es
Feedback
Triangle of Afar

Triangle of Afar

Ir al canal en Telegram
7 885
Suscriptores
Sin datos24 horas
-207 días
-9330 días
Archivo de publicaciones
ከአንጋፋው ቲክታከሩ የደዕዋው ፈርጥ Husu Negn በአፋር😍 https://www.facebook.com/100050203642339/posts/1249446023405507/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

እባካችሁ! ይህን ቪዲዮ share በማድረግ ለሚድሮክ ድርጅትና አመራሮች አድርሱልኝ https://www.facebook.com/Triangle.of.Afar.Etho.Eretri.Djibuti/videos/1047461313917864/?app=fbl

ከሳምንት በፊት Finfinne Press የሚባል የኦሮሞ አክቲቪስት ሰለ ስታሊን የተናገረው ትዝ አለኝ😂 https://www.facebook.com/share/v/1C69VaUJ4z/

💥አስቸኳይ ጥሪ ለሀገራችን ስፖርት ወዳድ ማህበረሰብ በሙሉ የዳጉ ስፖርት መስራችና ዋና አዘጋጅ ኑሩሁሴን አሊ በደረሰበት ደንገተኛ የመኪና አደጋ በሞት ተለይቶናል። ኑሩ ዳጉ ስፖርትን ሲመሰርት በወቅ
+1
💥አስቸኳይ ጥሪ ለሀገራችን ስፖርት ወዳድ ማህበረሰብ በሙሉ የዳጉ ስፖርት መስራችና ዋና አዘጋጅ ኑሩሁሴን አሊ በደረሰበት ደንገተኛ የመኪና አደጋ በሞት ተለይቶናል። ኑሩ ዳጉ ስፖርትን ሲመሰርት በወቅቱ ይተዳደርበት የነበረውን መኪና ሸጦ እና የኢንጅነርነት ሙያውን በመተው ለሚወደው ስፖርት መስዋትነትን ሲከፍል ቆይቷል። እስካሁንም ምንም እንኳን ሙሉ በሙሉ ባይባልም በተወሰነ ደረጃ ከዚሁ በሚያገኘው ጥቂት ገቢ ቤተሰቡን ለማስተዳደር ሲሞክር ነበር። አሁን ግን ሁሉም አብቅቷል፣ የእሱን እጅ ይጠብቁ የነበሩ 7 (ሰባት) ልጆችን ጥሎልን አልፏል። በሀገራችን የእግር ኳስ ስፖርት ተስፋ እንዳንቆርጥ በተለይ ለታችኛው ሊግ የመረጃ ብርሀን ሆኖን የኖረው ኑሩ ዛሬ ከባድ አደራ ሰጥቶን ላይመለስ ሄዷል። እናም እናንተ ሁሌም ለመተባበር የማትዘገዩ የሀገራችን የስፖርት ቤተሰቦች በቻላችሁት አቅም የወንድማችንን ልጆች በጥቂቱም ቢሆን ያግዝ ዘንድ የበኩላችሁን እንድትወጡልን በታላቅ ተማፅኖ እንጠይቃለን። 👉 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000684556577 Ali mohammed እና Hasna Mohammed ሼር አድርጉልን ስለምታደርጉት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

አብቹና ተመስገን ✌️😌

ወደ አማራ ክልል #ለፋኖ ስሄድ የነበረ 20 የሚሆን የጦር ሬዲዮ በአፋር ክልል ፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ!!!https://www.facebook.com/100050203642339/posts/pfbid02zS6bPpLMarYQm5zB2MHDM5cQMEVZ4LJsuu6e1UCVyoQ61qkEU4jVTKPEVsw6seVjl/?app=fbl

ሰበር🔥🚨 አዋሽ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ተነስቷል። ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰ በመሆኑ የእሳት አደጋ ወደ ቦታው ሊደርስ ይገባል‼️ ሼር ሼር https://www.facebook.com/Triangle.of.Afar.Etho.Eretri.Djibuti/videos/1534785567196326/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

ቀይ ባህር አተን 50 አመት ሰላም ከማግኘት ቀይ ባህር አግኝተን 50 አመት በጦርነት መኖር ይሻለኛል👌 የአፋር ኮሚሽነር ዶክተር አህመድ ሃሪፍ https://www.facebook.com/100050203
ቀይ ባህር አተን 50 አመት ሰላም ከማግኘት ቀይ ባህር አግኝተን 50 አመት በጦርነት መኖር ይሻለኛል👌 የአፋር ኮሚሽነር ዶክተር አህመድ ሃሪፍ https://www.facebook.com/100050203642339/posts/pfbid02f1vTuuWQEkksB3XiYuCDux7gL4DWQzmDaX1RHkqexVLWKYH7UFHh37dvM5FPmxo3l/

የካቲት 11 በዓል ያማነው? የትግራይ የህዝብ ነዉ ወይስ የTplf❓ #አብቹ በፌስቡክ ፔጅ ላይ እንኳን ለየካቲት 11 በዓል አደረሳችሁ' የሚል መልእክት ማስተላለፉን አይቼ ነው?😎 Tplf በየዓመቱ የሚታከብረው የልደት በዓል ይመስለኝ ነበር😋 እኔ ግን የካቲት 11 ቀን የፀረ-ኢትዮጵያው ቡድን ህወሓት የልደት በዓል እንጂ የመላው የትግራይ ህዝብ በዓል ነው ብዬ አላምንም። የናንተን ሃሳብ comment ላይ አስቀምጡ 👇👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/100050203642339/posts/1199108208439289/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

የካቲት 11 በዓል ያማነው? አብቹ እንኳን ለየካቲት 11 በዓል አደረሳችሁ' የሚል መልእክት ማስተላለፉን አይቼ ነው?😋https://www.facebook.com/share/p/18dR6pGLwy/

#follow🙏 የብልጽግና ኮኮብ ፊት አውራሪ ፣የወጣቶች ፈርጥ ፣ ወቅቱን በዝቅታና ከፍታን የሚያስተነትን የእውቀት ሊቅ የአፋር ብልጽግና ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር Mohammed Hussein Alisa
#follow🙏 የብልጽግና ኮኮብ ፊት አውራሪ ፣የወጣቶች ፈርጥ ፣ ወቅቱን በዝቅታና ከፍታን የሚያስተነትን የእውቀት ሊቅ የአፋር ብልጽግና ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር Mohammed Hussein Alisa official Facebook Page👌 https://www.facebook.com/share/1B4AcqVXAB/