es
Feedback
APOSTLE TIGIST MEDHIN 1000013646655 🤝እጃችንን ለበጎ ሥራ እናበርታ!!

APOSTLE TIGIST MEDHIN 1000013646655 🤝እጃችንን ለበጎ ሥራ እናበርታ!!

Ir al canal en Telegram

God is Good all the Time.

Mostrar más
935
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-530 días
Archivo de publicaciones
ጸሎት የሚሰማ፣ በምህረቱ ባለጸጋ፤ ባለቀስንበት የሚያስቅ ታሪክ ቀያሪ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ሰላምና ጸጋ ለእኛ ይሁን!! 10/10/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏እግዚአብሔር በምህረቱ ባለጸጋ ነው።🙏❤🙏 “ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን።”መዝ 66፥20 🧎‍♂️ጸሎት የሚሰማ 🤗በምህረቱ ዘወትር የሚጎበኝ እግዚአብሔር መልካም ነው። 🤲በሁሉ ስለ ሁሉ ከእኛ ከምስጋና በቀር ምንም የማይፈልግ እግዚአብሔር ብቻ ነው። 👉 ዛሬም በፈተና ውስጥ ያላችሁ ጸልዩ፤ ኃጢአት የሚከሳችሁ ምህረቱን ለምኑ ፥ ጸሎት የተመለሰላችሁ አመስግኑ። እግዚአብሔር ሁል ጊዜ በሁሉ ሥፍራ መልካም ብቻ ነው። 🤝 አይንሀቆሬ፦ ሳሪስ አጥቢያ በአካል በመምጣት ይገልገሉ። - እሁድ ማለዳና ከሳት፣ ማክሰኞ፣ ሮቡዕ፣ ሐሙስ፣ አርብ 🤔በተለያዩ ቀንና ሰዓት አለን። ❤ ባሉበት ሆነው ለመገልገል፦ 🥰 በGMM Tv ሰኞ ማለዳ 1:00-1:30 ድጋሚ ቀን 11:00 🥰 በTiktok ዘወትር ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ ማለዳ 11:30 ጀምሮ 🥰 በWhatsApp ሰኞና አርብ ማለዳ 12:00 ጀምሮ እስከ 1:00 👉ለበለጠ መረጃ፦ 0911077597 🤳 0934414398

እግዚአብሔር ሁሉን የሚያዝ ነው፥ ትናንት እንዳለፈ እንዲሁ የዛሬውም አስቸጋሪ ጉዳይም ያልፋል። በሁሉ የማያልፈው አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን። ለእግዚአብሔር ክብር ለእኛ ሰላም ይሁን። 03/10/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏😭ለቅሶአችንን በደስታ ይለውጠዋል!!😭🙏 በዚያን ጊዜም ድንግሊቱ በዘፈን ደስ ይላታል፥ ጐበዛዝቱና ሽማግሌዎቹም በአንድ ላይ ደስ ይላቸዋል፤ ልቅሶአቸውንም ወደ ደስታ እመልሳለሁ፥ አጽናናቸውማለሁ፥ ከኅዘናቸውም ደስ አሰኛቸዋለሁ። የካህናቱንም ነፍስ በብዛት አረካታለሁ ሕዝቤም በጎነቴን ይጠግባል። ት/ኤር 31:13-14 😁 አትዘኑ የደስታ ቀን አለ፤ ሁሉ በአንድነት መደሰት ይሆናል። ደስታ በፈረቃ እንዳይሆን በጌታ እንደሰት። ፊል 4:4 😭 ለቅሶ ወደ ደስታ ይለወጣል። 🤗 መጽናናት ይሆናል። 😪 ከሐዘን ወደ 😁 ደስታ ይለውጠዋል 🤲 እግዚአብሔር በጎነቱን ያጠግበናል። ❤ ተወዳጆች ❤ አይዞአችሁ፤ በዚህ ቃል ተጽናኑ። ሁሉ በአምላካችን ይቀየራል። 🙌 ተባረኩ መልካም ቀን!!

👉 ሰኔና ሰኞ ተገናኙ፤ 🤔አዋጁ ተገልብጦ ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ቃል መልካም ይሆናል። ክብር ሁሉን ለሚገዛው ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ሰላምና ጸጋ ለእኛ ለሰው ልጆች ይሁን!!! 01/10/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏 ዘመኑን እየመረመርን በእግዚአብሔር ቃል እንዋጃለን!!🙏❤🙏 “እስራኤልም የሚገባውን ያደርግ ዘንድ ዘመኑን የሚያውቁ ጥበበኞች ሰዎች የይሳኮር ልጆች አለቆች ሁለት መቶ ነበሩ፤ ወንድሞቻቸውም ሁሉ ይታዘዙአቸው ነበር።1 ዜና 12፥32 🤔 የሚገባውን እንዲያደርጉ ማሳሰብ 🤔ዘመኑን ማወቅና ማሳወቅ የሁንልን!! 🤝 እኛ 🤲ለእግዚአብሔር እየተዛዝን ሌሎችም ይታዘዙልን። 📖 እንደ እግዚአብሔር ቃል ዘመኑን መዋጀት ይሁንልን!! 🙌 ሁሉ እንደ ቃሉ መልካም ይሆናል!!

ሰላም ይብዛላችሁ የአባቴ ብሩካን ዛሬ(ሰኞ) 11:00 ላይ በGMM Tv የእግዚአብሔርን ቃል አብረን እንማር፥ እንጸልይ። 🙌 ተባረኩ!!

አምላካችን እግዚአብሔር የሚጎበኝ አምላክ ነው። ክብር ሁሉ ለሚጎበኘን አምላክ፤ ሰላምና ጸጋ ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን። 24/09/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏ጉብኝት ይሆናል!!🙏❤🙏 “እርስዋም በሞዓብ ምድር ሳለች እግዚአብሔር ሕዝቡን እንደ ጐበኘ እንጀራም እንደ ሰጣቸው ስለ ሰማች፥ ከሞዓብ ምድር ልትመለስ ከሁለቱ ምራቶችዋ ጋር ተነሣች።” ሩት 1፥6 🥰 እግዚአብሔር ሕዝቡን ይጎበኛል። 🥰 እግዚአብሔር በጎደለን ጉዳይ ጣልቃ ይገባል። 🥰 እግዚአብሔር በሁሉ ዘንድ የሚሰማ መልካም ነገርን ያደርግልናል። 🙌 ተባረኩ!! 🤝 መልካም ቀን!!

ተወዳጆች ጸሎታችን ተሰምቷል። ጸሎትን የሚሰማ የሚመልስ እርሱ አምላካችን ነው። ለእርሱ ክብር ለእኛ ሰላም ይብዛ። 21/09/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏 አትጨነቁ ትእዛዝ ወጥቶአል።🙏❤🙏 “አንተ እጅግ የተወደድህ ነህና በልመናህ መጀመሪያ ላይ ትእዛዝ ወጥቶአል፥ እኔም እነግርህ ዘንድ መጥቻለሁ፤ አሁንም ነገሩን መርምር፥ ራእዩንም አስተውል።”ት/ ዳን 9፥23 🥰 በእርሱ የተወደድን ነን። 👂 በልመናችን ትእዛዝ ወጥቶአል። 🤔 እናስተውል፤ ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይሆናል። 👉 በምንም ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ያለን፥ የተጨነቅን፣ እንጸልይ አንጨነቅ ሁሉ እንደ ቃሉ መልካም ይሆናል። 🧎‍♂️ዛሬ የ21 ቀን ፆምና ጸሎት ማጠናወቅያ ሳሪስ አጥቢያ ስላለን ከ3:00 ጀምሮ እንገናኝ ። ❤ ባሉበት ሆነው ለመገልገል፦ 🥰 በGMM Tv ሰኞ ማለዳ 1:00-1:30 ድጋሚ ቀን 11:00 🥰 በTiktok ዘወትር ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ ማለዳ 11:30 ጀምሮ 🥰 በWhatsApp ሰኞና አርብ ማለዳ 12:00 ጀምሮ እስከ 1:00 👉ለበለጠ መረጃ፦ 0911077597 🤳 0934414398 🤝ወደዚህ ወደ እረፍት ጌታ ኑ🤝 ❤የምንናፍቀውን ለመቀበል እንዘጋጅ፥ኢየሱስ ይመጣል!!❤

ይህ ጊዜ ብርቱ መጠጊያ የሚፈለግበት ነው። ታምነን የማናፍርበት ተደግፈን የማንወድቅበት የነፍሳችን መታመኛዋ እግዚአብሔር ነው። ክብር ለእግዚአብሔር ሰላም ለእኛ ይሁን። 14/09/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏 በእርሱ ሰላም እንጠብቃለን!!🙏❤🙏 “በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።” ኢሳ 26፥3 💪 በእግዚአብሔር ብቻ እንታመን። 💪በእግዚአብሔር ብቻ እንደገፍ። 🥰 በሰላሙ ፥ ሰላማችን ፍጹም ይሆናል። 🤔 መታመኛና መደገፊያ ያጣችሁ፥ በሰላም እጦት የምትሰቃዩ መልካም የምሥራች እግዚአብሔር የነፍሳችን ሰላም ነው። 🤝 አይንሀቆሬ፦ ሳሪስ አጥቢያ በአካል በመምጣት ይገልገሉ። - እሁድ ማለዳና ከሳት፣ ማክሰኞ፣ ሮቡዕ፣ ሐሙስ፣ አርብ 🤔በተለያዩ ቀንና ሰዓት አለን። ❤ ባሉበት ሆነው ለመገልገል፦ 🥰 በGMM Tv ሰኞ ማለዳ 1:00-1:30 ድጋሚ ቀን 11:00 🥰 በTiktok ዘወትር ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ ማለዳ 11:30 ጀምሮ 🥰 በWhatsApp ሰኞና አርብ ማለዳ 12:00 ጀምሮ እስከ 1:00 👉ለበለጠ መረጃ፦ 0911077597 🤳 0934414398 🤝ወደዚህ ወደ እረፍት ጌታ ኑ🤝 ❤የምንናፍቀውን ለመቀበል እንዘጋጅ፥ኢየሱስ ይመጣል!!❤

እግዚአብሔር ዛሬም ይሰራል ያበረታናልም። በብዙ ድካም የምታልፉ በእርሱ ተስፋ አይቆረጥም። ክብር ሁሉ ደካማን ለሚያበረታ አምላክ ይሁን። ሰላም ለሰው ልጅ 12/09/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏 የማይደክም፥ ደካማዎችን የሚወድ አለ።🙏❤🙏 ያዕቆብ ሆይ፥ እስራኤልም ሆይ፦ መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች ፍርዴም ከአምላኬ አልፋለች ለምን ትላለህ? ለምንስ እንዲህ ትናገራለህ?²⁸ አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም። ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። ኢሳ 40:27-29 🤔 ከእርሱ የሚሰወር ነገር የለም። 🤔 ከእርሱ የሚያልፍ ፍርድ የለም። 👄 እንዲህ እንኳን ብንናገር 😪አለማወቅ 😪አለመስማት ነው። 🤔 እግዚአብሔር ማንነው? 🥰 እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ 🥰 የምድር ዳርቻ ፈጣሪ ነው። 🤔የማይደክም፣ የማይታክት፣ ማስተዋሉ የማይመረመር ነው። 🥰ለደካማ ኃይል የሚሰጥ፣ ጉልበት ለሌለው ብርታትን የሚጨምር። 👉ዛሬም መልእክት አለኝ፥ አምላካችን ይህ ነው። 🤝 አይንሀቆሬ፦ ሳሪስ አጥቢያ በአካል በመምጣት ይገልገሉ። - እሁድ ማለዳና ከሳት፣ ማክሰኞ፣ ሮቡዕ፣ ሐሙስ፣ አርብ 🤔በተለያዩ ቀንና ሰዓት አለን። ❤ ባሉበት ሆነው ለመገልገል፦ 🥰 በGMM Tv ሰኞ ማለዳ 1:00-1:30 ድጋሚ ቀን 11:00 🥰 በTiktok ዘወትር ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ ማለዳ 11:30 ጀምሮ 🥰 በWhatsApp ሰኞና አርብ ማለዳ 12:00 ጀምሮ እስከ 1:00 👉ለበለጠ መረጃ፦ 0911077597 🤳 0934414398 🤝 ኑ አብረን እናምልክ ❤የምንናፍቀውን ለመቀበል እንዘጋጅ፥ኢየሱስ ይመጣል!!❤

የሚቀድምና የሚከተል አምላክ አለን።እኛ በእርሱ ያለን አሁን በሌላው ሳይሆን የተከበብነው በራሱ በእግዚአብሔር ነው። ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን። ሰላም ለሰው ዘር ይሁን። 19/08/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏እግዚአብሔር ይቀድመናል፥ መልካም ይሆናል!!🙏❤🙏 “እግዚአብሔር ይቀድማችኋልና፥ የእስራኤልም አምላክ ይከተላችኋልና በችኰላ አትወጡም በመኰብለልም አትሄዱም።” ኢሳይያስ 52፥12 🥰እግዚአብሔር ከፊት ከቀደመን እንቅፋት አያገኘንም። 🥰 እግዚአብሔር ከኋላችን ካለን ከኋላ በሚመጣው ጠላት ስጋት አይኖርብንም። እርሱ ደጀናችን ነው። 🤔 ለምንም ነገር አንቸኩል፥ በምንም መንገድ የትም ለመኮብለል አናስብ፤ ሁል ጊዜም ፣ ሁሉ ነገራችን ከእርሱ ጋር ይሻለናል። 🤝 በሁሉ እርሱ ይቀድመናል፤ መልካምም ይሆንልናል!! 🙌ቀናችሁ ይባረክ!! 🤝እርሶ ከተጠቀሙ፤ ለሌሎች ይሆን ዘንድ Share ያድርጉ። 🧎‍♂️ ጸሎትና ምክር እገዛ ከፈለጉ፦ መረጃ፦ 🤳 0911077597 🤳0934414398

18/08/2018 ዓ.ም 🙌 ኑ ዛሬ አብረን ስለ ሁሉ እግዚአብሔርን እናመስግን!! እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ስሙን ጥሩ፤ ለአሕዛብ ሥራውን አውሩ።ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፤ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ። 1ኛ ዜና 16:8-9 “ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።” ኤፌሶን 5፥20 🤝አዲስ አበባ ሳሪስ አጥቢያ፦ መረጃ፦ አዲስ አበባ 🤳 0911077597 🤳0934414398

❤ የጌታችንን የመድሃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን የትንሳኤ በዓል መታሰቢያን አዲስ አበባ ዓይንሆቆሬ እንዲህ አሳልፈናል። 🙏❤🙏 እጃችሁን ያልጨበጣችሁና ባላችሁበት የጸለያችሁልን ሁላችሁም የተለቀቀ
+9
❤ የጌታችንን የመድሃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን የትንሳኤ በዓል መታሰቢያን አዲስ አበባ ዓይንሆቆሬ እንዲህ አሳልፈናል። 🙏❤🙏 እጃችሁን ያልጨበጣችሁና ባላችሁበት የጸለያችሁልን ሁላችሁም የተለቀቀ በረከት ያገኛችሁ።🙏❤🙏 “አምላክህ እግዚአብሔር በሰጠህ በአገርህ ደጅ ውስጥ ከሚኖሩ ከወንድሞችህ አንዱ ቢደኸይ፥ ልብህን አታጽና፥ በድሀው ወንድምህ ላይ እጅህን አትጨብጥ።” ዘዳግም 15፥7 🤝 በጣም ደስ ብሎናል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! 🙏በገንዘባችሁ ያገለገላችሁ ፥ለፕሮግራሙ ስኬት የጸለያችሁልን ሁላችሁም የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!