እንደሆነ ከወዲሁ ልናሳውቃቹህ እንወዳለን
@coder_tech | 0 |
| 4 | #Share አርጉ ቶሎ እንድጀምር | 0 |
| 5 | ሰላም እንዴት ናቹ???
ይህ ቻናል ፕሮግራሚንግ ት/ት የምንሰጥበት ቻናል ነው
እንደ መጀመሪያ JAVA እና C++ ኮርሶችን የምንሰጥ ሲሆን በቀጣይ ደሞ PYTHON,JAVA SCRIPT &HTML የምናካትት ሲሆን ሁላችሁም የምትፈልጉትን ቋንቋ በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት መከታተል ትችላላችሁ።
#No ads
#No jokes
#No other topics
Just only programming
#አባሎቻችን እንዲበዙ እና ኮርሱን በቶሎ እንድንጀምር አግዙን
#ኮርሶቹ ሙሉ በሙሉ በአማርኛ የሚሰጡ ናቸው
ኮርሱን እስክንጀምር ግን የትኛውን ቋንቋ ብማር ብላቹ ለምትጨነቁ ለምርጫቹ ያግዛቹሃል ምንላቸውን ነገሮች እናካፍላቹሃለን
ኮርስ ሚጀምረው 200 አባላትን ስናገኝ እንደሆነ ከወዲሁ ልናሳውቃቹህ እንወዳለን
https://telegram.me/coder_tech | 0 |
