cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሙሀመድ ሰዒድ Mohammed seid

Publicaciones publicitarias
830
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
-630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ዐብደላህ ኢብኑ ዐብባስ ለዕውቀት ያላቸው ፍቅር **** ዐብደላህ ኢብኑ ዐብባስ (ረ.ዐ.) ለሕዝባቸው እንዲህ ይሉ ነበር፡- "ገና የአሥር ዓመት ልጅ ሳለሁ ነው ቁርኣንን ሙሉ በሙሉ የሸመደድኩት፡፡'' ሶሓባዎች ቁርኣንን የሚያነቡት በተመስጦ፤ ትርጉሙንና መልዕክቱን ከማገናዘብ ጋር ነው፡፡ በልጅነት የያዙት የማይረሳ በመሆኑ ዐብደላህ ኢብኑ ዐብባስ ታላቅ ምሁርና የተፍሲር ሊቅ ለመሆን በቅቷል፡፡ ከኢብኑ ዐብባስ በተሻለ ሁናቴ ቁርኣንን ያብራራ ሶሐባ አልነበረም፡፡ ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ  እንዳሉት፡- " ዐብደላህ ኢብኑ ዐብባስ የቁርኣን አንጋፋ ተንታኝ ናቸው፡፡'' ሶሐባዎች 10 አንቀጾችን ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ.) ሲያስተምሯቸው ሁሉንም በሚገባ ሳያጤኑና በተግባር ላይ ሳያውሉ ወደ ሌላ አንቀጽ አያመሩም፡፡ ዐብደላህ ኢብኑ ዐብባስ (ረ.ዐ.) ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ.) ባረፉበት ወቅት ገና የ13 ዓመት ልጅ ነበር፡፡ በዚህ ለጋ ዕድሜው የቁርኣንና የሐዲሥ ሊቅ ለመሆን መብቃቱ የሚያስገርም ነው፡፡ በርካታ ምርጥ ሶሓባዎች ስለ ቁርኣን ትርጓሜ ከዐብደላህ (ረ.ዐ.) ማብራሪያ ለማግኘት ይመጡ ነበር፡፡ ይህ ሁሉ ዕድገት ግን የነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ.) ዱዓ ዉጤትም ነው፡፡ በአንድ ወቅት ለሶላት ዝግጅት የሚያስፈልግ ውሃ ቀርቦላቸው ተመለከቱ፡፡ ይህን ማንነው ያዘጋጀው አሉ፡፡ ዐብደላህ (ረ.ዐ.) መሆኑ ተገለጸላቸው፡፡ አገልግሎቱን በማመስገን ዱዓ አደረጉለት፡- "አላህ ሆይ! የቁርኣንን እውቀትና ግንዛቤ ስጠው፡፡'' በማለት፡፡ በሌላ አጋጣሚ የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ.) ሶላት በመስገድ ላይ እያሉ ኢብኑ ዐብባስ (ረ.ዐ.) ተከተላቸው፡፡ ከኋላቸው ነበር የቆመው፡፡ በእጃቸው በመጐተት ከጐናቸው እንዲቆም አደረጉ፡፡ ጥቂት አልቆየም ወደኋላ አፈገፈገ፡፡ ሶላት እንደጨረሱ የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ.) ፡-"ወደኋላ ያፈገፈግክበት ምክንያት ምንድን ነው;'' በማለት ጠየቁት፡፡ እርስዎ የአላህ መልዕክተኛ ነዎት! እንዴት ከእርስዎ ጐን እቆማለሁ!'' ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ.) በመልሱ ተገረሙ፡፡ አላህ ዕውቀትና ግንዛቤ እንዲያዳብርለት ጸለዩለት፡፡ https://t.me/NejashiPP
Mostrar todo...
Repost from ABX
..💙 1. ሶላትን በተደጋጋሚ ማሳለፍ ወደመተው ያደርሳልና ተጠንቀቁ ፣ 2- ደስታን ከሌሎች ጋር ሲካፈሉት ነዉና በደንብ የሚጥመው አካፍሉ፣ 3- አዕምሯችን ላይ የምንዘራው ሰዉነታችን ላይ ይበቅላልና ለአዕምሯችሁ መልካም ነገር መግቡ፣ 4- በሰዎች ልብ ዉስጥ ቦታ ይኖርህ ዘንድ ፈገግ በል፤ ቀለል ያልክም ሁን። 5- በዚህች ምድር ላይ ከፈተና ነፃ የሆነ ሕይወት የሚኖር አንድም ሰው የለም። ለአላህ የቀረቡ ነቢያት ጭምር ተፈትነዋል ። 6- ላ ሐውለ ወላ ቁውወተ ኢልላ ቢልላህ ማለት አብዛ። ነገርህ ይገራል፣ ችግርህ ይፈታል ፣ ሸክምህ ይቃለላል ። 7- የአላህ ፍጡራንን ችግር ለማቃለል፣ ሐዘናቸዉን ለማስወገድ የምትኖር ሰው ሁን። የዚህ መልካም ምክር ምንዳ ይደርሳችሁ ዘንድ ሼር አድርጉ። https://t.me/MuhammedSeidAbx
Mostrar todo...
የዋሪዳ ምዕራፍ 7 ''ያ መርሐባ'' ትኬቶች ቀድመው ይያዙ!!!!!! የመግቢያ ትኬቶችን ባሉበት ቦታ ሁነው በንግድ ባንክ አካውንታችን መክፈል ይችላሉ! **** የአንድ ሰው የመግቢያ ዋጋ NORMAL : 500 ብር V.I.P : 700 ብር ~~~ በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ለሚፈልጉ ቤተሶቦች ከታች ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል አካውንት ቁጥር መቀበል ይችላሉ! 0911102654 | አንዋር ኢብራሂም 0911227666 | አሕመድ ኑርዬ 0913842186 | ሙዐዝ ሀቢብ °°°° ማሳሰቢያ፦ የከፈሉበትን የባንክ ደረሰኝ በ ቴሌግራም ቦት https://t.me/WaridaOnlineTicket_bot ላይ በመላክ የመግቢያ ትኬትዎን በስልክዎ መቀበል ይኖርብዎታል፡፡ የተላከልዎትን የኦንላይ ትኬት ከአንድ ሰው በላይ መጠቀም አይችልም! * ዋሪዳ - ሰላም ፍቅር አንድነት ለበለጠ መረጃ 0911227666 0913842186 0911102654 ላይ ይደውሉ
Mostrar todo...
በግጥም (lyrics) ያ... ነቢና ﷺ በዩቱብ ቻናሌ ይለቀቃል የጁምዓ ስጦታዬ ነው መድሀ ነቢ ﷺ ሰሉ ዓላ ጣሀ ﷺ https://youtube.com/watch?v=k7uJcDrjBJc&si=T0ZJQlRJO-1rnSkR
Mostrar todo...
//ሙዓዝ ሀቢብ//ያ-ነቢና አዲስ ነሺዳ ||MUAZ HABIB ||NEW NESHIDA Ya nebina ﷺ القمر اهشيم

Photo unavailableShow in Telegram
እቀናለሁ | ሱዳን ከቨር ነሺዳ | ቀመር አል ሀሺሚ በሙዓዝ ሀቢብ | EKANALEHU NEW SUDAN COVER NESHHED | MUAZ HABIB https://youtu.be/k5zh_B0jBCI https://youtu.be/k5zh_B0jBCI
Mostrar todo...
Mostrar todo...
ያ አህለል ጀና (የጀነት ሰዎች) | #ዋሪዳ_6 | YA AHLEL JENNAH | አዲስ ነሺዳ

ያ አህለል ጀና (የጀነት ሰዎች) | #ዋሪዳ_6 | YA AHLEL JENNAH | አዲስ ነሺዳ ********

Repost from ABX
በቅርብ ጊዜ ከተገኙት ፈጠራዎች ሁሉ የሞባይልን ያህል ትልቅ ተፅእኖ የፈጠረ ይኖር ይሆን! ሞባይልና ኢንተርኔት ስንቱን ከጨዋታ ዉጪ አደረገ፣ ስንቱን አባረረ፣ ስንቱንስ ገደለ … የቤት ስልክን ገደለ፣ ቴሌቭዥንን ገደለ፣ ሬዲዮን ገደለ፣ ደብዳቤን ገደለ፣ ካሜራን ገደለ፣ ሰዓትን ገደለ፣ ካሌንደርን ገደለ፣ የእጅ ባትሪን ገደለ፣ ኮምፒዩተርን ገደለ፣ ሲዲን ገደለ፣ ማስታወሻን ገደለ፣ እስክሪብቶ ደብተርን ገደለ፣ ጋዜጦችንና መፃሕፍትን እና መጽሄቶችን ገደለ፣ .... ከዚህም በላይ ደግሞ እኛን ገደለ …. ቤተሰብን ገደለ፣ ልጆችን ገደለ፣ ትምህርትን ገደለ፣ ስብሰባችንን ገደለ፣ ሹራችንን ገደለ፣ ማህበራዊ ኑሯችንን ገደለ፣ ፍቅርን ገደለ፣ ትዳርን ገደለ፣ ባህል እሴታችንን ገደለ፣ መንፈሳዊታችንን ገደለ፣ ሞራላችን ገደለ፣ ሥነምግባራችንን ገደለ፣ የቤተሰብ ክብርን ገደለ ….. ፡፡ ከዚያም አልፎ ዐይናችንን ገደለ፣ እንቅልፋችንን ገደለ፣ አዕምሯችንን ገደለ፣ የፊት ቆዳችንን ገደለ፣ ጀርባችንን ገደለ፣ አንገታችንን ገደለ፣ ትኩረታችንን ገደለ…. ከሁሉ በላይ ደግሞ ጊዜያችንን ገደለ … በሥርዓትና በአግባቡ ካልተጠቀምንበት ገና ብዙ ነገራችንን ይገድላል፣ መጪዉን ትውልድ እርባና ቢስ ሊያደርገው ሁሉ ይችላል፡፡ ያስፈራል፡፡ ቲስበሑ፡፡ https://t.me/MuhammedSeidAbx
Mostrar todo...
ABX

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

የ ‹ላ ኢላሀ ኢልለላህ› ዚክር ‹ላ ኢላሀ ኢልለላህ› ማለት ትርጉሙ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት ለመመለክ ተገቢ የሆነ አምላክ አላህ ብቻ ነው ማለት ነው፡፡ ስለሆነም በበአንድ አማኝ ዘንድ ከአላህ (ሱ.ወ.) የበለጠ ክብር ያለዉና ተወዳጅ የሆነ መኖር የለበትም፡፡ አንድ ሙስሊም ዝባሌና ፍላጎቱ ይሁን ልጁን፣ ገንዘቡን፣ ሚስቱን፣ ቤተሰቡንም ሆነ ሌላውን ከአላህ (ሱ.ወ.) አብልጦ መውደድ የለበትም፡፡ በ ‹ላ ኢላሀ ኢልለላህ› ወደ እስልምና ይግገባል፤ ኢማንም ይታደሳል፡፡ ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ.)" جددوا ايمانكم بـ "لا اله الا الله" ‹‹ኢማናችሁን ‹ላ ኢላሀ ኢልለላህ› በማለት አድሱ›› ብለዋል፡፡ የቀልብ ድርቀት ያጋጠመው ሰው፤ ከአላህ ፍራቻም ሆነ በሌላ አስፈላጊ ምክንያት የእንባው ጉድጓድ የራቀበት ሰው ... የተውሒድን ቃል ላ ኢላሀ ኢልለላህን በመጠቀም ኢማኑን አሁንም አሁንም ለማደስ ይጣር፡፡ ኢማን የሰው ልጅ ልብስ እንደሚያልቀው ሁሉ በሰው ላይ ያልቃል፡፡ ይህንን ኢማን ማደስ የሚቻለው አላህን (ሱ.ወ.) በማውሳት ነው፡፡ በተለይ የዚክር ሁሉ በላጭ በሆነው በ ‹ላ ኢላሀ ኢልለላህ›፡፡ ታላቁ ነቢይ (ሰ.ዐ.ወ.) እንዲህ ብለዋል:- ‹በቀን ዉስጥ መቶ ጊዜ ‹ላ ኢላሀ ኢልለላህ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁልሙልኩ ወለሁልሐምዱ ወሁወ ዐላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲር› ያለ ሰው መቶ መልካም ምንዳ ይፃፍለታል፣ መቶ ኃጢኣት ይሠረዝለታል፡፡ በዚያ ቀን ዉስጥም እስኪመሽ ድረስ ከሸይጣን መጠበቂያ ትሆንለታለች፡፡ እሱ ያለውን ዓይነት አሊያም እሱ ካለው በላይ ያለ ሰው ካልሆነ በስተቀር ማንም ሰው ከሱ የሚበልጥ አይኖርም፡፡› ብለዋል፡፡ ምንጭ ፡ ዒባዳት አል-ሙእሚ መጽሐፍ ነጃሺ ማተሚያ ቤት ነጃሺ መፃሕፍት መደብር https://t.me/NejashiPP
Mostrar todo...
Nejashi Printing Press

ይህ የነጃሺ ማተሚያ ቤት ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው። የተለያዩ ጠቃሚ መልዕክቶችን፣ አዳዲስ የህትመት ውጤቶቻችንና አገልግሎቶቻችንን ተከታተሉን፣ ለሌላውም ሼር አድርጉ።

@Rehiqel_Mehtum ኢማሙ አል-ቡኻሪ የዘገቡትን አንድ ታሪክን እናውሳ። ኸባብ ኢብኑል ዐረት ሲናገር “አንድ ቀን ነብዩ (ሠ.ዐ.ወ) በካዕባ ጥላ ስር ፎጣቸውን ተንተርሰው ሳሉ ወደርሳቸው መጣሁ። በወቅቱ ከጣኦታዊያን ይደርስብን የነበረው መከራ ከባድ ስለነበር ነቢዩንም ‘አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አላህን አይለምኑልንምን?’ ስላቸው ፊታቸው በንዴት ቀላ። ከተጋደሙበት ቀና ብለው ተቀምጠው:- ﻟﻘﺪ ﻛﺎﻥ ﻣﻦ ﻗﺒﻠﻜﻢ ﻟﻴﻤﺸﻂ ﺑﻤﺸﺎﻁ ﺍﻟﺤﺪﻳﺪ ﻣﺎ ﺩﻭﻥ ﻋﻈﺎﻣﻪ ﻣﻦ ﻟﺤﻢ ﺃﻭ ﻋﺼﺐ ﻣﺎ ﻳﺼﺮﻓﻪ ﺫﻟﻚ ﻋﻦ ﺩﻳﻨﻪ، ﻭﻟﻴﺘﻤﻦّ ﺍﻟﻠﻪ ﻫﺬﺍ ﺍﻷﻣﺮ ﺣﺘﻰ ﻳﺴﻴﺮ ﺍﻟﺮﺍﻛﺐ ﻣﻦ ﺻﻨﻌﺎﺀ ﺇﻟﻰ ﺣﻀﺮﻣﻮﺕ ﻻ ﻳﺨﺎﻑ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻟﺬﺋﺐ ﻋﻠﻰ ﻏﻨﻤﻪ ﻭﻟﻜﻨﻜﻢ ﺗﺴﺘﻌﺠﻠﻮﻥ ‘ከናንተ በፊት የነበሩ ህዝቦች በብረት ሙሽጥ (መላጊያ) አጥንታቸው እስኪቀር ስጋቸው ሲቧጠጥ ከዲናቸው ንቅንቅ አይሉም ነበር። አላህም ይህንን ጉዳይ (ኢስላምን) ሙሉዕ ያደርገዋል (እተፈለገበት ያደርሰዋል)። አንድ ተጓዥ ከሰንዕ ተነስቶ ሀድረሞት እስኪደርስ አላህን ከዚያም ፍየሎቹን ተኩላ እንዳይበላበት እንጂ ማንንም ሳይፈራ ይጓዛል። እናንተ ግን ትቸኩላላችሁ’ አሉኝ” ብሏል ።
Mostrar todo...