cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Umu Hamdan ኢስላማዊ ትምህርቶች ቻናል

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 {{وَمَنْ أَحَسَنُ قَوْلاََ مَّعَّن دَعَا الَی اللَّهِ وَعَمِل صَالحََا وَقَال اِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينِ}} ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ "እኔ ከሙስሊሞች ነኝ"ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው❓                                                                

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
189
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#ምክሮች  ላገባሽው እህት !! 📌ባል  ከሚስቱ  ላይ  ያለው  ሀቅ  በጣም  ከባድ  ነው   እናም  የአላህ  መልዕክተኛ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ  ብለዋል፦  {{አንድ  ሰው ላንድ ሰው ሱጁድ  እንዲያደርግ ባዝ ኖሮ ሴት  ልጅ  ለባለቤቷ  ሱጅድ   እንድታደርግ   አዛት ነበር}} {{رواه الترمذي وقال: حسن صحيح}}  ይህ  እሚያሳየው  የባል በሚስቱ  ላይ ያለው  ትልቅ  ሀቅ  ነው ,,,!! ሚስት ሆይ🎀 ↪️ በትንሽ  ነገር  የተብቃቃሽ  መሆን አለብሽ  ከቀደምት  ሰለፍያ  ሴቶች መካከል ባሏ በሚወጣ  ጊዜ ከቤት እንዲህ  ትለው  ነበር :  ሀራምን እንዳትዳፈር  ተጠንቀቅ   በራብ እንሶብራለን   ነገር ግን በእሳት  አንሶብርም   ↪️ ተጠቀቂ  ባልሽ በሚያዝሽ  ጊዜ  አለመታዘዝ እና ድምፅሽን ከፍ  ከማረግ  ሁሌም  ለቤተሰቦችሽ ክፉ  ነው   እያልሽ ቅሬታን  ማቅረብ  በክፉ  ከማንሳት "የአላህ  መልክተኛ ( صلى الله عليه وسلم) እንዲህ  ብለዋል ፦ ሴትን እንዲህ  አላት  ((   የት ነሽ በባልሽ እሱ ጀነትሽ ወ ናርክ!!)) {{رواه  النسائي وأحمد وحسنه الألباني}} 🌸للزوجة أين من تأمر زوجها بالتقوى؟ أين من لا تغضب زوجها ولا تعينه؟ أين العابدات القانتات؟ أين الراكعات الساجدات؟ أين حفيدات أمهات المؤمنات؟ ↪️ እወቂ  የባልሽ   ሀቅ   ከቤተሰቦችሽ  ይቀድማል  ችግር  ከተፈጠረ  የሱን  ሀቅ አስቀድሚ!! ↪️ የባልሽን  ገንዘቡን  ጠብቂ  አታባክኝ,,    ከቤት  ያለ  ፍቃደኝነቱ ምንም  አትውጪ,, በፍቃደኝነቱ  በገዘቡ  ከተሰደቅሽ ተመሳሳይ  አጅር  አለሽ,,  ↪️  ተጠንቀቂ  ከክፉ  ጓደኞች እና  ከክፉ  ጓረቤቶች  በትዳርሽ  ላይ  ነገርን  እሚፈጥሩ ባንችና በሱ  ጣልቃ  እሚገቡ  !! ↪️  ባልሽ  በሚቆጣ እና  በሚናደድ  ጊዜ    ትግስተኛ  ሁኝ  በሶብር  ቀስ  ብለሽ  ለመግባባት  ሞክሪ  ሲረጋጋ  ያመሰግንሻል  እወቂ   በትዳር  ላይ የሚፈጠሩ   ችግሮችን  እሚያባቡሳቸው  ድርቅ ባይነት እና ግትርነት ቲቢተኝነት  ቤትሽን  አታፍርሽ  በቲቢተኝነትሽ እና ድርቅ በማለት!!   ↪️   ""ሁኔታሽ  ምንም ይሁን  ምንም ባልሽ በሚጠራሽ  ጊዜ ለባልሽ  መልስ  ስጪ"" የአላህ መልክተኛ {{صلى الله عليه وسلم}} እንዲህ ብለዋል ""አንዲትን  ሴት  ባሏ  ወደ  ፍራሽ  ጠርቷት  እምቢ  ካለች  መላኢካዎች  ሲረግሞት  ያድራሉ"" ↪️ ""አች  እረኛ  ነሽ  በባልሽ  ቤት ትልቅ  ሀላፊነት  አለብሽ በዚህም ተጠያቂ ነሽ በጥሩም  እዘዥ  ከመጥፎም  ከልክይ መጥፎ  ነርም  በቤትሽ  አስወግጂ"" واعلمي أنه لا طاعة المخلوق في معصية الخالق...🍃 ከአረበኛ  ፁሁፍ  የተወሰደ 
Mostrar todo...
Photo unavailable
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ ጅልባብ እና ኒቃብ የምትፈልጉ በጎንደር አከባቢ ያላችሁ በዚህ ከሚገኘው አድራሻ መጥለብ ትችላላችሁ ከወድማችን 0975239393 0918188235 🌷ሂጃብ ሁለት አይነት ነው🌷 ✒️ትኩረትን ከመሳብ የሚሸፍን ሂጃብ ሲሆን ✒️ሌላው ደግሞ ትኩረትን የሚስብ ሂጃብ ነው ✒️ከዚህ ሂጃብ ውስጥ የትኛው ነው ያንች  ሂጃብሽ⁉️ ✒️በአሁኑ ሳአት   ብዙ እይታን እሚስቡ  አልባሳቶች  አሉ___ ጅልባብ  ከተማሉት ለራሱ ሳይቀር  እናም ኦክቲ  እኔ የትኛው ነኝ ብለሽ  የለበሽውን  ልብስሽን ተመልከች ። "ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!" ውዷ እህቴ ሆይ  ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ
Mostrar todo...
Photo unavailable
🌸 ኢብኑ ኡሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦ 🌷➷ቀብር የጨለማ አገር ነው። ቀብር ውስጥ የሚታይ ፀሀይም ሆነ ጨረቃ የለም። ነገር ግን አንድ ሰው ከሰጋጆች ከነበረ አሏህ ቀብሩ ብርሀን ያደርግለታል። 📚 الفتاوى 12/479
Mostrar todo...
Photo unavailable
#ወዳጄ ሆይ! ሲገፈትሩህ ልትወድቅ ትችላለህ አወዳደቅህ ግን እንደ ጡሩ ዘር ይሁን ወድቋል አበቃለት ሲሉህ ሺ ሁነህ በቅለህ አስገርማቸው። @Umu_Hamdan
Mostrar todo...
‏﴿ إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ ﴾.
Mostrar todo...
voice_1668121542.opus8.71 KB
02:13
Video unavailable
🌴የጧት  ግብዣ🌴 اللهم إجعل القرآن ربيع قلبي ونور صدري وجلاء حزني وذهاب همي. ➲ቁርአን የልብ መድሀኒት የሩህ ምግብ ነው! ►ህይወት ከቁርአን ጋር ጣፍጭ ነች💎 اللهم يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ ተ🌺      ጋ🌺          በ🌺               ዙ 🌺                    ል🌺                           ኝ🌺 ፏ ብትን ያለን ውሎ ተመኘሁላችሁ
Mostrar todo...
14.59 MB
ልብ የሚገዛ ቲላዋ
Mostrar todo...
تلاوة_خاشعة_مبكية_للشيخ_رعد_الكردي.mp38.23 MB
የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያዳምጥ ሱረቱል ካፍ ፏ ያለ ጁመአ إِنَّا جَعَلْنَا مَا عَلَى الْأَرْضِ زِينَةً لَّهَا لِنَبْلُوَهُمْ أَيُّهُمْ أَحْسَنُ عَمَلًا ( _ሱረቱ አል ከህፍ፥ - 7) እኛ ማንኛቸው ሥራው ያማረ መኾኑን ልንፈትናቸው በምድር ላይ ያለን ሁሉ ለእርሷ ጌጥ አደረግን፤
Mostrar todo...
5_6242315488165101597 (1).mp36.66 MB
00:23
Video unavailable
ســورة الكهـف 🌼👂🏽🎧 🌬የሰለዋት ፋይዳ... 🌾"የአላህን ሥም ሣያወሱና በነቢያቸውም ላይ ሰለዋት ሣያወርዱ ከአንድ ስብስብ የተበተኑ ሰዎች... ጥንብ ሲያጋብስ ውሎ እንደሔደ አህያ ናቸው ። ይህ ድርጊታቸውም ቁጭትን ያወርሳቸዋል"... ⇒በኔ ላይ አንዲት ሰላትን ያወረደ ሰው አላህ በሷ ምክንያት አሥር ሰላትን በሱ ላይ ያወርዳል ። ⇒ንፉግ ማለት ሥሜ በሱ ዘንድ ተወስቶ በኔ ላይ ሰለዋት ያላወረደ ሰው ነው ።. .."ከነቢዩ /ﷺ/ ንግግሮች" •••┈┈┈•✿🌾🌹🌾✿•┈┈┈••• 🌸 መልካም ጁመአ ያድርግልን 🌸 🍀ــــــــــــــــــــــــــــ🍃🌺🍃ــــــــــــــــــــــــــــ🍀 #የነብዩ_ኡመት_ሆይ_____ዛሬኮ_ጁምአ_ነው #በነብዩﷺ__ላይ_ሰለዋት_ማውረድን_እናብዛ! ﷺ 🌺 ................................🌺 ﷺ ﷺ ﷺ🌺 .....................🌺 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌺.........🌺 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ💚 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ #በነብዩﷺ__ላይ_ሰለዋት_ማውረድን_እናብዛ! ﷺ💚..................................💚 ﷺ ﷺ ﷺ💚 ....................💚 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ💚.........💚 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ 🌺 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ #በነብዩﷺ__ላይ_ሰለዋት_ማውረድን_እናብዛ! ﷺ 🌺................................🌺 ﷺ ﷺ ﷺ🌺 .....................🌺 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌺.........🌺 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ 💚 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ 🍀اللهمَّﷺ🌷صَلِّﷺ🌺وَسَـــلِّمْﷺ🌷وَبَارِكﷺْعلى نَبِيِّنَـــا🌸ﷺمُحمَّدﷺ-
Mostrar todo...
5.72 KB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.