ABX
9 928
Suscriptores
+424 horas
+477 días
+11230 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
ሁላችንም ልናስታውሳቸው የማንፈልጋቸው የወደቅንባቸው ቦታዎች አሉን።
https://t.me/MuhammedSeidAbx
ABX
ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!
👍 43😢 29💔 6
ሰላምህን ጌታዬ ።
ቤተሰባችንን፣ አካባቢያችንን ፣ አገራችንን ፣ ዓለማችንን ሁሉ ሰላም አድርግ። ጥላቻ፣ መጨካከንና መገፋፋትን ከመካከላችን አስወግድ።
ሰላማችሁ ይብዛ።
ቲስበሑ።
https://t.me/MuhammedSeidAbx
❤ 116👍 20🍓 5🥰 3
ነጃሺ book store አፕ ላይ አንዳንድ መጽሐፎችን በpdf ያገኛሉ ። አውርደው ያንብቧቸው።
https://t.me/MuhammedSeidAbx
👍 31👏 10
Mostrar todo...
Nejashi Bookstore - Apps on Google Play
Nejashi bookstore app
👍 5
አንዳንድ ጊዜ የሆነ የተስፋ ብርሃን ይታየኛል ።
አንዳንዴ ደግሞ ፊትለፊቴ ሁሉ ይጨልምብኛል።
በብርሃን ተስፋው ላይ ሙጭጭ እላለሁ እንጂ እንዲሁ እጅ አልሰጥም ። ብርሃን ማየቴን አልተውም።
ሙእሚን ተስፋ አይቆርጥማ !
https://t.me/MuhammedSeidAbx
❤ 117👍 37🥰 5👏 4😢 1
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.