es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

𝗜𝗻𝘁𝗲𝗿𝗻𝗮𝗹 𝚗𝚘𝚝𝚒𝚌𝚎𝚜 of ℕ𝕖𝕗𝕒𝕤𝕤𝕚𝕝𝕜 𝚙𝚘𝚕𝚢𝚝𝚎𝚌𝚑𝚗𝚒𝚌 𝚌𝚘𝚕𝚕𝚎𝚐𝚎 📰የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የማስታወቂያ ሰሌዳ

𝗜𝗻𝘁𝗲𝗿𝗻𝗮𝗹 𝚗𝚘𝚝𝚒𝚌𝚎𝚜 of ℕ𝕖𝕗𝕒𝕤𝕤𝕚𝕝𝕜 𝚙𝚘𝚕𝚢𝚝𝚎𝚌𝚑𝚗𝚒𝚌 𝚌𝚘𝚕𝚕𝚎𝚐𝚎 📰የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የማስታወቂያ ሰሌዳ 📰

Ir al canal en Telegram

🏪Support 🏪 👇 @ICT_Professionals 👆 ይህ ሰርጥ (channel) የውስጥ ጉዳይ ብቻ የሚቀርብበት ነው:: https://youtu.be/ueClbTAG3HY?si=CzHLlg0iRBkW2sfH #Federal #TVET #ንፋስ_ስልክ #የመንግስተ #ፖሊ_ቴክኒክ_ኮሌጅ

Mostrar más
3 877
Suscriptores
Sin datos24 horas
+967 días
+40730 días
Archivo de publicaciones
ለነባር የማታ ሰልጣኞች ነገ ቅዳሜ የመመዝገቢያ ስአት ከ 5:00 እስከ 8:30 ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በሰአታችሁ በመገኘት ምዝገባ እንድታካሂዱ እናሳስባለን። ሬጅስትራር ጽ/ቤት

ውድ ተመራቂ ሰልጣኞች፣ ረቡዕ፣ 27/01/2019 ዓ.ም. ከ100 በላይ የሥልጠናና ቀጣሪ ድርጅቶች በሚሳተፉበት የሥራ ዐውደ-ርዕይ ላይ ለመታደም፣ ከቀኑ 5፡00 ሰዓት በፊት በኮሌጁ ግቢ እንድትገኙና የተዘጋጀ CV ይዛችሁ በመገኘት፣ ኮሌጁ ባዘጋጀው መኪና በጋራ ወደ አደዋ ዜሮ ዜሮ እንድትሄዱ እናሳስባለን። @Nefassilk_forum

ለ2026 ዓ.ም. ተመራቂዎች በሙሉ! የሥራ ዕድል እየፈለጉ ነው? ኬፕለር ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ተግባረ-ኢድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ እና ነፋስ ስልክ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ሁሉንም የ2026 ዓ.ም. ተመራቂዎች በ2026 ዓመታዊ የሥራ ትስስር መድረክ (Annual Career Fair 2026) እንዲሳተፉ በክብር ይጋብዛል። ቀን: 21/01/2019 ቦታ: አዲስ አበባ ተግባረ-ኢድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በዚህ ታላቅ አጋጣሚ፦ ከ50 በላይ ከተለያዩ ዘርፎች የመጡ ቀጣሪ ድርጅቶችን ማግኘትና ግንኙነት መፍጠር የሥራ እና የልምምድ (Internship) ዕድሎችን ማመቻቸት ከቀጣሪ ኢንዱስትሪና ባለሙያዎች ጋር በቀጥታ የመገናኘት ስለ ሞያዎና ስራ ቦታ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ። ከዛሬ ጀምሮ ወደ ኮሌጃችሁ በመምጣት ከአሰልጣኞቻችሁ ድጋፍ ማግኘት ትችላላችሁ፦ CV/Resume ማስተካከል Cover Letter ማሻሻል የራሳችሁን አጭር መግለጫ (Personal Pitch) መለማመድ ለቃለ መጠይቅ (Interview) መዘጋጀት Resume አዘጋጅታችሁ፤ ከተቀጣሪ ድርጅቶች ጋር ለመገናኘት ዝግጁ ሁኑ። ችሎታችሁን ለማሳየት፣ ሙያዊ ግንኙነታችሁን ለማስፋፋት እና በሙያ ጉዞአችሁ ቀጣዩን እርምጃ ለመውሰድ ይህ እድል አያምልጣችሁ።

ለኮሌጁ ነባር የማታ ሰልጣኞች በሙሉ የ 2019 ምዘገባ የጀመርን መሆኑን እያስታወቅን የማታ ሰልጣኝ የምናስተናግደው ሀሙስ እና አርብ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን። ሬጅስትራር ፅ/ቤት