ch
Feedback
Coder tech

Coder tech

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家未指定类别
171
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
五月 '21
五月 '21
+174
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
25 五月0
24 五月0
23 五月0
22 五月0
21 五月0
20 五月0
19 五月0
18 五月0
17 五月0
16 五月0
15 五月+1
14 五月+2
13 五月0
12 五月0
11 五月+1
10 五月0
09 五月0
08 五月0
频道帖子
#C++ #java #python ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት ተረ በተራ ስርኣታቸውን ጠብቀው የተሰደሩ የኮምፒውተር ትዕዛዞችን ምንሰጥባቸው መሳሪያዎች ናቸው። ዓለማችን ላይ በጣም በርካታ የሚባሉ ፕሮግራሚንግ ላንጉጆች አሉ ሁሉም የየራሳቸው ኳሊትን ከድክመት ጋር ይዘዋል። Java,python,php,javascript,C,C++, etc... እስቲ ለዛሬ Java,C++,python ያጠና ሰው ምን ምን መስራት እንደሚችል እንይ። #Java ጃቫ ሙሉ በሙሉ ማለት በሚቻል ደረጃ በየትኛውም አይነት ማሽን RUN ማረግ እንችላለን ዓለም ላይ ጃቫ እስከ 3B ማሽኖች RUN ያደርጉታል ነው ሚባለው እንዚህ መሣሪያዎች ፕሪንትሮች፣ኮምፒውተሮች፣ሞባይል ስልኮች፣የተለያዩ ጌሞች &&ወዘተ ... ናቸው ። ስለዚህ ጠለቅ ያለ የ ጃቫ ዕውቀት ያለው ለበርካታ መሣሪያዎች የሚሆን ኮድ(ሶፍትዌር) መፃፍ ይችላል ማለት ነው። #C++ C++ በዓለማችን በፍጥነት(big O)(excution time)ፈጣን ከሆኑት ቋንቋዎች ቀዳሚ ነው።ይህም የሆነው ከሌሎች ቋንቋዎች በበለጠ ለሃርድዌር ቅርብ ስለ ሆነ እና በቀላሉ መግባባት ስለሚችል ነው። C++ ጠለቅ ያለ ዕውቀት ያለው ሰው ምን ምን መስራት ይችላል? #GAME DEVELOPMENT(PS በ C++ ነው ሚፃፈው(የተሰራው) #COMPILER(IDE) ለሌሎች ቋንቋዎችም ጭምር COMPILER በ C++ ነው ሚፃፈው(ሚዘጋጀው) #ANDROID APP #ARDUINO(C) etc... #python ፓይተን ዓለማችን ላይ ካሉ በጣም ለመፃፍ ቀላል ከሚባሉ ነገር ግን እጅጉኑ powerfull ከሆኑ ብሎም በርካታ ተጠቃሚ ካላቸው ቋንቋዎች ውስጥ አንዱ ነው። ፓይተን የጠና ሰው #web development #AI #machine learning #data science #GAME DEVELOPMENT etc... እስቲ በሶስቱም ቋንቋዎች HELLO WORLD! እንፃፍ 👉Java👇 public class Main { public static void main(String[] args) { System.out.println("HELLO WORLD!"); } } 👉C++👇 #include<iostream> using namespace std; int main() { cout<<"HELLO WORLD!"<<endl; return 0; } 👉python👇 print("HELLO WORLD!") https://telegram.me/coder_tech

2
Okay እንጀምራለን
0
3
ሰላም እንዴት ናቹ??? ይህ ቻናል ፕሮግራሚንግ ት/ት የምንሰጥበት ቻናል ነው እንደ መጀመሪያ JAVA እና C++ ኮርሶችን የምንሰጥ ሲሆን በቀጣይ ደሞ PYTHON,JAVA SCRIPT &HTML የምናካትት ሲሆን ሁላችሁም የምትፈልጉትን ቋንቋ በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት መከታተል ትችላላችሁ። #No ads #No jokes #No other topics Just only programming #አባሎቻችን እንዲበዙ እና ኮርሱን በቶሎ እንድንጀምር አግዙን #ኮርሶቹ ሙሉ በሙሉ በአማርኛ የሚሰጡ ናቸው ኮርሱን እስክንጀምር ግን የትኛውን ቋንቋ ብማር ብላቹ ለምትጨነቁ ለምርጫቹ ያግዛቹሃል ምንላቸውን ነገሮች እናካፍላቹሃለን ኮርስ ሚጀምረው 250 አባላትን ስናገኝ እንደሆነ ከወዲሁ ልናሳውቃቹህ እንወዳለን @coder_tech
0
4
#Share አርጉ ቶሎ እንድጀምር
0
5
ሰላም እንዴት ናቹ??? ይህ ቻናል ፕሮግራሚንግ ት/ት የምንሰጥበት ቻናል ነው እንደ መጀመሪያ JAVA እና C++ ኮርሶችን የምንሰጥ ሲሆን በቀጣይ ደሞ PYTHON,JAVA SCRIPT &HTML የምናካትት ሲሆን ሁላችሁም የምትፈልጉትን ቋንቋ በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት መከታተል ትችላላችሁ። #No ads #No jokes #No other topics Just only programming #አባሎቻችን እንዲበዙ እና ኮርሱን በቶሎ እንድንጀምር አግዙን #ኮርሶቹ ሙሉ በሙሉ በአማርኛ የሚሰጡ ናቸው ኮርሱን እስክንጀምር ግን የትኛውን ቋንቋ ብማር ብላቹ ለምትጨነቁ ለምርጫቹ ያግዛቹሃል ምንላቸውን ነገሮች እናካፍላቹሃለን ኮርስ ሚጀምረው 200 አባላትን ስናገኝ እንደሆነ ከወዲሁ ልናሳውቃቹህ እንወዳለን https://telegram.me/coder_tech
0