es
Feedback
Tabor School Christian Studet Fellowship 2016

Tabor School Christian Studet Fellowship 2016

Ir al canal en Telegram

ታቦርፌሎ-ሽፕ 1980 ዓ.ም እንደ ተመሰረተ ይነገራል። በመሆኑም በዘለቃቸው በ34 ዓመታት በእግዝአብሔር እርዳታ ብዙ መሪዎችን በማፍራት ወንጌል በማዳረስ ብዙ ተማሪዎችን በመለወጥ....

Mostrar más
388
Suscriptores
Sin datos24 horas
+37 días
+1730 días
Archivo de publicaciones
4_5899804610951909748 (1).mp390.74 MB

4_5897545960665386724 (1).mp3123.85 MB

Ye silitena give photos
+8
Ye silitena give photos

2023_11_27_18_06_33_27-11-23_22-53-47-715.mp338.58 MB

zare yeneberen slitena ejig bexam desi yemilina ewuntegna ye wengel amagnochi eneman enide honu yawekinbet neber. negem siltenawu yikexilale.. yihe timirt enidahyamelixachu!

Repost from Myfellow
የምስራች ለአንድኛ ዓመት አዲስ ገቢ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለተመደባችሁ በተመደባችሁበት ካምፓስ ስለሚገኙ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተሟላ መረጃ የሚታገኙበት
የምስራች ለአንድኛ ዓመት አዲስ ገቢ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለተመደባችሁ  በተመደባችሁበት ካምፓስ ስለሚገኙ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተሟላ መረጃ የሚታገኙበት አዲስ ዌብሳይት ይፋ ሆነ www.myfellow.et ስለተመደባችሁበት ዩኒቨርስቲ ጊቢ ስለ ከተማው ስለ ተማሪዎች ህብረቱ/ ፌሎውሽፑ ስለ ፌሎሽፑ/ህብረቱ ልዩልዩ የአገልግሎት ቡድኖች ሳምንታዊ ፕሮግራሞች   የአስተባባሪዎች የስልክ እና የቴሌግራም አድራሻ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች እንደዚሁም ካሉበት ሆነው ቅድሚያ በመመዝገብ  ፈሎሽፑ ስላዘጋጀው ልዩ የአቀባበል መረሃግብር እንዲሁም ተጨማሪ መረጃዎችን ከመሪዎች ማግኘት ይችላሉ www.myfellow.et  የኔ ህብረት ከግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ Telegram

“ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥12 በታቦር ፌሎ የተዘጋጀ ልዩ የትምህርት ጊዜ በቀን 17እና18 ዐለተ ሰኞእና ማክሰኞ (ሰዓት)ከ10:30-12:30 ድረስ በwrong አስተምህሮ ላይ ምላሽ የምሰጥ እዉነተኛ ትምህርት ማሳሰቢያ፦ ማስታወሻ ደብተርና ብዕር አይረሳ አድራሻ፦ ታቦር ቃል ህይወት ቤተክርስቲያን

“ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥12 በታቦር ፌሎ የተዘጋጀ ልዩ የትምህርት ጊዜ በቀን 17እና18 ዐለተ ሰኞእና ማክሰኞ (ሰዓት)ከ10:30-12:30 ድረስ በwrong አስተምህሮ ላይ ምላሽ የምሰጥ እዉነተኛ ትምህርት ማሳሰቢያ፦ ማስታወሻ ደብተርና ብዕር አይረሳ አድራሻ፦ ታቦር ቃል ህይወት ቤተክርስቲያን እንደ ምሆነዉ አድርገው

“እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤” — ኤፌሶን 1፥13 geta lezelalem yiboreki yezarewu yesgno medebegn programachin ejig yemigerim neber

Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 59 - የቃል ስህተት የህይወት ክስረት https://youtube.com/watch?v=MnIzJipkzzU&si=4WBit67-T47gnFV2