es
Feedback
ኢትዮ መፅሀፍት እና ትረካ

ኢትዮ መፅሀፍት እና ትረካ

Ir al canal en Telegram
776
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
+4430 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
diciembre '24
diciembre '24
+47
en 0 canales
noviembre '24
+98
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+55
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+48
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+91
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+52
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+44
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+44
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+29
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+49
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+42
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+44
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+87
en 0 canales
Get PRO
noviembre '230
en 0 canales
Get PRO
octubre '230
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+15
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+51
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+123
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+72
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+41
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+35
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+52
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+49
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+69
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+48
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+53
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+71
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+48
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+49
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+29
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+34
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+31
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+24
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+41
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+31
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+218
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
12 diciembre+5
11 diciembre0
10 diciembre+8
09 diciembre+6
08 diciembre0
07 diciembre+7
06 diciembre+4
05 diciembre+4
04 diciembre+6
03 diciembre0
02 diciembre+3
01 diciembre+4
Publicaciones del Canal
አልመጣምን ምን አመጣው.mp31.82 MB

2
     አልመጣምን ምን አመጣው ❤️
1
3
አልመጣምን ምን አመጣው ❤️ @ethioterkaa @ethioterkaa 💚💛❤️
213
4
የመኝታ ቤት ምስጢሮች ✍እንዳለ ጌታ ከበደ ════════════
855
5
+2
አባቴ ያቺን ሰዐት (ሜጀር_ጄኔራል ደምሴ ቡልቶ እና የግንቦት 1981 መፈንቅለ መንግስት ሙከራ) ✍ሜ.ጄ ደምሴ ቡልቶ ታሪክ ═════════════ @ethioterkaa
306
6
በበረሐው ጉያ ውስጥ.pdf
751
7
📗 #ሰይጣንን_ብታገኙት_ምን_ትጠይቁታላችሁ? 📗 📚 ሰይጣን በበረሃ ሲጓዙ የነበሩ ሶስት መነኩሴዎች ፊት ተገልጦ በህይወታችሁ እኔን ልትጠይቁ የምትፈልጉት አንገብጋቢ ያልተመለሰላችሁ ጥያቄ ምንድነው እነሆ እድሉን አግኝታችኋልና ጠይቁኝ አላቸው- አዲስ ባወጣነው በኢትዮጵያዊው የበረሃ መልእክተኛ መጽሐፍ ውስጥ፡፡ 📚 ከሶስቱ ሁለቱ ያላቸውን ጥያቄ አቀረቡ፤ አንደኛው ግን ጥያቄ ሊያቀርቡም አልፈለጉም ያደረጉትም ነገር በመጽሐፉ ውስጥ ተካትቷል፡፡ 📚 ለመሆኑ ውድ አንባብያን እንዲያው በሀሳብ እንሳለውና ሰይጣንን ብታገኙትና የመጠየቅ እድሉ ቢሰጣችሁ የሰው ልጆች ሁሉ የዘላለም ያልተመለሰ ጥያቄ ምን ልትጠይቁት ትችላላችሁ? 📚 አስገራሚ ጥያቄ ለጠየቀና ከፍተኛ ላይክ ላገኘ አንድ ሰው አንድ ሺ ብር እና ኢትዮጵያዊው የበረሃ መልእክተኛ መጽሐፍን አንድ ኮፒ እንሸልማለን፡፡ ቆይታው ለ5 ቀናት ነው፡፡ 📚 ኢትዮጵያዊው የበረሃ መልእክተኛ መጽሐፍ እንዲህ ያሉ ፈታኝ ነገሮችን እንዴት በጥበብ እንደምናልፍ የሚያስተምር እጅግ ግሩም የሆነ የጥበብና የነፍስ ምግብ የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡ 📗 ኢትዮጵያዊው የበረሃ መልእክተኛ መጽሐፍ
1 249
8
👇👇 #እጃችን_ሲያጥር_እንዲህ_ብናደርግስ 👇👇 📚 ኢኮኖሚክስ ማለት እንደ ገንዘብ እና ጊዜ ያሉ ሀብቶቻችንን በሚገባ ሁኔታ ተጠቅመን እንዴት ውጤታማ መኾን የሚያስችል ሳይንስ ነው፡፡ ‹‹ምንም ዓይነት ነፃ ምሳ የለም›› እንደሚባለው ምሳውንም በአግባቡ ለመጠቀም ራሱን የቻለ ብልሐት ይጠይቃል፡፡ በኑሯችን ውስጥ የሚፈጠር ማንኛውም እጥረት በዓይን የሚታይና አካላዊ ብቻ ሳይኾን ከአስተሳሰብና ከስሜት ጋር የሚገናኝም ነው፡፡ ስለዚህ በእንዲህ ዓይነት እጥረት ወቅት ኑሯችንን መምራት የሚያስችሉ መፍትሔዎች መጠቀም ተገቢ ነው፡፡ 1/ ቅድሚያ መስጠት፡- የነገሮች እጥረት በሚገጥመን ወቅት ማድረግ የሚገባን ዋጋው ከፍ ላለና ጥቅሙ የተሻለ ለሆነ ነገር በቅድሚያ ትኩረት መስጠት ነው፡፡ ከሰዎች ጋር በምናደርገው ቀጠሮ ሰዓታችን ከምናስበው በላይ ያጠረ ከኾነ ጉዳያችን አሳሳቢ ለኾነ ሰዎች ቅድሚያ እንስጥ፡፡ 2/ ነፃ የሚገኙ ላይ ትኩረት ማድረግ፡- እጥረት ሲኖር ከገንዘብ ይልቅ ገንዘብ የማያስወጡ ነገሮች ላይ ትኩረት ማድረግ ተገቢ ነው፡፡ ወይም ዋጋቸው አነስተኛ ለኾነ ነገሮች ቅድሚያ ለመስጠት ይሞክሩ፡፡ 3/ ፍላጎትን መቀነስ፡- እጥረት ከፍላጎት ጋር የሚኖረው ግንኙነት መታየት አለበት፡፡ ‹ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም› እንዲሉ የቱንም ያህል መጠን ያለው ገንዘብ ቢኖረን የፈለግነውን ነገር ሁሉ መግዛት አንችልም፡፡ ስለዚህ ፍላጎታችንን በልክ እናድርገው፡፡ ይህን የማድረጊያው አንዱ መንገድ አቅማችን መግዛት የማይችላቸው ነገሮች ባሉበት አካባቢ አዘውትሮ አለመገኘት ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የማንፈልጋቸውን ነገሮች በግልጽ እንደማንፈልጋቸው በድፍረት መናገር መቻል ያስፈልጋል፡፡ በይሉኝታ ወይም ከሰው እኩል ለመኾን አቅማችን የማይችለውን ነገር ምንም ዓይነት ዕዳ ውስጥ ላለመግባት ቆፍጠን ማለት ይኖርናል፡፡ 4/ በእጅ ላለው ማድላት፡- ዛሬን መኖር ካቻልን ስለነገ ማሰብ አንችልም፡፡ እጃችን እንዳጠረ ስናስብ ደግሞ ይበልጥ ማድላት ያለብን ለዛሬ ሁኔታችን ነው፡፡ ዛሬን ሰስተን ሕክምና ከመውሰድ ይልቅ ገንዘቡን ለነገ ማስቀመጥ ነገን በሕይወት ኖሮ ገንዘቡን ለሌላ ነገር መጠቀም እንዳንችልም ያደርገናልና በእጃችን ላለችው ዛሬ እናድላ፡፡ 5/ ቅንጦት መቀነስ፡- በዙሪያችን ያሉትን ነገሮች ልብ ብለን እንመልከት፡፡ የትኛው መሠረታዊ፣ የትኛው ትርፍ መኾኑን እንመርምር፡፡ በእጥረት ወቅት ለመሠረታዊ ነገሮች ትኩረት በመስጠት በዙሪያችን ያሉ ትርፍ ነገሮችንና በተለይም የገንዘብ፣ የጊዜ እና የጉልበት ወጪ የሚጠይቁትን እንቀንስ፡፡ ✍️ ታምራት ሐይሉ
268
9
🙏 #ይስማአከ_በአዲስ_ሥራ_እየመጣ_ነው #በቅርብ_ቀን በብዙ ሥራዎቹ ተወዳጅነት ያገኘው ብዙ መፅሐፍቶችን በመስራት እጅግ የሚያስደምመን ባለ ተሰጠኦው ዛሬ ደግሞ በአዲስ ስራ እየመጣልን ነው። 👉 "
🙏 #ይስማአከ_በአዲስ_ሥራ_እየመጣ_ነው #በቅርብ_ቀን በብዙ ሥራዎቹ ተወዳጅነት ያገኘው ብዙ መፅሐፍቶችን በመስራት እጅግ የሚያስደምመን ባለ ተሰጠኦው ዛሬ ደግሞ በአዲስ ስራ እየመጣልን ነው። 👉 "ምን እያልክ ነው!?" 👉 "ጥበብ የግፉዓን ኃይል ናት! ጥበብ የግፉዓን ጉልበት ናት! ጥበብ የግፉዓን ፕሮፓጋንዳ ናት! ጥበብ የግፉዓን ምልዐት ናት!"
516
10
+5
ጥቁር ደም
1
11
+5
@ethioterkaa @ethioterkaa @ethioterkaa
233
12
@ethioterkaa
224
13
+2
ታላቁ ሀይል -ፍቅር ✍️ሮሃንዳ ባይረን ═════════════ @ethioterkaa
222
14
ውድ አልማዞች! ••••••• የግመል ነጋዴው በገበያው ለሽያጭ ከቀረቡት ግመሎች መካከል በአንዱ እጅግ ስለተሳበ ከሻጩ ጋር ድርድር ጀመረ። በገዢና በሻጭ መካከል ብዙ ደቂቃዎችን የፈጀ የቀንስልኝ፣ አልቀንስም ክርክር ከተደረገ በኋላ ገዢው በዋጋ ተስማምቶ ግመሉን ገዝቶ ወደ ቤቱ ሄደ። የግመል ነጋዴው ቤቱ እንደደረሰ አገልጋዩን ጠርቶ የግመሉን ኮርቻ እንዲያወርድ ይነግረዋል። አገልጋዩ የግመሉን ኮርቻ ሲፈታ ከኮርቻው ስር አነስተኛ መጠን ያላት የተቋጠረች ከረጢት ያገኛል። ከረጢቷን ሲፈታ በውድ የአልማዝ ማእድን ተሞልታለች። አገልጋዩም "አለቃ የገዟት ግመል በነጻ ጭና ያመጣችውን በረከት ይመልከቱ!" ሲል በደስታ ተሞልቶ ጮኸ። ነጋዴውም በአገልጋዩ መዳፍ ላይ በጸሐይ ብርሀን የሚንቦጎቦጉ የአልማዝ እንክብሎች ሲመለከት እጅግ ተደነቀ። ይሁንና "ግመሏን እንጂ አልማዞቹን አልገዛኋቸውም። አሁኑኑ ለባለቤቱ መመለስ አለብኝ" አለ - ነጋዴው። አገልጋዩም "ምን የማይረባ አለቃ ነው ያለኝ?!" ሲል በሆዱ ካወራ በኋላ "ማንም ሰው የአልማዞቹን ትክክለኛ ባለቤት ሊያውቅ አይችልም! ሲል ተናገረ። ይሁንና ነጋዴው ምክሩን ችላ ብሎ ጊዜ ሳይወስድ ባለቤቱን ፍለጋ ወደ ገበያው ተመለሰ። ብዙም ሳይለፋ የተቀሩ ግመሎችን ለመሸጥ ገዢ ሲጠብቅ የነበረውን የግመል ሻጭ አግኝቶ ትንሿን ከረጢት መለሰለት። የግመል ሻጩም እጅግ ተደስቶ " እጅግ የከበሩ ማእድናቴን በኮርቻው ስር መደበቄን ዘንግቼ ነበር። አሁን ሽልማት እንዲሆንህ በከረጢቱ ውስጥ ካሉት አልማዞች ውስጥ ለዐይንህ ደስ ያሰኘህን ውሰድ!' አለ። "ለከፈልኩት ገንዘብ ጥሩ ግመል ሽጠህልኛል። ተጨማሪ ሽልማትም ስጦታም አልቀበልም።" አለ - ነጋዴው። ነጋዴው ስጦታውን አልቀበልም ቢልም ግመል ሻጩ እንዲቀበለው ይወተውተው ጀመር። በመጨረሻም ነጋዴው በፈገግታ ተሞልቶ "ከረጢቱን ልመልስልህ ስወስን ሁለት እጅግ የከበሩ አልማዞችን እራሴ ዘንድ አስቀርቻለሁ! ከእነርሱ የሚልቅ ሽልማት የለም!" አለው። የግመል ሻጩ የነጋዴው የእምነት ቃል ሲሰማ እጅግ ተበሳጭቶ በከረጢቱ ውስጥ ያሉትን ውድ አልማዞች የጨርቅ እራፊ ላይ ደፍቶ ይቆጥራቸው ጀመረ። ይሁንና ቆጠራውን እንደጨረሰ በእፎይታ ተሞልቶ "በከረጢቱ ውስጥ ከነበሩት አልማዞቼ መካከል አንድም አልጎደለም። የትኞቹን ውድ አልማዞች ነው ለራሴ አስቀርቻለሁ ያልከኝ?" ነጋዴውም በኩራት ተሞልቶ "እኔ ዘንድ ያስቀረኋቸው ውድ አልማዞች ታማኝነቴና ለእራሴ ያለኝ ክብር ናቸው!" ሲል መለሰለት። ሻጩ የሰማውን ነገር ባለማመን ዐይኖቹን አፍጥጦ ነጋዴውን ከመመልከት ውጪ መልስ ሊሰጠው አልቻለም። ** ሁላችንም ወደ እራሳችን መመልከትና እነዚያ ውድ አልማዞች እንዳሉን እንፈትሽ። ሁለቱ ውድ አልማዞች ያለው ማንኛውም ሰው የዓለማችን ባለጸጋው ሰው ነው። @ethioterkaa @ethioterkaa
316
15
📚ርዕስ:- የመኝታ ቤት ምስጢሮች 📝ደራሲ:- እንዳለ ጌታ ከበደ 📜ይዘት:- ..... 📖የገፅ ብዛት:- 199 📆ዓ.ም:- 2011 በ @ethioterkaa
162
16
ቱጃር የመሆን ሚስጢር ደራሲ ኤፍ.ጄ.ቴለር ትርጉም ፍፁም ብርሀን አለም ገፅ ብዛት 109 በ @ethioterkaa
146
17
📚ርዕስ:- የመኝታ ቤት ምስጢሮች 📝ደራሲ:- እንዳለ ጌታ ከበደ 📜ይዘት:- ..... 📖የገፅ ብዛት:- 199 📆ዓ.ም:- 2011 በ @ethioterkaa
1
18
+1
ግጥም ሲጥም የግጥም መፅሄት1 @ethioterkaa
146
19
+2
📚ርዕስ:- የማይፃፉ ገድሎች 📝ደራሲ:- በድሉ ዋቅጅራ 📜ይዘት:- የ እውነተኛ ታሪክ ስብሰባቦች 📖የገፅ ብዛት:- 299 📆ዓ.ም:- 2009 📚ርዕስ:- የማይፃፉ ገድሎች 📝ደራሲ:- በድሉ ዋቅጅራ 📜ይዘት:-  የ እውነተኛ ታሪክ ስብሰባቦች 📖የገፅ ብዛት:- 299 📆ዓ.ም:- 2009 በ @ethioterkaa
154
20
📚ርዕስ:- የመኝታ ቤት ምስጢሮች 📝ደራሲ:- እንዳለ ጌታ ከበደ 📜ይዘት:- ..... 📖የገፅ ብዛት:- 199 📆ዓ.ም:- 2011
9