cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:https://t.me/abumuazhusenedris አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት https://t.me/abumuazhusen_bot ይጠቀሙበት!!!

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
8 971
Suscriptores
+524 horas
+2197 días
+60830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ብቻ አንተ አትችገር ግዜው አይጣልህ ተጎርጉሰህ ብትቀር የለም የሚረዳህ ብትፈልግ ተሰበር በቁምህ ተደፋ ዙሮ ሚያይህ የለም ብታለቅስም ይፋ አትጣ አትቸገር ብድር አይብዛብህ አጎንብሰህ አልቅስ የለም የሚያግዝህ ስትፈልግ ተደፋ ጅቡ በቁም ይብላህ ኑሮህ ከቀነሰ ሁሉም ነው ሚጠላህ አደለም በዱንያ በድን ጉዳይ ታሰር ሚገዛ የለም ለቤትሰብ ምስር ግን አንድ አካል አለ ወድቀህ ሚያነሳህ ለሊት ቀን ዘላለም ሁሌም ማይረሳህ የፈለገ ውደቅ ባናትህ ተከስከስ መልሶ ያነሳል ቅጥቧ ስትደርስ አይጨክንም እሱ ይቅር ማለት ልምዱ ማነው ካላችሁኝ አሏሁል ወዱዱ ሰውማ ስታገኝ ማር ወተት ስትበላ ወዳጅ የለኝ ይላል እኔ ካንተ ሌላ እባክህ ወንድሜ ባይጥምህም ስማኝ በቁስ ማገዝ ባትችል መልካም ምላሽ ስጠኝ ያልፋል በምትል ቃል ያፅናናህን ወንድም በዱዓህ አትርሳው ስታልፍ ስታገድም ወስዶ ሰጠሁ የሚል ጭራቁን ወንድምህ ከወዲሁ ራቀው ደግሞ ከሚደግምህ t.me/abumuazhusenedris
Mostrar todo...
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:

https://t.me/abumuazhusenedris

አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

ሙስጦፋ(አቡ ኒብራስ)ያለፈው ረመዳን ሊገባ ቀናቶች ሲቀሩት ዑዝር ቢል ጀህል በአድፊታው አቋም ይፀድቃል ብሏል ድምፁን እለቅላቹሃለሁ። ያውም ያሳመኑኝ ዶክተር ጀይላንና ሸ ሙሐመድ ሐሚዲን ናቸው ይላል ከከ ግን ለቲፎዞወቹ በይፋ አልነገራቸውም ወሏሂ ድምፁ እጄ ላይ አለ
Mostrar todo...
ሙሐመድ ሱሩር አቡ አብዲል ፈታሕ ቆም ብለህ ብታስብ ይሻላል። ከሙስጦፋ መከላከለህ ሞኝነትህን ነው ሚያሳየው ሐቂቃ። ሙስጦፋ ሊከላከሉለት ቀርቶ ከጎኑ መሆን ሚያሳፍር ፍጡር ነው አሏህ ያቅናው እንጂ ደሞ ሸርሙጣ እየተባባሉ ሲሰዳደቡ የነበሩትን አሁን አታንሳው ለምን ብትል ያንተው ጓደኛ ሙስጦፋ ሲለሆነ ሲናገረው የቆየው። በጥቅሉ አሏህን ፍሩ ምንም ቢሆን አሁን ላይ የየመን መሻይኾች ሙስጦፋን የመከሩበት ነጥብ ትክክል ነው። በእርግጥ ስድብና ነገር ያስተማሯቹህ እነሱ ናቸው በየመን ታላላቅ ዑለሞች ላይ ድንበር ሲያልፉ ቆይተው እናንተ ተቀበላቹሃቸው። አሁን ግን ምክራቸው ተገቢ ነው ተቀበሉ አትንጫጩ። t.me/abumuazhusenedris
Mostrar todo...
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:

https://t.me/abumuazhusenedris

አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

አድስ ደዕዋ ሰርግ ላይ.mp34.96 MB
ኛ ሰርግ ፕሮግራችን
 ርዕስ ፦ የባለ ትዳሮች ሀቅ
🎙በወንድማችን አቡ ሀሳን حفظه الله = https://t.me/sefinetunuh?livestream
Mostrar todo...
አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

ይህ ቻናል የሀርቡ ሰለፍዮች ብቸኛው ቻናል ነው። 📌 ‏قال الإمام أحمد بن حنبل - رحمه الله: ✍🏻 «رحم الله عبـدًا قالَ بالحق واتبع الأثر وتمسك بالسُّنة واقتدى بالصالحين». ☑ طبقات الحنابلة

ኛ ሰርግ ፕሮግራችን
ርዕስ : ተውሂድ
🎙በወንድማችን አብዱል-መሊክ حغظه الله 🔃 https://t.me/sefinetunuh?livestream
Mostrar todo...
ኛ ሰርግ ፕሮግራችን
ግጥም : ክብሩ ለራስህ ነው
🎙በወንድማችን አቡ-ሀሳን حغظه الله https://t.me/sefinetunuh?livestream
Mostrar todo...
የመጀመሪያው  ትውውስ      ርዕስ ፦ ትዳር በእስልምና 🎙በኡስታዝ አቡ ሙአዝ حفظه الله ተ    ጀ       መ            ረ  ገባ ገባ በሉ https://t.me/sefinetunuh?livestream
Mostrar todo...
አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

ይህ ቻናል የሀርቡ ሰለፍዮች ብቸኛው ቻናል ነው። 📌 ‏قال الإمام أحمد بن حنبل - رحمه الله: ✍🏻 «رحم الله عبـدًا قالَ بالحق واتبع الأثر وتمسك بالسُّنة واقتدى بالصالحين». ☑ طبقات الحنابلة

Photo unavailableShow in Telegram
💍 ሰርግ(ኒካህ) በሀርቡ ከተማ - - ነገ እሁድ በአላህ ፍቃድ - -     ● ወንድማችን ሙኽታር ኢድሪስ ሀሰን እና       እህታችን ሀያት ኑሩ        ኒካህ ይፈፀማል ተጋባዥ እንግዶችና ኡስታዞች 1.ኡስታዝ አቡ ሙአዝ.  ርዕር, ትዳር በኢስላም 2.ወንድም አቡ ሀሳን.    ርዕስ, ሀቁ ዘውጀይን 3. ወንድም አቡ ኡበይዳ. ርዕስ,.... 4.ወንድም አብደል መሊክ. ርዕስ, ስለ ተውሂድ 🎉ፕሮግራሙ በአሏህ ፈቃድ የኢንተርኔት ችግር ከመኖሩ ጋራ በላይቭ ስለሚተላለፍ ይህን ድንቅ ኒካህ ፕሮግራም  እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል። 🔗የሚተላለፍበት ቻናል ሊንክ         👇👇👇👇 ▢ T.me/sefinetunuh ⏱ 08:00 ሰአት
Mostrar todo...
ልቤ በደስታ ተናጠ! = አልሐምዱሊላህ የኔ ጌታ ጥበበኛው በኔ ደካማነት ማታቄመው አዛኙ ጭንቅ ፈዋሹ ጌታዬ አሏህ አመሰግንሃለሁ!! ወሏሂ ራሴን ፈተሽኩት ዳካ ሰው መሆኔን ከበፊቱ በለጠ ተረዳሁት ቤትሰቦቼ ወገኖቼ ያገሬ ሰዎች በከበባ ለቀናቶች ሲቆዩ መስገድ መቅራት ማቅራት መብላት መጠጣት ተስኖኝ ምድር ጠባኝ ነበር። አባቴ አንጀቴ ውስጥ ገብቶ የናቴ ጭንቀትና ሀዘን ከፊቴ ላይ እየተሳለ ሁሌም ከጓደኞቼጋ ሁኜ ህልም ውስጥ ነበር ያለሁት አሁን ግን ደስስስ አለኝ መጨረሻው ይመር = ህዝቡ ረሃቡ ሲጠናበት ከጫካ እየወጣ መሳሪያውን እያስረከበም ቢሆን በየቤቱ ገብቶ ከእህል ከውሃጋ በመገናኘት ከጥይት ነበልባል ድኗል። አባቴ ትናንት ቤቱ ገባ ሌሎቹ አዳር ገቡ ሚገርመው ደሞ አብዛኛው ጫካ ውስጥ በውባ ህመም ወድቆ በእንጨት እስሚመጣ ድረስ መከራው መደራረቡ ነው። በዱዓ ስታግዙኝ የነበራቹህ ወንድም እህቶች ደስ ይበላቹህ ደስ ብሎኛልና። አልሐምዱሊላህ። t.me/abumuazhusenedris
Mostrar todo...
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:

https://t.me/abumuazhusenedris

አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!