ቃለ ጽድቅ ዘመካነ ሕይወት | የመ/ሕ/ሰ/ት/ቤት ቻናል
Canal cerrado
ይህ በፈረንሳይ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን መካነ ሕይወት ሰ/ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችና መልእክቶች የሚለቀቁበት ሚዲያ ነው። https://linktr.ee/mekanehiwotsundayschool
Mostrar más952
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-830 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '260
en 0 canales
agosto '260
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+1
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+5
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+1
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+7
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+42
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+2
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+5
en 1 canales
Get PRO
diciembre '25
+2
en 0 canales
Get PRO
noviembre '250
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+2
en 0 canales
Get PRO
septiembre '250
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+3
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+2
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+6
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+13
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+28
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+14
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+23
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+38
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+85
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+54
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+30
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+29
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+38
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+19
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+20
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+40
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+64
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+56
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+43
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+17
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+46
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+21
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+24
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+26
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+34
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+71
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+73
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+8
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+23
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+5
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+14
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+10
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+11
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+22
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+10
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+12
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+16
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+9
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+10
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+6
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+18
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+14
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+6
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+5
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+9
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+11
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+11
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+19
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+16
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+13
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+9
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+9
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+21
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+30
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+11
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+1 089
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 08 septiembre | 0 | |||
| 07 septiembre | 0 | |||
| 06 septiembre | 0 | |||
| 05 septiembre | 0 | |||
| 04 septiembre | 0 | |||
| 03 septiembre | 0 | |||
| 02 septiembre | 0 | |||
| 01 septiembre | 0 |
Publicaciones del Canal
ጳጉሜ 3፣ የሰማያት ደጅ ተከፍቶ፣ የሰው ልጅ ጸሎትና እንባ
በቀጥታ ወደ ፈጣሪ ዙፋን የሚደርስባት ታላቋ ርኅወተ ሰማይ! ከላይ የሚወርደው እያንዳንዱ የዝናብ ጠብታ
ተራ ዝናብ አይደለም፤ የነፍስን ቁስል የሚያክም፣
ምድርንና ሕይወትን የሚያድስ
የምሕረት ፀበል እንጂ።
በዚህች የተቀደሰች ዕለት
ፈዋሹ መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል በምሕረት ክንፉ ይሸፍነናል፤
የታመሙ ይፈወሳሉ፣ ያዘኑ ይጽናናሉ። የአሮጌው ዓመት ድካምህ፣ ሕመምህና የልብህ ጭንቀት ሁሉ
በዚህ ከተከፈተው የሰማይ ደጅ ሥር ይውደቅ።
አትፍራ! አዲሱን ምዕራፍ በሙሉ እምነትና ደስታ ተቀበሉ፤ የበረከቱና የፈውሱ ደመና በእናተ ላይ ይወርዳል!
የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል አማላጅነት፣
የዕለቷ ርኅወተ ሰማይ በረከትና ረድኤት በእኛ ላይ አድሮ ይኑር፤ አሜን!
| 2 | ጳጉሜ 1፣ የዘመናት ፍጻሜ ደጅ ላይ ቆመን "ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም" የተባለለት የሰማይ መልእክተኛ ቅዱስ ዮሐንስ
በእውነት ቃል ጽናት የታሰረበትን ታላቁ ዕለት እናስባለን።
በይሁዳ በረሃ የጌታን መንገድ ያዘጋጀው ይህ ድምፅ፣ ንጉሥ ሄሮድስ የሕግን ገደብ ጥሶ የወንድሙን ሚስት በወሰደ ጊዜ ያለ ፍርሃት በመገሠጹ ወደ ግዞት ቤት ወርዷል።
የጠላቶች ሰንሰለትና የሄሮድስ ጨለማ እስር ቤት የሕሊናውንና የእውነትን ጩኸት ሊያጠፋ አልቻለም፤ ምክንያቱም "የእግዚአብሔር ቃል የታሰረ አይደለም "እና (2ኛ ጢሞቴዎስ 2:9)። ዛሬ የዓመቱ የመጨረሻ ወር ጳጉሜ 1 ላይ ሆነን የዚህን ታላቅ ነቢይና ሰማዕት የማይናወጥ አቋም እንማራለን፤
ለፍትሕና ለእውነት መቆም ዋጋ እንዳለው እንረዳለን።የቅዱስ ዮሐንስ ጽናትና ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን፤ በረከቱ ይደርብን። | 195 |
| 3 | Sin texto... | 331 |
| 4 | “መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ"
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ፣ አሜን !
በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ!
የሰውን ወገን ለማዳን የልጁ ማደሪያ ትሆን ዘንድ ድንግል ማርያምን የመረጠ መፍቀሬ ሰብእ እግዚአብሔር ኣምላካችን እንኳን ለሁለት ሺሕ ዓሥራ ስምንት ዓመተ ምሕረት ጾመ ማርያም ኣደረሰን ኣደረሳችሁ!
“ወእመሰ ታፈቅሩኒ ዕቀቡ ትእዛዝየ፡- ከወደዳችሁኝስ ትእዛዜን ጠብቁ" (ዮሐ.14፥15)፤
ፍቅር የሕያዋን ኣካላት ረቂቅ መገናኛ ነው፣ ሕያዋን ኣካላት በውጫዊው ግዙፍ ኣካላቸው በተወሰኑ ጊዜያትና ቦታ ይገናኛሉ ፤ ስለ ጋራ ጉዳያቸውም በጋራ ይመክራሉ፤ ይበልጥም ይቀራረባሉ፡፡
ይሁንና የሕያዋን ኣካላት ግንኙነት በኣካል በጊዜና በቦታ ብቻ የተወሰነ ኣይደለም፣ በፍቅረ መንፈስ ተገናኝተውም ይግባባሉ፣ ከኣካላዊ ግንኙነት በላይ የበለጠም ይኸው ፍቅረ መንፈስ ነው፤ ከዚህ ኣንጻር እግዚአብሔርንም ማግኘት የምንችለው በዚሁ ፍቅረ መንፈስ ሆነን በእምነት ዓይን ነው!
ይህም በመሆኑ ሓዋርያው ቅዱስ ዮሓንስ በመልእክቱ “በፍቅር የሚኖር በእግዚአብሔርይኖራል፣ እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል" በማለት ያስተምረናል፣ (1ዮሐ. 4፥16) ይህም ማለት ከሱ ጋር በፍቅር ስንገናኝ፤ እሱም በኛ፣ እኛም በእሱ የመኖሩ ኩነት ይፈጠራል ማለት ነው፡፡
የተወደዳችሁ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን ምእመናንና ምእመናት!
ጌታችን “አፍቅሮ ለእግዚአብሔር ኣምላክከ፤- አምላክህን እግዚአብሔርን ውደደው" በማለት በፍጹም ልባችን እንድንወደው፣ እንደዚሁም ራሳችንን በምንወድበት መጠን እርስ በእርሳችን እንድንዋደድ ማዘዙን እናውቃለን፤
የመውደዳችን መለኪያ ሚዛንና መገለጫ ምልክትም ትእዛዙን ማክበርና መጠበቅ እንደሆነ “ብትወዱኝስ ትእዛዜን ጠብቁ” በማለት ኣስተምሮናል
ከዚህ ኣኳያ ጌታን መውደድ ማለት ትእዛዙን በመጠበቅ የሚገለጽ ግዙፍ ነገር እንጂ ምናባዊና የማይታይ ድብብቆሽ ነገር ኣይደለም ማለት ነው፣
ጌታችንን የመውደድ ነገር ትእዛዙን በመጠበቅ የሚገለጽ ከሆነ ትእዛዙ ምንድን ነው? የሚለውን ማየት ኣስፈላጊ ይሆናል፤ ትእዛዙን በጥቅል ስናይ እግዚአብሔርንና ባልንጀራን በመውደድ እንደሚጠቃለል ራሱ ጌታችን ኣስገንዝቦናል፣
በተለይም በባልንጀራችን ላይ የምንከተለው መውደድ ከላይ እንደተገለጸው “እንደራስህ ኣድርገህ ውደድ" ተብለ በግልጽ ተቀምጦኣል፤
የሰው ባልንጀራ እነማን ናቸው? በሕይወት ያሉት ናቸው? ወይስ የሞቱት? ወገን ዘመድ? ወይስ የሰው ወገን በሙሉ የሚለውንም ማወቅ ኣስፈላጊ ነው፡፡
ጌታችን ነገሩን በዚህ ደረጃ ለያይቶ ኣላስቀመጠም፣ ለምን? ቢባል ባልንጀራ ማለት የተወሰነን የማኅበረ ሰብ ወገን የሚያሳይ ሳይሆን መላውን የሰው ወገን የሚገልጽ በመሆኑ፤ እንደዚሁም የሞቱም ሆኑ ያለነው ሁላችን በእሱ ፊት ሕያዋንና እርስ በእርሳችን ባልንጀሮች በመሆናችን ነው፤
በመሆኑም መዋደዳችንም ሆነ መከባበራችን በሕይወተ ሥጋ ሳለን ብቻ ሳይሆን ከዚያም በኋላ እስከ በሌለው ዕድሜ በመሆኑ ጌታችን በጊዜ በቦታና በከፊል ለይቶ ኣላስቀመጠም፡፡
የተወደዳችሁ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን ምእመናንና ምእመናት !
ከነሐሴ ፩ ቀን ጀምሮ ለ፲፭ ቀናት የምንጾመው የጾመ ማርያም መነሻ ምክንያቱ የእግዚአብሔርትእዛዝና ፍቅር ነው፣
እግዚአብሔር ሰውን በኣጠቃላይ በተለይም ደግሞ እንደፈቃዱ የኖሩ ቅዱሳንን እንድናከብርኣዞናል ክቅዱሳን ፍጥረታት መካክል ደግሞ ቅድስት ድንግል ማርያም የመጀመሪያውን ደረጃ ትይዛለች፤
ይህም በመሆኑ ከፍጥረት ወገን ከሏ ክብር የሚደርስ ባለመኖሩ ከሁሉም ኣብልጠን እናክብራታለን፤
ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ደረጃ የድንግል ማርያምን ክብር ስትገልጽ ክእግዚአብሔርና ለባስያነ እግዚአብሔር ክሆኑ ቀደምት ኣበው ተምራ ነው!
በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የነበረው ዕውቁ ቅዱስና ዓለም ዓቀፋዊው አባት ቅዱስ ኤፍሬም የድንግል ማርያምን ክብር! ቅድስና እና ልዕልና ሲናገር “ይእቲ ተዓቢ እምኪሩቤል፡ ወትፈደፍድ እምሱራፌል፣ እስመ ኮነት ታቦተ ለአሓዱ ዘእምቅድስት ሥላሴ- እሷ ከኪሩቤል ትበልጣለች! ከሱራፌልም ትልቃለች፣ ከቅድስት ሥላሴ ኣንዱ ለሆነው ታቦት ወይም ማደሪያ ሆናለችና" በማለት አስተምሮናል፡፡
በመሆኑም ለስሟ መታሰቢያ በሆነው በዚህ ጾም ድንግል ማርያምን በዚህ ደረጃ ስናክብርትእዛዙን እንጠብቃለን፤ ትእዛዙን በመጠበቃችን ደግሞ እሱን መውደዳችንን እናረጋግጣለን ! እኛ ድንግል ማርያምን እንድንወዳት "እናታችሁ'' ብሎ እንዳዘዘ፣ እሷም ልትወደን “ልጆችዅ ተብላ ታዛለችና ስለኛ ትጸልያለች፡፡
በጸሎቷም ከመከራ ትታደገናለች፤ በኣጠቃላይ በእግዚአብሔር' በቅዱሳንና በእኛ መካከል ያለው ግንኙነት በዚህ ትእዛዝና ፍቅር በትዕይንተ ዓለም ባለች ቤተ ክርስቲያን ዘንድ የተሳሰረ ነው፡፡
ስለሆነም በዚህ የጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሱባዔ የተራቡትን በመመገብ፣ የታረዙትን በማልበስ፣ የተጣሎትን በማስታረቅ፤ የታመሙትንና የታስሩትን በመጠየቅ፤ ቅዱስ ቍርባንን በመቀበልና ለኃጢኣታችን የንሥሐ ሥርየትን በመለመን ሱባዔውን ልናሳልፍ ይገባል፡፡
በመጨረሻም
በሀገራችንም ሆነ በዓለም ዙሪያ ከባድ ስጋት የሆነው የፍጥረት ኣውዳሚ ጦርነትን በመለኮታዊ ጥበቡና ሥልጣኑ እንዲያስቆምልን በቅን ልቡና፤ በትሑት ሰብእና ሆነን እግዚአብሔርን በዚህ ሱባዔ እንድንጠይቀው ኣደራ ጭምር ኣባታዊ መልክታችንን በእግዚአብሔር ስም እናስተላልፋለን፤
የተባረከና የተቀደስ ጾም ያድርግልን፤
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦችዋን ይባርክ!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር፣ አሜን!
አባ ማትያስ ቀዳማዊ
ፓትርያርክ ርእስ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ
ሊቀ ጳጳስ ዘኣኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት
ነሐሴ 1 ቀን 2018 ዓ.ም
አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ | 285 |
| 5 | Sin texto... | 245 |
| 6 | በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
"እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን ደስም አለን"መዝ 126:3
በሰንበት ት/ቤታችን የ4ኛ ፣8ኛ እና የ10ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና አስፈትነናል።
በኢ/ኦ/ተ ቤ/ን በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት መምርያ በኩል የተገበረውን አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት መሠረት በማድረግ በአዲስአበባ ሀገረ ስብከት የተዘጋጀውን ሀገረስብከት አቀፍ የ4ኛ ፣የ8ኛ እና የ10ኛ ክፍል ማጠቃላይ ፈተና በሰንበት ትምህርት ቤታችን የትምህርት መርሐግብር ሲማሩ የቆዩ ተማሪዎችን አስፈትነናል።
በዚህ ዓመት የፈረንሳይ አጥቢያ ቤተክርስቲያን ማለትም ዳንሴ መድኃኔዓለም እና ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ቤተክርስቲያን፣ ምሥራቀ ጸሐይ ቅድስት ኪዳነምሕረትና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ፣ደብረ ጸሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ፣ቤላ ፈለገ ሰላም መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እና ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ፣አንቀጸ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተከርስቲያን ፣ገነተ ኢየሱስ ገነተ ማርያም ቤተክርስቲያን እና በደብራችን መካነሕይወት አቡነገብረ መንፈስቅዱስ ቤተክርስቲያን በሰንበት ት/ቤት የሚማሩ ተማሪዎችን በደብራችን ፈተናውን ተፈትነዋል።
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን
መካነሕይወት ሰንበት ት/ቤት | 326 |
| 7 | Sin texto... | 297 |
| 8 | Sin texto... | 196 |
| 9 | Sin texto... | 215 |
| 10 | Sin texto... | 190 |
| 11 | Sin texto... | 191 |
| 12 | Sin texto... | 249 |
| 13 | Sin texto... | 349 |
| 14 | Sin texto... | 314 |
| 15 | ሐምሌ 5 ክብረ በዓል ክፍል 1 | 257 |
| 16 | አሁን 👆👆👆👆👆👆👆👆 | 560 |
| 17 | https://youtu.be/q-O9NJyzY4k | 565 |
| 18 | https://www.youtube.com/@ferensayabomekanehiwotsund6226/videos | 468 |
| 19 | https://youtu.be/ZIoY2jGMs50 | 223 |
| 20 | https://youtube.com/@ferensayabomekanehiwotsund6226?si=KUp3fS_SwHfFOAem | 330 |
