Triangle of Afar
الذهاب إلى القناة على Telegram
7 885
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-207 أيام
-9330 أيام
أرشيف المشاركات
7 885
ከአንጋፋው ቲክታከሩ የደዕዋው ፈርጥ Husu Negn በአፋር😍
https://www.facebook.com/100050203642339/posts/1249446023405507/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
7 885
እባካችሁ! ይህን ቪዲዮ share በማድረግ ለሚድሮክ ድርጅትና አመራሮች አድርሱልኝ
https://www.facebook.com/Triangle.of.Afar.Etho.Eretri.Djibuti/videos/1047461313917864/?app=fbl
7 885
ከሳምንት በፊት Finfinne Press የሚባል የኦሮሞ አክቲቪስት ሰለ ስታሊን የተናገረው ትዝ አለኝ😂
https://www.facebook.com/share/v/1C69VaUJ4z/
7 885
+1
💥አስቸኳይ ጥሪ ለሀገራችን ስፖርት ወዳድ ማህበረሰብ በሙሉ
የዳጉ ስፖርት መስራችና ዋና አዘጋጅ ኑሩሁሴን አሊ በደረሰበት ደንገተኛ የመኪና አደጋ በሞት ተለይቶናል።
ኑሩ ዳጉ ስፖርትን ሲመሰርት በወቅቱ ይተዳደርበት የነበረውን መኪና ሸጦ እና የኢንጅነርነት ሙያውን በመተው ለሚወደው ስፖርት መስዋትነትን ሲከፍል ቆይቷል። እስካሁንም ምንም እንኳን ሙሉ በሙሉ ባይባልም በተወሰነ ደረጃ ከዚሁ በሚያገኘው ጥቂት ገቢ ቤተሰቡን ለማስተዳደር ሲሞክር ነበር።
አሁን ግን ሁሉም አብቅቷል፣ የእሱን እጅ ይጠብቁ የነበሩ 7 (ሰባት) ልጆችን ጥሎልን አልፏል።
በሀገራችን የእግር ኳስ ስፖርት ተስፋ እንዳንቆርጥ በተለይ ለታችኛው ሊግ የመረጃ ብርሀን ሆኖን የኖረው ኑሩ ዛሬ ከባድ አደራ ሰጥቶን ላይመለስ ሄዷል።
እናም እናንተ ሁሌም ለመተባበር የማትዘገዩ የሀገራችን የስፖርት ቤተሰቦች በቻላችሁት አቅም የወንድማችንን ልጆች በጥቂቱም ቢሆን ያግዝ ዘንድ የበኩላችሁን እንድትወጡልን በታላቅ ተማፅኖ እንጠይቃለን።
👉 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
1000684556577
Ali mohammed እና
Hasna Mohammed
ሼር አድርጉልን
ስለምታደርጉት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
7 885
ወደ አማራ ክልል #ለፋኖ ስሄድ የነበረ 20 የሚሆን የጦር ሬዲዮ በአፋር ክልል ፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ!!!https://www.facebook.com/100050203642339/posts/pfbid02zS6bPpLMarYQm5zB2MHDM5cQMEVZ4LJsuu6e1UCVyoQ61qkEU4jVTKPEVsw6seVjl/?app=fbl
7 885
ሰበር🔥🚨 አዋሽ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ተነስቷል። ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰ በመሆኑ የእሳት አደጋ ወደ ቦታው ሊደርስ ይገባል‼️
ሼር ሼር https://www.facebook.com/Triangle.of.Afar.Etho.Eretri.Djibuti/videos/1534785567196326/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
7 885
ቀይ ባህር አተን 50 አመት ሰላም ከማግኘት ቀይ ባህር አግኝተን 50 አመት በጦርነት መኖር ይሻለኛል👌
የአፋር ኮሚሽነር ዶክተር አህመድ ሃሪፍ
https://www.facebook.com/100050203642339/posts/pfbid02f1vTuuWQEkksB3XiYuCDux7gL4DWQzmDaX1RHkqexVLWKYH7UFHh37dvM5FPmxo3l/
7 885
የካቲት 11 በዓል ያማነው?
የትግራይ የህዝብ ነዉ ወይስ የTplf❓
#አብቹ በፌስቡክ ፔጅ ላይ እንኳን ለየካቲት 11 በዓል አደረሳችሁ' የሚል መልእክት ማስተላለፉን አይቼ ነው?😎
Tplf በየዓመቱ የሚታከብረው የልደት በዓል ይመስለኝ ነበር😋
እኔ ግን የካቲት 11 ቀን የፀረ-ኢትዮጵያው ቡድን ህወሓት የልደት በዓል እንጂ የመላው የትግራይ ህዝብ በዓል ነው ብዬ አላምንም።
የናንተን ሃሳብ comment ላይ አስቀምጡ
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/100050203642339/posts/1199108208439289/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
7 885
የካቲት 11 በዓል ያማነው? አብቹ እንኳን ለየካቲት 11 በዓል አደረሳችሁ' የሚል መልእክት ማስተላለፉን አይቼ ነው?😋https://www.facebook.com/share/p/18dR6pGLwy/
7 885
#follow🙏
የብልጽግና ኮኮብ ፊት አውራሪ ፣የወጣቶች ፈርጥ ፣ ወቅቱን በዝቅታና ከፍታን የሚያስተነትን የእውቀት ሊቅ የአፋር ብልጽግና ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር Mohammed Hussein Alisa official Facebook Page👌
https://www.facebook.com/share/1B4AcqVXAB/
