cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

በአሏህ ፍቃድ የጠራች ሱናን መድረስ ለሙስሊሞች

ይህ ቻናል ከአህለ ሱና ወልጀመአህ ቻናል የታወሰዱ ጠቀሚ ትምህርቶች ሙሀደረዎች ፁፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ቢቻ ይበሉት https://t.me/joinchat/AAAAAE-FtUAYmeQV5YRkRQ ለሌሎችም ይሄንን ሊንክ በመላክ የኸይር ታከፋይ ይሁኑ ያረቢ #ስተቴን በቁርአን በሀዲሰ አርሞ ለነገረኝ (ላረመኝ) ይህ ተሳስተሀል በዚ በዚ መረጃ ብሎ ላመላከተኝ አንተ እዘንላት @IBRLIA

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 012
Suscriptores
-124 horas
+67 días
-930 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

02:45
Video unavailable
العشر_المباركات_عشر_ذي_الحجة_كلمات_ال_.mp43.89 MB
☝️አዲስ በonline የተጀመረ ደርስ 📡 ክፍል-{3} 📚 المبادء المفيدة في التوحيد والفقه والعقيدة    📲 አል-መባዲእ አል-ሙፊደህ ፊ አት-ተውሂዲ ወል ፊቅሂ ወል ዐቂደህ 📚የኪታቡ አዘጋጅ፦ 📝 ታላቁ ዓሊም ሸይኽ የህያ ብን ዓሊይ አል-ሀጁሪይ ሀፊዘሁሏህ 🎙 #ደርሱ #የሚሰጠውበኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን አሏህ ይጠብቀው #የደርስ #ወቅት ማክሰኞ፣ እሮብ  እና ሐሙስ ከፈጅር ሷላት በኃላ ልክ 🕥 ከ12:10 ጀምሮ ይሰጣል በዚህ ሊንክ ገብተው ይከታተሉ👇👇 🪩 https://t.me/yedersgroup 🖇 የኪታቡን pdf ለማግኘት 👇 🔗 https://t.me/yedersgroup/505 👇👇 📎 https://t.me/yedersgroup/515 📡 የኡስታዝ አቡ ዘከሪያን ቻናል ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abu_zekariya 👍 ሼር አድርጉት ለወዳጅ ዘመዳቹ👍             👇ሼር ሼር ሼር👇 🎉 https://t.me/abu_zekariya/892
Mostrar todo...
📚 አልመባዲዑል ሙፊደህ {ክፍል-3}.mp37.91 MB
📮ነሲሃው #ይደመጥ👆 ከቂልጦ "መርከዝ ሱና" ከወጡ ፍሬዎች አንዱ ነው አላህ ይጨምርለት።
Mostrar todo...
┏━━━✦❘༻༺❘✦━━━┓                         ﷽ ┗━━━✦❘༻༺❘✦━━━┛ 🎧يسر إخوانگم في تسجيلات دار الحديث السلفية #بمسجد_الرحمن أن يقدموا لكم:-🎧 ✅محاضرةٌ جديدة رقم ↵ [٤٦]. ✅አዲስ ሙሃደራ ቁጥር ⇨ [𝟦𝟨].      ==================== ↩️بعنوان➘➷➷ ⬅️«اَلْتَّعْلِيْقَاتُ اَلْسَّامِيَةْ: عَلَىٰ حَدِيْثِ اَلْعِرْبَاضْ بِنُ سَارِيَةْ،»ርዕስ፦➘➷➷ ➡️«የዒርባድ ኢብኑ ሳሪያ ሃዲስ ማብራሪያ» በሚል ርዕስ የተደረገ ወሳኝ የሆነ ነሲሃ! 💺:للأخ الفاضل الدِّاعي إلىٰ الله من خريجِّي مركز السنَّة - #قيلطوا - عبد الرحمَٰن بن فضلوا الحبشي حَفِظَهُ اللهُ تَعَالَىٰ وَرَعَاهْ وَسَدَّدَ عَلْىٰ درب اَلْخَيْرِ خُطَاهْ،         المـــــ🕰|22:28|🕰ـــــدة 🎙 سُجِلَتْ هَذِهِ اَلْكَلِمَةْ اَلْقَّيِّمَةْ اَلْرَّائِعَةْ: فِيْ دَارِ اَلْحَدِيْثِ اَلْسَّلَفِيَّةِ بِالْحَبَشَةْ ــ مَسْجِدَ اَلْرَّحْمٰنْ ــ أَدِيْسْ أَبَابَا ــ دَالَتِّيْ ــ حَرَسَهَا اللهْ تَعَالَىٰ،🎙 📆بتأريخ:- (٢٩/من شهر ذي القعدة/١١/ليلة الخميس/١٤٤٥/هجرية.) 📲 በሶሻል፦ ሚዲያ ለመከታተል 🖥️በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🌐@durusmesgidalrehman 🔖ሃሳብ አስታየት ካሎት⤵️ 🎥@anideabot
Mostrar todo...
التعليقات_السَّامية_علىٰ_حديث_العرباض_بن_سارية،.mp35.77 MB
Photo unavailable
💥 ተጀመረ  የቀጥታ ስርጭት ‼️ .👇👇👇👇👇👇👇👇👇         المبادئ المفيدة في توحيد والفقه والعقيد (መባዲዑል ሙፊዳ) #የደርስ #ወቅት፦በአላህ ፍቃድ  ማክሰኞ እና  እሮብ  ሀሙስ ከፈጅር ሷላት በኃላ ልክ 🕥 ከ12:10 ጀምሮ ይሰጣል 🎙 በኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን አላህ ይጠብቀው 🎁 ለራሳችሁ አዳምጣቹሁ ለሰዎችም በማጋራት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ። 👇 Join 🌐and🌐 Share 👇 የግሩፑ ሊንክ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yedersgroup https://t.me/yedersgroup
Mostrar todo...
📮በአስሩ ሌሊቶች እምላለሁ‼️ بسم الله الرحمن الرحيم 🌴 የአስሩ ቀናቶች ትልቅነት መገለጫዎቹ ብዙ ናቸው !!! ወደ ኋላ ዘመን ተሻግሮ በታላቁ ነብይ ኢብራሂም ያማረ ጥሪና መስተንግዶ ደምቆ አምሮ ተውቦ ነበር !!! (( " وَإِذْ بَوَّأْنَا لِإِبْرَاهِيمَ مَكَانَ الْبَيْتِ أَن لَّا تُشْرِكْ بِي شَيْئًا وَطَهِّرْ بَيْتِيَ لِلطَّائِفِينَ وَالْقَائِمِينَ وَالرُّكَّعِ السُّجُودِ " )) (( " ለኢብራሂምም የቤቱን (የካዕባን) ስፍራ መመለሻ ባደረግንለት ጊዜ «በእኔ ምንንም አታጋራ ፣ ቤቴንም ለሚዞሩትና ለሚቆሙበት ለሚያጎነብሱትና በግንባራቸውም ለሚደፉት ንጹሕ አድርግላቸው» (ባልነው ጊዜ አስታውስ)፡፡ " )) (አል-ሐጅ (26)) 👉 ይህ ለነብያችን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ብቻ ሳይሆን ለህዝባቸው ለኛም ጭምር  የተሰጣ አስደማሚ ትውስታ ነው !!! እንዳንረሳ !! ውለታው ብዙ ተቆጥሮ የማይዘለቅ ነውና‼️ 👉 እኛ ግን ከዓለማት ሁሉ መርጦ የሰጠንን ፀጋ (ውለታን) ክደን ትዕዛዛቱን ከመፈፀም ወደ ኋላ አልን‼️ (( " وَآتَاكُم مِّن كُلِّ مَا سَأَلْتُمُوهُ ۚ وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَتَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا ۗ إِنَّ الْإِنسَانَ لَظَلُومٌ كَفَّارٌ " )) (( " ከለመናችሁትም ሁሉ የሰጣችሁ ነው፡፡ የአላህንም ጻጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ ሰው በጣም በደለኛ ከሓዲ ነው፡፡ " )) 🌺 አዛኙ አምላክ አላህ ለኛ ካለው እዝነትና ፣ ውዴታ የተነሳና  ሊጠቅመንም በመፈለጉ ምንዳዉና ችሮታው የሚነባበርባቸዉን ቀናትና ጊዜያት አመላከተን፡፡ አስተዋይ ልቦና የሰጠው ሰው በትኩረት ይጠቀምባቸዋል፡፡ እንደዋዛ አያሳልፋቸዉም፡፡ 👉 ስለዚህ እኛም ከበዳይነትና የቸሩን አምላክ ስጦታ ከመካድ ወጥተን እንጠቀምባቸው !!! 👉 አስሩ ምርጥ ቀናቶችና ሌሊቶች ሊጀምሩ ቀናቶች ቀሩት፡፡ ስለ ምርጥነታቸው በቁርኣን ተመስክሮላቸዋል !!! አሸናፊው አምላክ አላህ ምሎባቸዋል ! « ... وَلَيَالٍ عَشْرٍ » « ... በአስሩ ሌሊቶች » ( እምላለሁ ፡፡ ) 🌴 የአላህን ቤት ጎብኚዎችም ወደ ተከበረዉና የተቀደሰው ሥፍራ መካ እና ዙርያው በመጉረፍ የሐጅን ስነ-ሥርዓት ያከናውኑባቸዋል፡፡ (( " وَأَذِّن فِي النَّاسِ بِالْحَجِّ يَأْتُوكَ رِجَالًا وَعَلَىٰ كُلِّ ضَامِرٍ يَأْتِينَ مِن كُلِّ فَجٍّ عَمِيقٍ " )) « ... (አልነውም) ፦ በሰዎችም ውስጥ በሐጅ ትዕዛዝ ጥራ፡፡ እግረኞች ከየሩቅ መንገድ በሚመጡ ከሲታ ግመሎችም ሁሉ ላይ ሆነው ይመጡሃልና፡፡ » (አል-ሐጅ (27)) 👉 ከልብ ተፀፅቶ ወደ አላህ በመመለስ አላህን ማውሳት 👉 ፆም በመፆም ኢስቲግፋር ማብዛት ... 👉 ሰደቃ በማብዛት (መመጽወት...) 👉 "ዱዓ" በማድረግ (አላህን መለመን) ሶላትን በወቅቱና በጀመዓ በመስገድ ከተለያዩ ወንጀሎች መራቅ... 👉 ወደ አላህ መንገድ መጣራት ፤  ዝምድናን መቀጠል ! ለጎረቤት መልካም መዋል ! ወላጆችን ማስደሰት አስቸጋሪን ነገር ከመንገድ ላይ ማስወገድ ፤ የታመሙ ሰዎችን መጎብኘት ፤ ወንድም እህቶችን በሌሉበት በዱዓ ማስታወስ ፤ የባለዕዳን ዕዳ መሰረዝ ወይም መክፈል ፤ የተቸገረን መርዳት ፤ የታሰረን መጠየቅ ፤ ሰዎችን አለማስቸገር ፤ ቤተሰብን መንከባከብ ፤ ለሠራተኞች ማዘን ... ላይ አደራ እንበርታ !!!!! 👉 ለመሆኑ እስልምና በዓመት ውስጥ ያሉትን ወራቶች እንዴት ነው የገለፃቸው ? (( " إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ وَقَاتِلُوا الْمُشْرِكِينَ كَافَّةً كَمَا يُقَاتِلُونَكُمْ كَافَّةً ۚ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ مَعَ الْمُتَّقِينَ " )) (( " የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን አሥራ ሁለት ወር ነው፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፡፡ አጋሪዎችንም በአንድ ላይ ኾነው እንደሚዋጉዋችሁ በአንድ ላይ ኾናችሁ ተጋደሉዋቸው፡፡ አላህም ከሚፈሩት ጋር መኾኑን ዕወቁ፡፡ " )) (አል-ተውባ (36)) 👉 አላህ በዚህ ንግግሩ መገዳደልን እርም ያደረገባቸው የተከበሩ አራት ወራቶች ያላቸው ተከታዮቹ ናቸው ፦ « ረጀብ » « ዙል-ቃዒዳ » « ዙል-ሐጅ » እና « ሙሓረም » ናቸው !!! 👉 ዑለማዎች ሲያወሱ በነዚህ ወራቶች ውስጥ መገዳደልን ሐራም በማድረግ ያወጀበት ምክንያት ለአማኞች በተረጋጋ መንፈስ ሰላማዊ ሆነው ያለስጋት "ዑምራ" እና "ሐጅ" ... ለፈጣሪያቸው የሚዋደቁና የሚያጎበድዱ ሲሆን እንዲተገብሩም ነው !!! ታላቁ ኢማም ቢን ባዝ እንዲህ ይላሉ ፦ « ... فدل ذلك على أنه محرم فيها القتال، وذلك من رحمة الله لعباده؛ حتى يسافروا فيها، وحتى يحجوا ويعتمروا... » نشرت في مجلة (التوعية الإسلامية) العدد التاسع عام 1401هـ. (مجموع فتاوى ومقالات الشيخ ابن باز 18/ 433). « ...( በነዚህ ወራቶች) ውስጥ በሰው ልጆች መሀል መገዳደል እንዳይኖር በማድረግ የተከበሩ ወራት የመደረጋቸው ምክንያት አላህ ለባሪያዎቹ ካለው እዝነት በመነሳት በሰላም እንዲጓዙ ሐጅ እና ዑምራንም እንዲተገብሩም ነው... ( ኢማም ኢብን ባዝ... ) ( ለአማኞች ምቾትን ላደላደለው አዛኙ አምላክ ምስጋና ይገባው !!! )... …ኢስማኤል ወርቁ… https://t.me/amr_nahy1 https://t.me/joinchat/AAAAAE-FtUAYmeQV5YRkRQ
Mostrar todo...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

📮 ሰባቱ ደረጃዎችና አላማህ! 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ እጥር ምጥን ያለ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሰልማን ፋሪስ ቢን አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 📅 ማክሰኞ 27/09/2016E.C 📅 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16557
Mostrar todo...
ሰባቱ ደረጃዎችና አላማህ.mp38.85 MB
Photo unavailable
⛔      ጥብቅ ማሳሰቢያ!! ምን አልባት ነገ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ዛሬ (ዕሮብ) ዙል_ቃዕዳ 28 ነው: ይህ ማለት ነገ (ሐሙስ) የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ነገ የወሩ መጨረሻ ከሆነ: ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም። ስለዚህ..........   💫ፀጉሩን መቁረጥ፣    💫ጥፍሩን መቁረጥ፣     💫ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣       💫የብብት እና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ (ከሐሙስ) ማሳለፍ የለበትም። ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁንና እንዲህ ይሉናል፦ «إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا» «አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ።»      ይህ አሳሳቢ እና አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም ሙስሊሞች በማስተላለፍ ከስህተት እንታደጋቸው!! https://t.me/hamdquante 👆 👇 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
Mostrar todo...
☝️አዲስ በonline የተጀመረ ደርስ 📡 ክፍል-{2} 📚 المبادء المفيدة في التوحيد والفقه والعقيدة    📲 አል-መባዲእ አል-ሙፊደህ ፊ አት-ተውሂዲ ወል ፊቅሂ ወል ዐቂደህ 📚የኪታቡ አዘጋጅ፦ 📝 ታላቁ ዓሊም ሸይኽ የህያ ብን ዓሊይ አል-ሀጁሪይ ሀፊዘሁሏህ 🎙 #ደርሱ #የሚሰጠውበኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን አሏህ ይጠብቀው #የደርስ #ወቅት ማክሰኞ፣ እሮብ  እና ሐሙስ ከፈጅር ሷላት በኃላ ልክ 🕥 ከ12:10 ጀምሮ ይሰጣል 🖇 የኪታቡን pdf ለማግኘት 👇 🔗 https://t.me/yedersgroup/505 👇👇 📎 https://t.me/yedersgroup/529 📡 የኡስታዝ አቡ ዘከሪያን ቻናል ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abu_zekariya 👍 ሼር አድርጉት ለወዳጅ ዘመዳቹ👍             👇ሼር ሼር ሼር👇 🎉 https://t.me/abu_zekariya/885
Mostrar todo...
📚 አልመባዲዑል ሙፊደህ {ክፍል-2}.mp39.30 MB
Photo unavailable
💥 ተጀመረ  የቀጥታ ስርጭት ‼️ .👇👇👇👇👇👇👇👇👇         المبادئ المفيدة في توحيد والفقه والعقيد (መባዲዑል ሙፊዳ) #የደርስ #ወቅት፦በአላህ ፍቃድ  ማክሰኞ እና  እሮብ  ሀሙስ ከፈጅር ሷላት በኃላ ልክ 🕥 ከ12:10 ጀምሮ ይሰጣል 🎙 በኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን አላህ ይጠብቀው 🎁 ለራሳችሁ አዳምጣቹሁ ለሰዎችም በማጋራት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ። 👇 Join 🌐and🌐 Share 👇 የግሩፑ ሊንክ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yedersgroup https://t.me/yedersgroup
Mostrar todo...