cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

الدعوة السلفية (الإسلام) في الحبشة

በዚህ ቻናል ላይ ኢስላማዊ የሆኑ ትምህርቶችን እንለቃለን إن شاء الله #የተለያዩ የፅሁፍ መልዕክቶችን #ሙሀደራ #ታሪክ #ፈትዋዎች ሁሉንም ያገኙበታል፡፡

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
196
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አሳሳቢ የሆነ መልዕክት!!! ልጆች በሚያስነጥሱ ጊዜ الحمد لله ማለት እንዲሁም በምንመግባቸው ሰዐት باسم الله ማለት ቢድአ ነው።መናገር ከቻሉ ማለትን አለማምዷቸው ይሉናል ሸይኽ አድናን حفظه الله። ሙሉውን አዳምጡ። Https/t.me/Aledaewetuselefeya
Mostrar todo...
الدعوة السلفية (الإسلام) في الحبشة

በዚህ ቻናል ላይ ኢስላማዊ የሆኑ ትምህርቶችን እንለቃለን إن شاء الله #የተለያዩ የፅሁፍ መልዕክቶችን #ሙሀደራ #ታሪክ #ፈትዋዎች ሁሉንም ያገኙበታል፡፡

قول بسم الله عند تأكل الطفل.. تنبه مهم جدا جدا جدا نشر #العلم_الشرعي تجارة #لن_تبور قناة | سَلَفِيٌ | الدعوية ا t.me/alvrassa/13461 واتس : https://chat.whatsapp.com/ChGB5B74s9KHiKERZlREyZ
Mostrar todo...
3.04 MB
Photo unavailableShow in Telegram
✍️      የወንድማማችነት ዓይነቶች‼️ አንደኛው=> የዲን ወንድማማችነት ሁለተኛው=> የስጋ ወንድማማችነት እና ሶስተኛው=> የጥቢ ወንድማማችነት ናቸው። 💫ከሁሉም ጠንካራው እና ፅኑው… 👇                                   👇 👉የዲን ወንድማማችነት ነው‼️ 💫"የዲን ወንድማማችነት ከስጋ ወንድማማችነት የጠነከረ ነው። የስጋ ወንድማማችነት በዲን መለያየት ሊቋረጥ ይችላል; የዲን ወንድማማችነት ግን በስጋ መለያየት ሊቋረጥ አይችልም።"     /ኢማሙ ቁርጡቢይ/ 💫"በዲን መገናኘት በዝምድና ከመገናኘት የበለጠ ነው። በልብና በሩህ መቀራረብ በአካል (በስጋ) ከመቀራረብ ይበልጣል።"     /ኢማም ኢብኑ ተይሚያህ/                 🔗 t.me/hamdquante
Mostrar todo...
📮የጁሙዓ ቀን ትልቅነት 🔖 በሚል ርእስ የተዘጋጀ ጣፋጭና ወቅታዊ ነሲሃ 🎙በወንድማችን አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው ። 🕌 በመስጂደል ሱና #አዳማ 📆 ሙሐረም 21/1444 ሂ 🕰 20:56 🕰 📎 https://t.me/abulmusayabhamza/3479 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/alsuna_studio
Mostrar todo...
የጁማዓ ቀን ትሩፋቶች.mp32.87 MB
የጁመዓ ቀን ቱሩፋቶች.mp34.97 MB
የጁምዓ ቀን ሱናዎች.mp33.60 MB
00:15
Video unavailableShow in Telegram
የ ዛሬዉ ጁመአ   🤲🌺ወንጀላችን የሚማርበት   🤲🌺ስራችን ሚወደድበት   🤲 🌺የተቸገረ የሚያገኝበት   🤲🌺 የከፍው ሚደሰትበት   🤲 🌺የታመመ የሚሽርበት    🤲🌺ፍትህ ያጣ ፍትህ ሚያገኝበት   🤲 🌺ሰላም የሚሰፍንበት 🌺በሰለዋት በዚክር 🌺በቲላዋ ደምቆ የምንውልበት ያድርግልን።     🌺በዱአችሁ አትርሱኝ**__ በነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰለዋት እናብዛ ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ! ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ 🌹. 🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّد 🌺ፊ🍃አ🌺ማ🍃ኒ🌺ሏ🍃ህ🌺 ========🌹🌹======== https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/Ye_setoch_Jemea
Mostrar todo...
1.56 MB
ከዚህም በኋላ ይህን ድርጊት ፈፃሚ (የሆነው አካል) ምናልባትም እክምና የሌለው በሆነ በሽታ በገዛ ነፍሱ ይፈተናል !!! "ኤድስ" የሚባለው በሽታ "አሜሪካን" ውስጥ እንደተከሰተው… በተጨማሪ ይህ ድርጊት የሚፈፀምባቸው አካሎች ምናልባትም ታዳጊ እፃናቶች ሊሆኑ ይችላሉ ፤ ከቀልድና ከጫወታ አንፃር (ሊሆን ይችላል ፤ ) ነገር ግን ትልቅ ከሆነ በኋላም የወንድነት ቆራጥነቱ አትሆንለትም። የወንድነት ስሜቱም አይሆንለትም። የኋላ መቀመጫውን እንዲመጡት (እንዲገናኙት) የሚፈልግ ሆኖ ይቀራል። ወንድነቱ እርሱ ዘንድ አትቀርም። ነፍሱ ጥብብ ያለች ትሆናለች። ከሰዎች ጋር መኗኗር አይችልም። ወንድም ጋር ይሁን ሴትም ጋር ይምጣ ከነርሱ ጋር ማውራት አይችልም። ነፍስያው ጥብብ ትልበትና ከወንድ ጋር መኗኗር አይችልም!!! ከነርሱ ጋ ማውራት አይችልም። ምናልባትም ከሰዎች ዘንድ በተቀማመጠበትም ሰገራው ሊያመልጠው ይችላል። فيجب على كل مسلم أن ينكره فضلاً على أن يفعله ؛ لأنه والله لأن يموت الشخص الذي يُفعل به أهون لنفسه ، حتى هو نفسه يَبقى في المجتمع ضيق النفس يبقى في المجتمع لا يستطيع أن يتزوج ولو تزوج لا ينجب أولاداً ، وربما لا يستطيع أن يأتي امرأته . 👉 በሁሉም ሙስሊም ላይ ይህን (ፀያፍ ድርጊት) እንኳንስ ሊተገብረው ይቅርና ሊያወግዘው ግዴታ ይሆንበታል። ምክንያቱም ፦ 👉 በአላህ ይሁንብኝ ! ይህ ተግባር የሚፈፀምበት አካል ነፍሱ የተዋረደ ሆኖ የሚሞት ይሆናልና ነው። 👉 ይህ ሰው በማህበረሰቡ ውስጥ ነፍሱ የተጣበበ ሆኖ እስኪቀር ድረስ (ይሆናል።) 👉 በማህበረሰቡ ውስጥ ጋብቻን መመስረት የማይችል ሆኖ ይቀራል‼️ 👉 ቢያገባ እንኳን ልጆችን ማፍራት አይችልም !!! 👉 ምናልባትም ባለቤቱን መገናኘት የማይችል ይሆናል። وربما يحدث وهو في المجلس ، فهذا أمر بارك الله فيكم يجب على طلبة العلم أن ينكروه . وأقبح من هذا ما سمعتموه أن مجموعة من الشباب بالكويت أرادوا أو طالبوا بأن يتحولوا إلى أنثى ، مسخ ! والله يقول : " وَلَيْسَ الذَّكَرُ كَالْأُنْثَى " ، والنبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - بل الله عز وجل يبين فضيلة الرجل والذكر ، كل هذا بسبب وسائل الإعلام والتلفاز يرى فيه الفساد والتمثيليات الفاجرة التي تكون داعية للفساد . 👉 ምናልባትም በተቀማመጠበትም ሰገራው ሊያመልጠው ይችላል‼️!!! 👉 አላህ በእናንተ ላይ በረከቱን ያድርግባቹ ! ዕውቀትን በመፈለግ ላይ ያሉ አካሎች ይህን ነገር የማውገዝ ግዴታ አለባቸው !!!!! 👉 ከዚህም የከፋው ፀያፍ ነገር ያ የሰማቹት የሆነው "ኩዌት" የሚባለው ሀገር ውስጥ የሚገኙ የሆኑት የወጣት ስብስቦች ፆታቸውን ወደ ሴትነት መቀየር የፈለጉ መሆናቸውን ነው። አላህ ግን (እንዲህ ይላል ፦ (( " ወንድም እንደ ሴት አይደለም። " )) [አል– ዒምራን (36)] ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲሁም አሸናፊውና የላቀው አላህ የወንድ ልጅን በላጭነት ግልፅ ያደርጋሉ። 👉 ይህ ሁሉ ነገር የዕውቀት መዳረሻ በሆኑ ነገሮችና በቴሌቪዢን አማካኝነት የሆነ ነው። በነዚህም ነገሮች ውስጥ ያንን ወደ ጥፋት (ማበላሸት) ተጣሪ የሆኑ (የተለያዩ) ጥፋቶችን ፣ የአመፀኝነት ምስሎችን ይመለከታል❗ فأنا أنصح أبنائي بارك الله فيهم أن يشغوا أنفسهم بحفظ كتاب الله وبحفظ الأحاديث ، ونسأل الله العظيم أن يطهر قلوبنا ، وأن يعيذنا وإياكم من الفتن ومن الفحشاء . 👉 እኔ ልጆቼን እመክራለሁ ! አላህ በውስጣቸው በረከቱን ያድርግባቸውና ‼ የአላህን "ኪታብ" (ቁርኣንን) እንዲሁም የነብዩን "ሐዲስ" " በማፈዝ " (በመሸምደድ) ራሳቸውን (ነፍሳቸውን) እንዲወጥሩ እመክራለሁ ! ታላቅ የሆነውን አላህ ልባችንን እንዲያጠራልን እንጠይቀዋለን ! እንዲሁም እኛንም እናንተንም ከፈተናና ከአፀያፊ ድርጊት እንዲጠብቀን እንጠይቀዋለን‼ 【 ኢማም ሙቅቢል ቢን ሀዲ አል–ዋዲዒ】 ... ኢስማኤል ወርቁ... ➖➖➖➖➖ 📚 من كتاب : ( إجابة السائل ص 362 - 363 ) ➖➖➖➖➖ https://chat.whatsapp.com/C0epxx9PcEIFWdCwdr8FJW ➖➖➖➖➖ 💿 *لـتـحـمـيـل الـصـوتـيـة :* https://www.muqbel.net/fatwa.php?fatwa_id=3242 ➖➖➖➖➖ 🚫 *لا نـسـمـح بـحـذف رابـط الـمـجـمـوعـة ولا الـتـغـيـيـر بـمـحـتـوى الـرسـالـة* 🚫 •┈┈•●◉❒ ✒✒️✒️ ❒◉●•┈┈• 🔗 https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል ⤵️⤵️ 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio
Mostrar todo...
ميراث الإمام مقبل الوادعي❸

WhatsApp Group Invite

ግብረ-ሰዱም ፍርዱ ምንድነው ??? بسم الله الرحمن الرحيم እጅግ በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው በአላህ ስም እጀምራለሁ። 📝 *ما حكم اللواط ؟* 📝 ☜ لفضيلة الشيخ العلامة المحدث / *مـقـبـل بـن هـادي الـوادعـي* *رحـمـه الـلــه تـعـالـى* نص السؤال:* ما حكم اللواط ؟ ጥያቄ ፦ "ሊዋጥ" (ግብረ―ሰዱም) ሸሪዓዊ ፍርዱ ምንድ ነው ? 📖 *نص الإجابة:* حكم اللواط يُعتبر جريمة كبرى ، ورب العزة يقول في كتابه الكريم : " وَلُوطاً إِذْ قَالَ لِقَومِهِ أَتَأْتُونَ الفَاحِشَةَ مَا سَبَقَكُمْ بِها مِنْ أَحَدٍ مِّنَ العَالَمِيْنَ * إِنَّكُمْ لَتَأْتُونَ الرِّجَالَ شَهْوَةً مِّنْ دُونِ النِّسَآءِ بَلْ أَنْتُمْ قَومٌ مُّسْرِفُونَ * وَمَا كَانَ جَوابَ قَوْمِهِ إِلاَّ أَنْ قَالُوا أَخْرِجُوهُم مِّنْ قَرْيَتِكُمْ إِنَّهُمْ أُنَاسٌ يَتَطَهَّرُون * فَأَنْجَيْنَاهُ وَأَهْلَهُ إِلَّا امْرَأَتَهُ كَانَتْ مِنَ الْغَابِرِينَ * وَأَمْطَرْنَا عَلَيْهِمْ مَطَراً فَانْظُرْ كَيْفَ كَانَ عَاقِبَةُ الْمُجْرِمِينَ " . መልስ ፦ "ሊዋጥ" (ግብረ―ሰዱም) በሸሪዓ (ያለው ፍርድ… ትልቅ ወንጀል (ተደርጎ) ይቆጠራል። አሸናፊው ጌታ በተከበረው ቁርኣን ውስጥ እንዲህ ይላል ፦ (( " ሉጥንም ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ (አስታውስ) ፤ «እናንተ የምታዩ ስትኾኑ ፀያፍን ነገር ትሠራላችሁን?!» «እናንተ ከሴቶች አልፋችሁ ወንዶችን ለመከጀል ትመጣላችሁን?! በእውነቱ እናንተ የምትሳሳቱ ሕዝቦች ናቸሁ፡፡» የሕዝቦቹም መልስ የሉጥን ቤተሰቦች «ከከተማችሁ አውጡ፡፡ እነርሱ የሚጥራሩ ሰዎች ናቸውና» ማለት እንጅ ሌላ አልነበረም፡፡ እርሱንና ቤተሰቦቹንም አዳን፡፡ ሚስቱ፤ ብቻ ስትቀር፡፡ (በጥፋቱ ውስጥ) ከቀሪዎቹ አደረግናት፡፡ በእነርሱም ላይ (የድንጋይ) ዝናብን አዘነብንባቸው፡፡ የተስፈራሪዎቹም ዝናብ ከፋ፡፡ ")) [አል– ነምል (54፥58)] ويقول سبحانه وتعالى : " وَلُوطاً آتَيْنَاهُ حُكْماً وَعِلْماً وَنَجَّيْنَاهُ مِنَ الْقَرْيَةِ الَّتِي كَانَت تَّعْمَلُ الْخَبَائِثَ إِنَّهُمْ كَانُوا قَوْمَ سَوْءٍ فَاسِقِينَ * وَأَدْخَلْنَاهُ فِي رَحْمَتِنَا إِنَّهُ مِنَ الصَّالِحِينَ " . ጥራት የተገባውና ከፍ ያለው አላህ (እንዲህ) ይላል ፦ (("ሉጥንም ፍርድንና ዕውቀትን ሰጠነው፡፡ ከዚያችም መጥፎ ሥራዎችን ትሠራ ከነበረችው ከተማ አዳንነው፡፡ እነሱ ክፉ ሰዎች አመጸኞች ነበሩና፡፡ በችሮታችንም ውስጥ አገባነው፡፡ እርሱ ከመልካሞቹ ነውና፡፡")) አል―አንቢያ (74፥75) ويقول سبحانه وتعالى في كتابه الكريم حكاية عن لوط وهو يواجه قومه : : " أَتَأْتُونَ الذُّكْرَانَ مِنَ الْعَالَمِينَ * وَتَذَرُونَ مَا خَلَقَ لَكُمْ رَبُّكُمْ مِنْ أَزْوَاجِكُم بَلْ أَنتُمْ قَوْمٌ عَادُونَ " . ጥራት የተገባውና ከፍ ያለው አላህ ሉጥ (ዐለይሂ ሰላም) ሕዝቦቹን በንግግር የተቅጣጨበትን ሁኔታ በተከበረው ቁርኣን ውስጥ በመናገር (እንዲህ) ይላል ፦ « ከዓለማት ሰዎች ወንዶችን ትመጣላችሁን? ከሚስቶቻችሁም ጌታችሁ ለናንተ የፈጠረላችሁን ትተዋላችሁን? በእውነቱ እናንተ ወሰን አላፊዎች ሕዝቦ ናችሁ፡፡» [አል_ሹዓራ (165፥166)] في هذا إخواني في الله ما حصل لهم من العذاب أن الله سبحانه وتعالى جعل عالي أرضهم سافلها ، وأن الله سبحانه وتعالى أمطر عليهم حجارة بيان لهذا الأمر الشنيع ، ورب العزة يقول في كتابه الكريم في شأن النسوة : " فَإِذَا تَطَهَّرْنَ فَأْتُوهُنَّ مِنْ حَيْثُ أَمَرَكُمُ اللَّهُ " . فاللواط من حيث هو إتيان الدبر سواء أكان دبر المرأة أم كان دبر الرجل ، وبعض الأمويين يقول : لولا أن الله سبحانه وتعالى ذكره في القرآن ما صدق أن رجلاً يأتي رجلاً . የአላህ መንገድ ወንድሞቼ ! ከዚህም በመነሳት ከቅጣት ለነዚህ ሰዎች የደረሰባቸው (ያገኛቸው) የሆነው ነገር... ከፍ ያለውና ጥራት የተገባው "አላህ" የምድራቸውን ላኛውን ታችኛው አደረገው። ከፍ ያለውና ጥራት የተገባው "አላህ" ድንጋይ አዘነበባቸው። ይህን አፀያፊ ድርጊት የሚያብራራም ነው። አሸናፊው ጌታ በተከበረው ቁርኣን ውስጥ የሴቶቹን ሁኔታ በማስመልከትም እንዲህ ይላል ፦ (( " ከወር አበባም ይጠይቁሃል፡፡ እርሱ አስጠያፊ ነው፡፡ ሴቶችንም በወር አበባ ጊዜ ራቋቸው፡፡ ንጹሕ እስከሚኾኑም ድረስ አትቅረቡዋቸው፡፡ ንጹሕ በኾኑም ጊዜ አላህ ካዘዛችሁ ስፍራ ተገናኙዋቸው፡፡ አላህ (ከኃጢኣት) ተመላሾችን ይወዳል ፤ ተጥራሪዎችንም ይወዳል በላቸው፡፡ " )) [አል―በቀራ (222)] " ሊዋጥ" ግብረ–ሰዱም ሴት ልጅን ከመቀመጫዋ ከመምጣት (ከመገናኘትም) ይሁን ወይም ወንድ ልጅን ከመቀመጫው ከመምጣትና (ከመገናኘት) አኳያ እኩኩል ነው። ከቀደምት የዐረብ ሀገር መሪዎች ውስጥ እንዲህ የሚሉ ነበር ፦ " አላህ ይህን (ፀያፍ ድርጊት) በቁርኣን ውስጥ አውስቶት ባይሆን ኖሮ ወንድ ወንድን ይመጣዋል (ይገናኘዋል) የሚለውን ነገር እውነት ነው አልልም ነበር ! " وقد اختلف أهل العلم أي اختلاف عن عقوبة اللائط ، فأصحها أنه يُقتل على أي قِتله ، ويقتل الفاعل والمفعول به إن كانا بالغين ، ويعزر من لم يبلغ . በእርግጥም የዕውቀት ባለቤቶች ሊዋጥን በተገበረ ሰው ላይ ስላለው ቅጣት ተለያይተዋል ፦ ትክክለኛው በየትኛሁም የአገዳደል ሁኔታ ይገደላል (የሚለው ነው!!!) ዕድሜያቸው የደረሰ ከሆነ ተግባሪውም የሚተገበርበትም ይገደላሉ። ዕድሜው ያልደረሰ ከሆነ "ዑዝር" (ምክንያት) ይደረግለታል። ثم بعد ذلك اللائط نفسه ربما يبتلى بأمراض ليس لها علاج كما حصل في أمريكا في مرض الإيدز ، وأيضاً المفعول به ربما قد يكون وهم صغار على جهة العبث واللعب لكن بعد أن يكبر ربما أنه هو نفسه لا تصبح له همة الرجال ، ولا شهوة الرجال ، يبقى يشتهي أن يُؤتى في دبره ، ولا تبقى لديه رجوله ، يكون ضيق النفس لا يستطيع أن يُعاشر الناس ، ولا أن يتكلم معهم ، لا جاء رجلاً ، ولا جاء أنثى ، ضيق النفس لا يستطيع أن يُعاشر الرجال ، ولا يتكلم معهم ، وربما يحدث في مجلسه عند الناس .
Mostrar todo...
🌸 የኔ እህት ላንቺ ነው 🌸 ♻️ لا تسمحي أبدًا لهم ، كوني كشيء مختلف بصوت الأخ عثمان مفت ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ↪️ t.me/Ibnu_Akil_Page/448 ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ ⚘
Mostrar todo...
قصيدة لا تسمحي أبداً لهم الدنيا.mp31.76 MB
📮 መልካም ስራ ለጭንቅ ጊዜ መጠበቂያ ነው 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው። 📅 እሁድ:- 6/06/2014E.C 🕌 በፉርቃን መስጂድ አ/አ አለምባንክ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/Ye_Setoch_Jemea_Group https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7296 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio
Mostrar todo...
መልካም_ስራ_ለጭንቅ_ጊዜ_መጠበቂያ_ነው.mp311.67 MB