cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)

Official Great Ethiopian Run Telegram Channel. Call 0116635757 for more details.

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
5 419
Suscriptores
-424 horas
-47 días
-1830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ሳፋሪኮም ታላቁ የአርባ ምንጭ ሩጫ አይቀርም ያለን ብዙ ሰው ነው! 🍃 እርሶስ ምን ያስባሉ?🏞💫🏃‍♀️🏃‍♂️ 📅 ሐምሌ 07 2016 7km Run | Hiking | Barbeque 2024 Safaricom Great Arba minch run Registration link https://forms.gle/D77iW6oZGKPdkYiv5 Contact info 📞 +251 116 635 757 #GreatEthiopianrun #Greatarbaminchrun #Safaricom #Gogreen
Mostrar todo...
👍 8 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨To all our MEMBERS! ኑ! ልምምዳችንን በጃንሜዳ አብረን እናካሂድ 🏃‍♀️🏃‍♂️ Come to Janmeda on 9th June at 6:30 am for training. You won't be disappointed! 📆 9 June 2024 📍 Janmeda Call us and let us know if you want to take part in this training! ☎️ +251116635757/+251116185841 #Greatethiopianrun
Mostrar todo...
👍 11 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 71 11👏 5
የ2024 ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ የበቆጂ ሩጫን እንዴት ጠብቃችሁት ነበር? 🏃‍♀️🏃‍♂️🎊 እኛ ከጠበቅነው በላይ ሆኖ አግኝተነዋል! በዕለቱ ተገኝታችሁ ይህንን ሩጫ አብራችሁ ለተካፈላችሁን የክብር እንግዶች ÷ አትሌቶች ÷ ተመልካቾች እና በፈገግታ እንዲያልፍ ድርሻችሁን ለተወጣችሁ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን። በቆጂ አሁንም ባለታሪክ ማፍራት አልበቃትምና የዓመት ሰው ይበለን 🙌 Thank you for your significant contribution to make the 2024 Ethio telecom Great Bokoji Run stimulating! See you for the upcoming races!🏅 Great Ethiopian run  #Greatethiopianrun #Greatbokojirun #Bokoji #2024
Mostrar todo...
👍 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
በድል የተወጡት ወንድ ጀግኖች 🏃‍♂️🤴 የሽልማት ሥነ-ሥርዓት🎉 አዲሱ ጎበና በድጋሜ የ2016 ሶፊ ማልት ሐዋሳ ሃይቅ ዳር 8ኪ.ሜ ውድድር በወንዶች ዘርፍ አሸናፊ ሆኗል🥇 ! አትሌት ብርሃኑ ፈዬ ሁለተኛ ደረጃን🥈 ይዞ ሲያጠናቅቅ  አትሌት አማን ከድር  🥉 ሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል፡፡ ከበቆጂ ሜዳ በላይ ድል ከእናንተ እንጠብቃለን። እንኳን ደስ አላችሁ!!🤩 2024 Ethiotelecom Great Bokoji Run #GreatEthiopianrun #Greatbokojirun #Bokoji #Ethiotelecom
Mostrar todo...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
በድል የተወጡት ሴት ጀግኖች 🏃‍♀️👸 የሽልማት ሥነ-ሥርዓት🎉 ትግስት ደጀኔ የ2016 ኢቲዮ ቴሌኮም ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ ውድድር በሴቶች ዘርፍ አሸናፊ ሆናለች🥇 ! መስከረም አሰፋ ሁለተኛ ደረጃን🥈 ይዛ ስታጠናቅቅ÷ አዳነች መስፍን 🥉 ሶስተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች፡፡ ከበቆጂ ሜዳ በላይ ድል ከእናንተ እንጠብቃለን። እንኳን ደስ አላችሁ!!🤩 2024 Ethiotelecom Great Bokoji Run #GreatEthiopianrun #Greatbokojirun #Bokoji #Ethiotelecom
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ወገኔ በቀለ በ1ኝነት 🥇 አብዱልሀሚድ ሀ/ሳፊ በ2ኝነት 🥈 ታሪኩ ጫላ በ3ተኝነት 🥉 ወንዶቹ ታዳጊዎቹ ከ15 ዓመት በታች ሩጫ ተከታትለው ገብተዋል። እንኳን ደስ አላችሁ!!!🤩 2024 Ethiotelecom Great Bokoji Run #GreatEthiopianrun #Greatbokojirun #Bokoji #Ethiotelecom
Mostrar todo...
👍 2
ከ11 ዓመት በታች ወንድ አሸናፊ ኮከቦች እንኳን ደስ አላችሁ!!!🤩🎊 ሙራድ አማን በ1ኝነት 🥇 ማቲ ዴዳ በ2ኝነት 🥈 አማኑኤል አብዮት በ3ተኝነት 🥉 በቆጂ ነገ በእናንተ ህልም ላይ ነች!💥 2024 Ethiotelecom Great Bokoji Run #GreatEthiopianrun #Greatbokojirun #Bokoji #Ethiotelecom
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሮኒ መገርሳ በ1ኝነት 🥇 ሚሚ ገመቹ በ2ኝነት 🥈 መሰረት ፈይሳ በ3ተኝነት 🥉 ሴቶቹ ታዳጊዎቹ ከ15 ዓመት በታች ሩጫ ተከታትለው ገብተዋል። እንኳን ደስ አላችሁ!!!🤩 2024 Ethiotelecom Great Bokoji Run #GreatEthiopianrun #Greatbokojirun #Bokoji #Ethiotelecom
Mostrar todo...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ከ11 ዓመት በታች ወንድ አሸናፊ ኮከቦች እንኳን ደስ አላችሁ!!!🤩🎊 ሙራድ አማን በ1ኝነት 🥇 ማቲ ዴዳ በ2ኝነት 🥈 አማኑኤል አብዮት በ3ተኝነት 🥉 በቆጂ ነገ በእናንተ ህልም ላይ ነች!💥 2024 Ethiotelecom Great Bokoji Run #GreatEthiopianrun #Greatbokojirun #Bokoji #Ethiotelecom
Mostrar todo...
👍 3
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.