cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

የታላላቅ ዳኢዎችን ፈዋኢድ የሚያገኙበት ቻናል ነው።ይቀላቀሉ።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 008
Suscriptores
Sin datos24 horas
-157 días
+46430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ለቢስሚላህ ያህል የተቀነጨበ ለዚህ በውስጡ ብዙ ነገር አቅፎ ለያዘ መስጂድ አሻራችሁን ማሳረፍ የምፈልጉ ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/Ahlu_Tewhid_Mesjid
Mostrar todo...
አህሉ-አል-ተውሂድ(ሀርቡ) መስጅድ ግንባታ ግሩፕ(❸ተኛ ዙር)

ውድ የግሩፓችን አባላቶች ይህ ግሩፕ 🏞በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ሀርቡ ከተማ #ሰለፍዮች ማስተባበር የተመሰረተ ነው ።

በ አሕሉተውሒድ መስጂድ የሚሰጡ ደርሶች ከመግሪብ እስከ ዒሻ 1/አል አጅዊበቱል ሙፊደህ 2/ተጅሪዱል ቡኻሪ ከፈጅር ቡሃላ 3/መንሀጁ_ሳሊኪን ውሎ ቀን 4/ኹዝ ዐቂደተክ 5/ኡሡሉሰላሳ 6/ኪታቡ_ተውሒድ 7/አርበዑነ_ነወዊየህ 8/ቡሉግ ከ ዐስር ቡሃላ 9/ዒሽሩነ ነሲሐህ 10/ሪያድ ይህ በኔ በ ደካማው በ አቡ ሙአዝ ሚሰጠው ብቻ ነው በሌሎች ወንድሞች ሚሰጠውን አፅንቼ እመለሳለሁ መስጂዷ ቆርቆር በቆርቆሮ ናት ግን ቡዙ ሸሪዓዊ ትምህርቶች ይሰጡባታል የቁርአኑንማ አታውሩት t.me/abumuazhusenedris
Mostrar todo...
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:

https://t.me/abumuazhusenedris

አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

የጤንነት ፀጋ👇👇 ከ 5 ደቂቃ ቡሃላ https://t.me/abumuazhusenedris?livestream=8e98914515eec118ba
Mostrar todo...
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:

https://t.me/abumuazhusenedris

አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

↪️እመጣልሻለሁ🌺 ታይ አታልቅሽ እባክሽ እናቴ አንችን ከፍቶሽ ማየት አይችልም አንጀቴ አንች የኔ ስስት ስቀቀን ናፍቆቴ እመጣልሻለሁ አታልቅሽ እናቴ አውቃለሁ ይጎዳልየልጂሽ ናፍቆት ከልጆች መሀል አንዱን ሲያጡት ሀሎ ስልሽ ጊዜ ድምፅሽን ስሰማ ናፍቆቴ ጨመረ ሆደ ባባ እማ አንች ሆደ ባሻ እኔም ሆደ ባሻ አይዟችሁ ባይ የለ ሁለት አልቃሻ እጀራ ለይቶን የእለት ከለት ጉርሻ የመለየት እጣ የለለው መሸሻ እማየ ዱዓ አድርጊ በፍፁም አታልቅሽ ወደሱ ተማፀኝ ይሰማሻል ጌታሽ ሀሎ ስልሽ እማ ስትሰሚ ድምፅን ያለያየን ጌታ ደግሞ ያገናኘን ስቀሽ አናግሪኝ እባሽን ዋጥ አርገሽ ተስፋሽን መግቢኝ አይዞሽ አብሽሪ ብለሽ የአረፋን በአል አብረን ባናሳልፍ ባልገባም ከእቅፍሽ እማ ጆሮየ ይስማልኝ ስትስቂ ደስ ብሎሽ ድምፅሽን ስሰማው ገና ሀሎ ስልሽ የእናትነት ሽታ ማራኪ ጠረንሽ የሚደባብሱኝ ለስላሳ እጆችሽ ድቅን ይልብኛል ይመጣል ትዝታሽ እማ አታልቅሽ በዱዓ ጠንክሪ አላህ ከፈቀደ ካደረገን ኗሪ አመት እለት ሁኗል እማ አትጨነቂ እመጣልሻለሁ በተስፋ ጠብቂ አይዞሽ እማየ ሁኒልኝ ጠንካራ አላህ ከፈቀደው እንኖራለን በጋራ በዱዓሽ በርች እናቴ አደራ አምላክሽንም ለምኝው  ሳሰለች እማ ስደተኛዋን ልጀን ክፉዋን አልስማ ብለሽ ተማፀኝው ይሰማሻል እማ ስደተኛዋ ልጂሽ «𝐻~ 𝐵ⁱⁿᵗ 𝐺𝑒𝑧𝑒»
Mostrar todo...
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ              عيدكم مبارك  ኢድኩም ሙባረክ     تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ‼️          የስደቷ   እህቴ አንች ውዷ እህቴ ስደት ላይ ያለሽ በአል በመጣ ሰዓት ሁሌ የሚከፋሽ ሁሉም ነገር ያልፋል እህቴ አይዞሽ        እህቴ  ላስታውስሽ በአል በመጣ ሰዓት አታፍስሽ እባሽን አልሀምዱሊላህ በይ አመስግኝ ጌታሽን ጌታሽን አመስግኝ ስደት ያመጣሽን በስደት ስበብ አውቀሻል ድንሽን ሀራምና ሀላል ሁሉንም ለይተሽ ከኢኽቲላጥ ቦታ እራስሽን አግለሽ ምስጋና አቅርቢ ለሀያሉ ጌታሽ ከጂህልና አውጥቶ ጥብቅ ላደረገሽ       ሀገር ብትሆኒማ አላህ የሠጠሽን  ክብርሽን ዝቅ አድርገሽ ካልተፈቀደልሽ ጋር ስትሻሺ እየዋልሽ የተጠባበቀ ልብስ ለብሰሽ ትወጫለሽ አላፊ አግዳሚው ሙድ ሲይዝብሽ የአይን ሻወር ሁሉም ሲወስድብሽ ስልጣኔ መስሎሽ ከብርሽን አውርደሽ የደስታን ጣዕም ምኑም ሳይጥምሽ በአልም ያልፋል በድብርት ሰምጠሽ አልሀምዱሊላህ ብለሽ ማመስገን ቢያቅትሽ ጌታሽን አምፀሽ በአልን ታሳልፊያለሽ        አልሀምዱሊላህ  በይ አልሀምዱሊላህ በይ ስደት በመውጣትሽ በጂልባብ በኒቃብ አምረሽ ተውበሽ በውበት ላይ ውበት ደፍቶብሽ አላህ የሰጠሽን ክብርሽን ጠብቀሽ ከኢኽቲላጥ ቦታ እራስሽን አግለሽ ለጌታሽ ተናሰሽ በአል ታሳልፊያለሽ ጌታሽን በማመስገን አልሀምዱሊላህ ብለሽ ስለዚህ እህቴ ስደት በመውጣትሽ ፍፁም እዳይከፋሽ ለጌታሽ ምስጋናሽን አቅርቢ አልሀምዱሊላህ ብለሽ እህታችሁ  ✍️«𝐻 ~𝐵ⁱⁿᵗ  𝐺𝑒𝑧𝑒 »
Mostrar todo...
𖦹 አድስ የተዘጋጀ ፕሮግራም                          ➂ኛ ዙር
የዒድና ተያያዥ ነጥቦች ሚዳሰሱበት ፕሮ ግራም
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله ሀሳብ አስተያየት ግጥም  ገጠመኞች ያለው እንቀበላለን !! ፕሮግራማች  ይቀጥላል ..... ኢንሽ አላህ ከምሽቱ { 3:30 } ሰዓት ይጠብቁን የሚተላለፍበት ሊንክ ➘➘➘➘➘➘ 👉 https://t.me/yewursewqet
Mostrar todo...
4_5821238432063557370.pdf5.91 KB
𖦹አድስ  የተዘጋጀ ፕሮግራም
የዒድና ተያያዥ ነጥቦች ሚዳሰሱበት ፕሮ ግራም
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله ተ ጀ መ ረ 👉https://t.me/abumuazhusenedris
Mostrar todo...
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:

https://t.me/abumuazhusenedris

አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

Photo unavailableShow in Telegram
𖦹አድስ  የተዘጋጀ ፕሮግራም
የዒድና ተያያዥ ነጥቦች ሚዳሰሱበት ፕሮ ግራም
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله ሀሳብ አስተያየት ግጥም ያለው እንቀበላለን !! ፕሮግራማች  ይቀጥላል ..... ኢንሽ አላህ { 8:00 } ሰዓት ይጠብቁን የሚተላለፍበት ሊንክ ➘➘➘➘➘➘ 👉https://t.me/abumuazhusenedris
Mostrar todo...
جوامع الدعاء .pdf3.18 KB