cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethio 251 Media

ETHIO 251 is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds. @Ethio251MediaInfo

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
25 532
Suscriptores
+5624 horas
+2327 días
+3 09030 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
መረጃ ሸዋ 1. ግሼ ራቤል ጀበሬ ሜዳ፣  ውሃ ነፈስ እና የአምሳ በር የሚባሉ ቦታዎች በተደረገ ውጊያ 6 ጠላት ባንዳ ሚሊሻ ተማርኳል ቁጥራቸው ያልታወቀ የአገዛዙ ሰራዊት ተደምስሰዋል ። 2. አንፆኪያና ገምዛ ወረዳ መኮይ ከተማ አሰለሌ/ ቀለበት ወንበር የተባለ ቀበሌ ላይ በተጣለ ደፈጣ  19 የጠላት ክላሽንኮቭ ተማርኳል ፤ 10 ጠላት ሰራዊት በህይወት ተማርኳል ከተማረኩት ውስጥ 3ቱ የአገዛዙ ሰራዊት ለማምለጥ ባደረጉት ሙከራ ተደምስሰዋል ፤ በከተማ ኦፕሬሽን 3 ባንዳ ሚሊሻም ተደምስሷል ። 3. መሀል ሜዳ :ወጀድ :ሞላሌ መግቢያ:መስኖ በተባሉ አካባቢወች በተደረገ ውጊያ የጠላት ሠራዊት 1 አንቡላንስ እና 2 አይሱዙ  ቁስለኛ እና ሙቱን ሰብስቦ እግሬ አውጭኝ ብሎ መፈርጠጡና መመታቱም ተገልጿል ። ሰኔ 10/2016
5 3796Loading...
02
https://rumble.com/v523thi--ethio-251-media-251-zare.html
14 5882Loading...
03
በአገዛዙ የግፍ ማጎሪያ ቤት ለረዥም ጊዜ ታስረው የከረሙት ጋዜጠኛ በላይ ማናዬና ጋዜጠኛ ቴወድሮስ ዘርፉ ከእስር ተፈተዋል። https://t.me/ethio251media
8 1303Loading...
04
ከአገዛዙ የግፍ ማጎሪያ ቤት ለረዥም ጊዜ ታስረው የከረሙት ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ፣ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረውና ጋዜጠኛ ቴወድሮስ ዘርፉ ከእስር ተፈተዋል።
1060Loading...
05
ለኢትዮ 251 ሚዲያ ቤተሰቦች፦ አዳዲስ መረጃዎችንና ጥቆማዎችን ለኢትዮ 251 ሚዲያ በቀጣዩ አድራሻ ያድረሱን። @Ethio251MediaInfo ኢትዮ 251 ሚዲያ!
6 7282Loading...
06
ወደሥራ ተመልሰናል‼️ https://rumble.com/v522ja6--251-102016-ethio-251-media.html
10 0426Loading...
07
ፋሽስቱ ዐቢይ አሕመድ ወደሥልጣን ከመጣ ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያ በታሪኳ አያታቸው የማታውቀው የማኀበረ-ኢኮኖሚ ቀውሶችን አስተናግዳለች፡፡  የሁሉም ቀውሶች መሰረታዊ መነሻ የብልጽግና አገዛዝ ፖለቲካዊ ውድቀት መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ወደባሰ አዘቅት የገባባቸው ሁነቶች በመሰረታዊነት ከዐቢይ አሕመድ አቅመ ቢስነትና የአዕምሮ በሽታ የሚመነጩ ሆነው ይታያሉ፡፡ ብልጭልጭ ወዳጁ ዐቢይ አሕመድ ከፍተኛ የሆነ የአዕምሮ መታወክ፣ በግልጽ ቋንቋ የአዕምሮ እብደት ተጠቂ የሆነ ግለሰብ ስለመሆኑ ታላላቅ ጸሐፍት፣ የሥነ-አዕምሮ ልሂቃን ከሰውየው የግል ባህሪያት ተነስተው ይገልጻሉ፡፡ የዐቢይ አሕመድ የአዕምሮ ህመም በሳይካትሪስቶች ብያኔ ደረጃ ‹Obsessive Compulsive Disorder (OCD)› የሚባለው የህመም ዓይነት ነው፡፡ በዚህ ሰው የቀውስ መንገድ ኢትዮጵያ ውድቀቷ ከፍቷል። በዛሬዋ ኢትዮጵያ ሊደበቅ የማይችለው እውነታ፦ ቤተሰቡን ማስተዳደር ያቃተው የዩኒቨርሲቲ መምህር፣ ተማሪዎችን መመገብ ያልቻሉ ዩኒቨርስቲዎች፣ ምሳ ሰዓቱን በቤተእምነት የሚያሳልፍ (ምሳውን በጸሎት አስቦ የሚውል) ኑሮ ሚራክል የሆነበት ሲቪል ሰርቫንት ተፈጥሯል፤ ሰራተኛውን መክፈል ያልቻለ የመንግስት ተቋም፣ ዕዳ መክፈል ያልቻለ ተበዳሪ እና ነግዶ ማትረፍ የተሳነው ነጋዴ ምድሪቱን ሞልቷታል። የከተማ ረሃብ በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ ነው። ከ1977 ወዲህ ዜጎች በረሃብ ሲሞቱ እየታየ ነው። በነገው የኢትዮ 251 አጀንዳ ፕሮግራማችን፦ 'የብልጽግና ውድቀት የፈጠራቸው አገራዊ ድቀቶች' በሚል ርዕስ ሰፊ ትንተና ይዘንላችሁ እንቀርባለን። በዩቲዩብ፣ ረምብልና የመረጃ ቲቪ አማራጮች ያገኙናል። ኢትዮ 251 ሚዲያ የነጻነት አንደበት!!
8 5385Loading...
08
የአማራ ፋኖ በወሎ በተለያዩ ግንባሮች የ1445ኛውን የአረፋ በዓል ከሕዝበ ሙስሊሙ ጋር ሲያከብር!
9 2303Loading...
09
Media files
8 9484Loading...
10
በ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አውራጃ ሬማ ከተማ የሚገኙ ሙስሊም ማህበረሰባችን በዛሬው ዕለት ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ለተከበረው  ለ ኢድ አል - አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሑ። በበዓሉ ላይ የተገኙት የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ  የአፄ ዳዊት ክፍለ ጦር   የቀስተ ንህብ ብርጌድ የፋኖ አመራሮች ለመላው ሙስሊም ህዝባችን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ችግር በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ እንዲውል ላደረጉ ለከተማችን ነዋሪዎች እና የፋኖ አባላት በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የብርጌዱ አመራሮች እንደተናገሩት "የዘንድሮውን በዓል ለየት የሚያደርገው፣ "በዓሉ የሚከበረው ከምንግዜውም በላይ ልጆቻችሁ በከፈሉት መስዋዕትነት የነፃነት ብርሀን ጮራ በምናይበት ዋዜማ ላይ መገኘታችን ነው" ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።                    ኢድ ሙባረክ!!!
9 3288Loading...
11
መረጃ ጎንደር-መተማ📌 የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ አርበኞች ክፍለጦር አካል የሆነው አጣናው ዋሴ ብርጌድ በመተማ ወዲ-አንበሶ እና አካባቢው ላይ ጀብድ እየሰራ ነው። ብርጌዱ ትናት 11:00 ጀምሮ ውጊያ እያደረገ ሲሆን የጠላት ጦር ላይ ከፍተኛ የንብረት እና የሰባዊ ኪሳራ አድርሷል። ብርጌዱ ከመተማ እስከ አብራጅራ በሚያዋስነው የመተማ በርሐ የሚንቀሳቀስ ሲሆን ጠላት በቀጠናው እንዳይንቀሳቀስ ማነቆ ሆኖበታል ሲል የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ አስተዳደር ሐላፊ ሻለቃ አንተነህ ድረስ ተናግሯል። የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ መረጃ ሰኔ 08/2016 ዓ/ም
10 0543Loading...
12
በደብረብርሃን ከተማ አቅራቢያ የብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ከአፈር ተደባለቀ። መነሻውን ደብረብርሃ ከተማ ያደረገው የብለፅግናው ወንበር ጠባቂ ፋኖን ለመጨረሻ ጊዜ እደመስሳለሁ በሚል ድንፋታ ልዩ ስሙ መሃል አምባ፣ ናስና ዘንደጉር ቢያደርግም በአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ነጎድጓድ ክፍለጦ አንበሳው ብርጌድ ያልጠበቀው ውርጅብኝ ገጥሞታል። እራሱን መከላከያ በማለት የሚጠራው የአገዛዙ ወንበር ጠባቂ ከጎኑ ባንዳ አድማ ብተናና ሚኒሻ በማሰለፍ ወደ ቦታዉ ቢያቀናም ወደ አፈርነት ከመቀየር ሊታደጉት አልቻሉም። የአንበሳው ብርጌድ ነብሮ ሻለቃ፣ ፊት አውራሪ ገበየሁና ኃይለማርያም ማሞ ሻለቃን ምት መቋቋም ያቃተው የአገዛዙ ወንበር ጠባቂ በገጠመው ሽንፈት የተበሳጨው የአገዛዙ ወንበር ጠባቂ የንፁሃን አማራዎችን ንብረት በመዝረፍና በማቃጠል ወደ ደብረብርሃን የፈረጠጠ ሲሆን ት/ቤቶችን፣ የጤና ተቋማትን፣ የግብርና ማሰልጠኛና የህዝብ መገልገያ ተቋማትን መዝረፉ ተረጋግጧል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በመርሃቤቴ ወረዳ ልዩ ስሙ ፌጥራ በሚባል ቦታ በርካታ ቁጥር ያላው እራሱን መከላከያ በሚል የአገዛዙ ወንበር ጠባቂ ተቋም ህዝብ ላይ አንተኩስም በማለት አመራራቸውን እና ሎሌ አባለት ላይ የተኩስ እሩምታ በመክፈት በርካታ አመራርና አባላትን በመግደል የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ናደው ክፍለጦርን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው በዛሬው እለት ተቀላቅለዋል። https://t.me/ethio251media
10 8048Loading...
13
የጥንቃቄ መረጃ📌 የአገዛዙ ወታደሮች ከላይ በተሰጠ አቅጣጫ መሠረት ኔትወርክ እየዘጉ ኦፕሬሽናቸዉን በምሽት እያደረጉ ይገኛሉ። በትላንትናው ዕለት ጎንደር እንፍራንዝ ከምሽቱ 12:00 እሰከ ንጋቱ 1:00 ተዘግቶ ነበር። ይሄ በሁሉም ዞኖች እንዲሆን ትዕዛዝ መሰጠቱን ኢትዮ 251 ሚዲያ ከውስጥ አርበኞች አረጋግጣለች። https://t.me/ethio251media
10 0281Loading...
14
የድብቁ ስብሰባ ሴራ እንዴት አገኛችሁት? ድብቁ ስብሰባ ጥብቅ ሚስጥር (Top secret) በሚል የተካሄደ ነው። ኢትዮ 251 ሚዲያም መረጃውን አነፍንፋ አቅርባለች። እንዴት አገኛችሁት?
11 5916Loading...
15
የድብቁ ስብሰባ ሴራ📌 ድብቁ ስብሰባ ጥብቅ ሚስጥር (Top secret) በሚል የተካሄደ ነው። ለኢትዮ 251 ሚዲያ የገባው አደገኛ መረጃ እንደሚከተለው ቀርቧል። ጉዳዩ እንዲህ ነው። ጊዜው ያለፈበትን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ መንግስት አደገኛ የሆነ ሴራ በመጠንሰስ ላይ መሆኑን አስተማማኝ መረጃ ተገኝቷል። በግንቦት ወር መጨረሻ ላይ በቤተ መንግስቱ ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ድረስ ድብቅ ስብሰባ ተካሂዷል። በስብሰባው ላይ ዐብይ አህመድ ፥ ተመስገን ጥሩነህ ፥ ሬድዋን ሁሴን ፥ ዳንኤል ክብረት ፥ ጀኔራል ሹማ አብዴታ እና ሌሎች ሁለት የሪፐብሊካን ጋርድ አመራሮች ተገኝተዋል። ውይይቱ የተጀመረው ሀገራዊ ሁኔታውን በተመለከተ አብይ አህመድ በሰጠው ማብራሪያ ነው። የወቅቱ የፀጥታ ፥ የኢኮኖሚ እና የዲፕሎማሲ ችግሮች መንግስት ሊቋቋመው ከሚችለው በላይ መሆኑ ተነስቷል። የኑሮ ውድነት ፥ የዶላር እጥረት ፥ ስራ አጥነት ፥ የበጀት ጉድለት ፥ የኢንቨስተሮች ሽሽት የመሳሰሉት በኢኮኖሚው ዘርፍ የገጠሙ ፈተናዎች ያስከተሉት ቀውስ ተወስቷል። ፀጥታውን በተመለከተ በተለይም በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ያለው ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱ እና የመከላከያ ሰራዊቱ መዳከሙ ተነግሯል። በዚህ ላይ ደግሞ ህወሓት የማይታመን በመሆኑ ወታደራዊ አቋሙ እንደሚያሰጋ ተጠርጥሯል። የፀጥታውን እና የኢኮኖሚውን ቀውስ ያከፋው የዲፕሎማሲው ፈተና ነው ተብሏል። እንደ አብይ ገለፃ ከሆነ ኢትዮጵያ ከምዕራቡም ከምስራቁም ዓለም ተገልላለች። እርዳታም ይሁን ብድር የማግኘት ዕድል እጅግ አስቸጋሪ እየሆነ ነው። የምዕራባዊያን ጉዳይ አስፈፃሚ የሆኑት ዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ብድር ለመስጠት በሰብዓዊ መብት ስም እያስቀመጡ ያለው ቅድመ ሁኔታ እየተወሳሰበ መጥቷል። አሁን አሁን የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት እና ዲፕሎማቶች በድፍረት እና በንቀት መንፈስ የሽግግር መንግስት መመስረት እንዳለብን ሁሉ በግልፅ ማሳሰብ ጀምረዋል። አጀንዳው የአሜሪካ እና የአውሮፓ ህብረት ሲሆን ቻይናና ሩሲያም በዚህ አገር የነበረውን እረጅም እጃቸውን እንዲሰበስቡ በማድረጋችን ፊታቸውን ከእኛ ማዞር ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ቁማርተኛው አብይ አህመድ ማብራሪያውን ሲያጠቃልል እጅግ ከባድ በሆነ ፖለቲካዊ ፥ ኢኮኖሚያዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ፈተና ውስጥ እንገኛለን። እንደፓርቲ ፥ መንግስት እና አመራር የህልውና አደጋ ተጋርጦብናል። በግልፅ ተወያይተን መፍትሄ ማምጣት ይገባናል። በዚህ ስብሰባ የተገናኘነው አመራሮች ያለብንን ከፍተኛ ሸክም ትረዱታላችሁ ብየ አስባለሁ። በግሌ የማምናችሁ ትልቅ ሃላፊነት ያለባችሁ እና ሚስጥር የምትጠብቁ ሰዎች ናችሁ። እንደምታውቁት እዚህ ሀገር መደበኛ (Formal) ስብሰባዎች የሚመለከታቸው አካላት ጋር ስናደርግ ገና ከመቀመጫችን ሳንነሳ መረጃዎቻችን በጠላቶቻችን እጅ እየገቡ ተቸግረናል። ለዚህ ነው ዛሬ እናንተን ብቻ የጠራሗችሁ። አንዳንዱ የተሰጠውን ሃላፊነት የማይረዳ እና መቋጠሪያ የሌለው ነው ፤ ሌላው ደግሞ ለጊዜው እኛ ጋር ቢመስልም የጠላት አጋር እና የኛን ውድቀት የሚመኝ ነው ፤ አንዳንዱ ደግሞ ለሆዱ ብቻ የሚኖር ነው። ስለዚህ ውይይታችንን ጠበብ ባለ Circle ማድረጉ አንዳንዴ አስፈላጊ ነው። ካለ በሗላ ዕድሉን ለተሰብሳቢዎች ሰጠ። ሁሉም የአብይን አረዳድ እና አገላለፅ ቃል በቃል መቀበላቸውን ገለፁ። በተለይም ሬድዋን ሁሴን የአብይን አመራር ብቃት በማድነቅ በእንደዚህ አይነት ጭንቅ ጊዜ ችግሮችን ተረድቶ መፍትሔ የሚያመጣ አመራር በዓለም ላይ ውስን መሆኑን እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለዚህ የታደሉ መሆኑን በማንቆለጳጰስ እንዲህ ዓይነት ክራይስስ ማኔጅመንት በኢሀዴግም ጊዜ ይደረግ ነበር አሁን የቀረበው ግን more advanced የሆነ እና ውጤታማ የሚያደርገን በመሆኑ ተግባራዊ ልናደርገው ይግባናል ሲል ድጋፉን ገልጿል። መፍትሄውን በተመለከተ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማስቀጠል አማራጭ የሌለው መሆኑ ፤ ከአማራ ክልል በተጨማሪ በመላ ሀገሪቱ ይህን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በማወጅ ችግሮችን መቆጣጠር እንደሚገባ ተገልጿል። አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጅ ጠንካራ የመንግስት የማስፈፀም እና ችግሮችን የመቆጣጠር አቅም እንደሚያጠናክር ተብራርቷል። በተለይም ውስጣዊ እና ውጫዊ ተቃዋሚዎችን በየትኛውም ቦታ ሰብሮ ለመቆጣጠር እና በተለያየ መልኩ ከባለሃብቱ ገንዘብ አሰባስቦ የበጀት ጉድለቱን ለመሙላት ወሳኝ ምህዳር እንደሚፈጥር ታምኖበታል። እንደስጋት የተነሳው ሀገር አቀፍ የአስቸካይ ጊዜ አዋጅ ህዝባዊና ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ ወይም ተቀባይነት ማጣቱ ነው። በተለይ ደግሞ በሶማሌ ፥ ሲዳማ እና አፋር ክልሎች በመሳሰሉት ምንም አይነት የፀጥታ ችግርሳይፈጠር ተግባራዊ ማድረጉ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ማሳመን ከባድ ሊሆን እንደሚችል ተሰግቷል። ስጋቱን ለመቅረፍ በታቀደ መልኩ ሽብር እንዲከሰት ማድረግ አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበታል። ሽብሩን በሶስት መልኩ መፈፀም ውጤታማ እንደሚያደርግ አብይ አህመድ ማብራሪያ ሰጥቷል። አንደኛ የተመረጡ ሰዎችን ስልታዊ በሆነ መንገድ በመግደል ህዝቡን ቀስቅሶ ማሳመን ነው። ከዚህ አኳያ አንዳንድ በውስጣችን ሆነው ለጠላት የሚያገለግሉ ሰዎችን በዚሁ አጋጣሚ ማስወገድ ያስፈልጋል ተብሏል። እነሱም ዶ/ር ሃብታሙ ኢተፋ ፥ አቶ ፀጋየ ማሞ ፥ አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ፥ አቶ ሙሳ አደም ፥ አቶ ከድር ጅዋር ፥ ሸክ ሃጅ ኢብራሂም ፥ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ፥ ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረ ሚካኤል እና አቡነ ማትያስ ናቸው። እነዚህ በተለያየ መልኩ የሚገለፅ መንግስታችንን እና ፓርቲያችንን የሚጎዱ ስራዎችን እየሰሩ እየቦረቦሩን ያሉ ሲሆኑ የእነዚህ መወገድ ሁለት ጠቀሜታ ያስገኝልናል። አንደኛው ጠላቶቻችን ወደለየለት አሸባሪነት ተሸጋግረዋል በማለት ህዝቡን እና የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ እናሳምንበታለን። ሁለተኛው ደግሞ በውስጣችን ሆነው የሚያደሙንን የጭቃ ላይ እሾሆች እናስወግድበታለን። በዚህ በኩል የእያንዳንዱ ግድያ የፖለቲካ ትርፍ ተሰልቷል። ለምሳሌ ዶ/ር ሃብታሙ ኢተፋ ከለማ መገርሳና ከጃዋር መሀመድ ጋር ግንኙነት እያደረገ ብልፅግናን ለማፍረስ እየተንቀሳቀሰ ያለ ሲሆን ይህን ሰው ማስወገድ ለፓርቲያችን እረፍት ነው። ከዚያ በላይ ደግሞ ለግድያው ፋኖን ተጥያቂ በማድረግ አማራ እና ኦሮሞን ለማራራቅ እንደሚጠቅም ተቀምጧል። አቶ ፀጋየ ማሞ በበኩሉ ብልፅግና ላይ እምነት ስለሌለው ለጥላት መሳሪያ እንዳይሆን እና የፀጥታ ችግሩን ወደ ደቡብ ምዕራብ ክልል ለማውረድ ማስወገዱ ጠቃሚ ነው። የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረትም የፍርድ ቤት ነፃነት በሚል የመንግስትን የህግ ማስከበር እንቅስቃሴ ከማደናቀፉ ባሻገር አደጋው ዓለም አቀፍ ትኩረት እንዲያገኝ ስለሚያደርግ መገደሉ አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበታል። አፋርን ከአማራ ለመነጠልና የአፋርን ወጧቶች ከብልፅግና ጋር ለማስተሳሰር ፥ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንዲደግፉ ለማድረግ እና የወደፊቱን ስጋቶች አስቀድሞ ለማስወገድ ወጣቱን ፖለቲከኛ አቶ ሙሳ አደምን ማስወገዱ ታምኖበታል። አቶ ከድር ጅዋር(የድሬደዋ ከተማ ከንቲባ) ህዝበኛ በመሆኑ ለብልፅግና ስለሚያሰጋ ፥ የሃረር ወጣቶችን ከኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ለመነጠልና የሀረር ተወላጅ በውስጥም ይሁን በውጭ የብልፅግና ደጋፊ እንዲሆኑለማድረግ ሃላፊነቱን ለኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ማላከክ ያስፈልጋል ተብሏል። ሸህ ሀጅ ኢብራሂም (የእስልምና ፕሬዝዳንት) በመግደል የአማራ ፋኖን
9 88967Loading...
16
በመፈረጅ ሙስሊሙ እና ክርስቲያኖችን መከፋፈል ይቻላል። ሙስሊሞች በቀጥታ መንግስትን እንዲደግፉና በአሩሲ እና በባሌ ያሉ አማራዎች ላይ በሚደርስ ጭፍጨፋ የሽብር አደጋው እንዲጎላ እንዲሁም በአማራ እና በኦሮሞ መካከል ልዩነቱ እንዲጦዝ ግጭቶች እንዲሰፉ ይጠቅማል። አንድ ነገር ማወቅ ያለብን ይህ ስርዓት የሚሰበር ከሆነ ኦሮሞ እና አማራ አንድ የሆኑ ጊዜ መሆኑን በመረዳት ከአሁኑ በሁለቱ መካከል ያለውን ልዩነት እያሰፉ መሄድ ለጊዜውም ቢሆን ችግሮችን ለመቋቋም ያስችለናል። አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከምዕራባውያን ጋር እየዶለተ በመሆኑ ፥ ኮሚሽነር ደመላሽ ከCIA ጋር ግንኙነት እንዳለው ስለደረስንበት ሁለቱንም ማስወገድ መልካም አጋጠሚ ይፈጥርልናል። አቡነ ማትያስ ከለውጡ ጊዜ ጀምሮ እንደ ግለ ሰብም ይሁን እንደ ሃይማኖት መሪ የብልፅግና ጠላት በመሆን ሰፊ ስራ ሰርተዋል። ኦርቶዶክስን በመቆጣጠር ሁሉንም አደናቃፊ ተግባር ፈፅመዋል። እሳቸውን ማስወገድ ኦርቶዶክስን ለመቆጣጠር እንዲሁም በትግራይ እና በአማራ መካከል ያለውን ልዩነት ለማስፋፋት እና ፋኖን ይበልጥ ለማጋለጥ ትልቅ መሳሪያ ሆኖ እንደሚያገለግል ታምኖበታል። ሁለተኛው የሽብር አቅጣጫ አገልግሎታቸውን የጨረሱ ጥቅም አልባ ኃይሎች እና በህብረተሰቡ ውስጥ ያለውን ፀረ ብልፅግናና ፀረ መንግስት አስተሳሰብ ለማለዘብ የሚያመቹ ኃይሎች ላይ እርምጃ መውሰድ እንደሆነ ተብራርቷል። በዚህ ክፍል እነ አገኘሁ ተሻገር ፥ መላኩ አለበል እና ብናልፍ አንዷለም ይገኛሉ። እነዚህ በአሁኑ ጊዜ የብልፅግና እዳዎች ናቸው። በአማራ ህዝብ ዘንድ ተቀባይነትን አጥተዋል። ለለውጡ ሂደት የሚያበረክቱት አስተዋፅኦ የለም። እነዚህ ቢወገዱ እዚህ ግቡ የሚላቸው የለም። ይሁን እንጅ በአማራ መካከል ያለውን መከፋፈል ለማባባስ ሊጠቅሙ ይችላሉ። ያው “አብዮት ልጇን ትበላለች” አይደል በሚል አነጋገር አብይ ሀሳቡን ይገልፃል። እነዚህ ግለሰቦች ከጎንደር እና ከጎጃም አካባቢ የመጡ በመሆኑ የጎንደሮቹን የጎጃም ፋኖ የጎጃሞቹን ደግሞ የጎንደር ፋኖ እንደገደላቸው በማድረግ በአንድ በኩል ክፍፍል መፍጠር ይቻላል። በሌላ በኩል ደግሞ ፋኖን በአሽባሪነት ለመፈረጅና ህዝቡን በፋኖ ላይ ለማስነሳት ያስችለናል። ሶስተኛው የሽብር አቅጣጫ የተለያዩ ታላላቅ ከተሞች ላይ የፈንጅ ጥቃት እንዲደርስ ማድረግ ነው በዚሁ መሰረት ሆቴሎች ፥ የህዝብ ማመላለሻ ባሶች ፥ ገበያዎች ፥ መዝናኛ ቦታዎችና ማደያዎች ላይ የተጠና ጥቃት መፈፀም እንደሚያስፈልግ ተገልጿል። ከእነዚህ ውስጥ በጥቂቱ ለምሳሌ የተጠቀሱ አንዳንድ ተቋማት አሉ። ሀዋሳ ሮሪ ሆቴል፥ አርባ ምንጭ ኃይሌ ሪዞርት ፥ ጅግጅጋ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እና ሆሳእና ላይ ሸምበለላ ሆቴልን ለማጥቃት የተወሰነ ሲሆን በሀረር ፥ በአዲስ አበባ ፥ በባሌ ሮቤ ፥ በወላይታ ሶዶ ፥ በድሬደዋ ፥ በሰመራ ፥ በባህርዳር ፥ በደሴ ፥ በጎንደር እና ኮምቦልቻ አካባቢ የተለያዩ ጥቃቶች መፈፀም እንዳለባቸው ታቅዷል። በእነዚህ ክተሞች ወደ ሰማኒያ የሚሆኑ ታዋቂ ሰዎች ፥ ምሁራኖች ፥ ፖለቲከኞች ና ጋዜጠኞች በጥቃቱ ሰለባ እንዲሆኑ መለየታቸውን እና ጥቃት ለሚፈፅመው ቡድን ሬድዋን ሁሴን እና ተመስገን ጥሩነህ ዝርዝሩን እንደሚሰጡ ተነግሯል። ይህ ጥቃት እና ሽብር በድምሩ በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ተብራርቷል። ከዚህም ውስጥ ሀገር አቀፍ ጥቃትንና ሽብርን ለመከላከል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማውጣት ይቻላል። ተአማኒነትም ያስገኛል። የህዝብ ድጋፍን ለማግኘት ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል። ጠላቶቻችን ከህዝብ ለመነጠል እና በሽብርተኝነት ለመፈረጅ ያስችላል።በውስጣችን የተሸሸጉ የጭቃላይ እሾሆችን ለመንቀል ዕድል ይሰጣል። የሚሉት የውስጥ ፖለቲካን ለማሻሻል እንደ አይነተኛ ጥቅም ተወስደዋል። በአንፃሩ የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ ትኩረት ለመሳብ እና ዲፕሎማሲውን ለማሻሻል አይነተኛ መፍትሄ ተደርጎ ተወስዷል። አሜሪካ እና አውሮፓውያን በቀይ ባህር እና በምስራቅ አፍሪካ ያላቸውን ጥቅም ለማስከበር የኢትዮጵያን ሰላም አጥብቀው ይፈልጉታል።ወያኔ ጥቅሙን ያስከበረውና ትኩረት አግኝቶ የቆየው ይህን 120 ሚሊዮን ህዝብ በጥብጨና ፈትቸ እለቀዋለሁ እያለ ነው።እኛም ይህን ማድረግ እንችላለን።ኢትዮጵያ ከተበጠበጥች አደጋው ለሁሉም መሆኑን ልናሳያቸው ይገባል።ሳይወዱ በግድ ለኛ ትኩረት (attention) እንዲሰጡ እናደርጋቸዋለን የሚል ነው። እግረ መንገዱን ስለሁለቱ ክልሎች አመራሮች ተነስቷል። አማራና ኦሮሚያን በአሁኑ ወቅት የሚመሩት አመራሮች ከፍተኛ ችግሮች ያለባቸው መሆኑ ተጠቅሷል። አረጋ የሚባል ሰው ልናደርገው ብንሞክርም ምንም ሊሆን አልቻለም ደካማ ፥ ፈሪና አስመሳይ ነው። ከአሁን በሗላ ስለመጥቀሙ ያጠራጥራል። ስለሆነም ሌሎች ብቁ ሰዎችን ማየት እና መልክ ማስያዝ ያስፈልጋል። የኦሮሚያዎቹ በሌብነት እና ሀብት በመመዝበር የተጠመዱ ናቸው መቸ እንደሚጠግቡ ማወቅ አይቻልም። ከአንዳንድ የመከላከያ ጀኔራሎች ጋር በመሆን የተለያዩ ሴራዎችን መሽረብ ጀምረዋል። በትኩረት መከታተል ያስፈልጋል ብሏል አብይ አህመድ። በመጨረሻም የዕቅዱ አፈፃፀምን በሚመለከት የሽብር ውሳኔው ሐምሌ ወር መጀመሪያ ላይ ቢሆን የተሻለ እንደሚሆን ታምኗል። ጊዜው የተመረጠበት ምክኒያት ከIMF ጋር እየተደረገ ያለው ድርድር ከዚህ ቀደም ብሎ የመጠናቀቅ ተስፋ ያለው በመሆኑ እስከዚያ ድረስ ዕቅዱ ተፈፃሚ ባይደረግ ተመራጭ እንደሚሆን ታምኗል። የድርድሩ ውጤት እስከሚጠናቀቅ ድረስ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማንሳፈፍ አለምም የለምም ሳይባል እርምጃዎችን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚያስፈልግ ተሰምሮበታል። ሐምሌ መጀመሪያ ላይ የታቀደውን ይሽብር ዕቅድ በመፈፀም የህዝቡን ስሜት ቀስቅሶ የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ በማሳመን አገር አቀፍ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ይወጣና በአንድ ጊዜ በፋኖ ፥ በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት እና በአልሽባብ ላይ የተቀናጀ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ይከፈታል። በዚሁ መሰረት ፦ ሬድዋን ሁሴን በጥንቃቄ ተከታትሎ ውሳኔውን እንዲያስፈፅም ታዟል። ሁለቱ የሪፐብሊካን ጋርድ አመራሮች በዘርጉት መዋቅር በኩል በጀኔራል ሹማ አብዴታ እየተመሩ ሽብሩን ያስፈፅማሉ። ከእነዚህ የሪፐብሊካን ጋርድ አንዱ የአቶ በቴ ኡርጌሳን ግድያ የመራ የጅማ ተወላጅ መሆኑ ተረጋግጧል። ሀገር አቀፉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲወጣ አብይ በሁሉም ክልሎች የፈለገውን ለማድረግ ዕድል ያገኛል። የሶማሌ ክልል ሙስጣፊ መሃመድን የአፋር ክልሉን አወል አርባን ከስልጣን ለማባረር ማቀዱንም ውስጥ ውስጡን መወራት ጀምሯል። አብይ ሆይ ጥብቅ ሚስጥር (Top secret) ያልከው እቅድ ወጥቷል። ከህዝብ እና ከ እኛ መደበቅ እንደማትችል ይህ ሴራህ ማረጋገጫ ሊሆንህ ይገባል። ግን አንተ አትማርም። አሁንም በዚህ ተንኮልህ ትቀላለህ። እኛም ማጋለጣችንን አንተውህም። አንድ ምክር እንለግስህ የበሰበሰው ስርዓትህ ምንም አይነት ምስጢር ለመደበቅ የሚችልበት ደረጃ ላይ አይደለም። ከማንም ጋር ብታወራ ከኛ ልታመልጥ አትችልም። እንኳን ከሌሎች ባልደረቦችህ ጋር ከዝናሽም ጋር ምስጢር የሚባል ነገር እንደማይኖርህ እናስታውስህ። ሁሉንም ነገር ከራስህ ጋር ብቻ አውራ። https://t.me/ethio251media
11 48769Loading...
17
"የአማራ ክልል መንግስት ክዶናል፤ ለዳግመኛ ወረራ ዳርጎናል" ሲሉ የራያ አከባቢ ነዋሪዎች ተናገሩ! ክልሉን እየመራሁ ነው የሚለው የብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ወይንም በቀድሞ ስሙ ብአዴን የራያን ሕዝብ ክዷል፡ የደም ዋጋ ከፍለን ያስመለስነውን ማንነታችንን ለማስነጠቅ ዳግመኛ ወረራ አስከፍቶብናል ሲሉ የራያ አከባቢ ነዋሪዎች ለአማራ ድምፅ ሚድያ ተናገሩ። ነዋሪዎቹ ይሄን የተናገሩ የሕወሓት ታጣቂዎች ከሳምንታት በፊት ጀምሮ በተፈናቃይ ስም ከነ ሙሉ ወታደራዊ ትጥቆቻቸው በሰሜን ወሎ ዞን ስር በነበሩ በአራት ወረዳዎችና በሁለት ከተማ መስተዳድሮች በመግባት ግድያ፣ አስገድዶ መድፈርና ድብደባ እንዲሁም ንብረት ዘረፋ እየፈፀሙ መሆናቸውን ተከትሎ ነው። ታጣቂዎቹ ወደ አማራ ክልል ዘልቀው በመግባት በሰሜን ወሎ ዞን ስር በሚገኙ ራያ ባላ፣ ራያ ኦፍላ፣ ራያ ዘቦ፣ ራያ አላማጣ በተባሉ አራት ወረዳዎች እንዲሁም በአላማጣ ከተማ አስተዳደርና ኮረም ከተማ አስተዳደር በሚገኙ ነዋሪዎች ላይ ግድያ እየፈፀሙ ሲሆን፡ ለአብነትም ሰኔ 01/2016 ዓ/ም በአላማጣ ከተማ የተገደለው ወጣት ያሬድ መልካሙን ጨምሮ አስር የሚደርሱ ሰላማዊ ዜጎች መገደላቸው ታውቋል። ከአማራ ድምፅ ሚዲያ ጋር የስልክ ቆይታ ያደረጉት ከአላማጣ ከተማ ተፈናቅለው ቆቦ ከተማ ተጠልለው የሚገኙ ሰዎች "አማራ ክልልን እያስተዳደርኩ ነው የሚለው የብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ወይንም በቀድሞ ስሙ ብአዴን የራያ አከባቢ አማራዎችን ክዶናል" ያሉ ሲሆን ቀጠናው ለዳግመኛ ወረራ እንዲጋለጥ አድርጓል ብለዋል። ህዝቡ በከባድ መከራ ውስጥ ይገኛል የሚሉት ነዋሪዎቹ ከዚህ መከራ ሊታደገው የሚችል አካል ጠፍቷል ሲሉ ተናግረዋል። የአማራ ድምፅ ያነጋገራት አራት ታዳጊ ልጆችን እንደያዘች ስትኖርበት ከነበረው ከራያ ባላ አከባቢ ተፈናቅላ ቆቦ ከተማ ተጠልላ የምትገኝ አንዲት እናት" የሕወሓት ታጣቂዎች በባለፈው አመት ባለቤቴን ገድለውብኛል፡ መኖሪያ ቤታችን ተቃጥሏል ንብረታችን ተዘርፏል ያለች ሲሆን "ዘንድሮም የእርሻ ማሳየ እንዳይታረስ ዳግመኛ ወረራ ተፈፀመብን፡ ታጣቂዎቹ ሊገድሉን ልጆቼን እንደያዝኩ አምልጬ ወጣሁ" ስትል ቃል በቃል ተናግራለች። ሌላኛው የአማራ ድምፅ ያነጋገራቸው በራያ ኦፍላ ወረዳ ስር በአንድ የመንግስት ትምህርት ቤት ሲያስተምሩ የነበሩ መምህር"በተለየ ሁኔታ ከአራት አመታት ወዲህ አርሶ አደሩ አርሶ መብላት አልቻለም፡ ነጋዴው ነግዶ ማደር አልቻለም ተማሪዎችም አልተማሩም፡ ይባስ ብሎ ትምህርት ቤቶችም የጦር ካምፕ ሁነዋል ያሉ ሲሆን ገዢው አካል የራያን ህዝብ ክዷል ሲሉ በምሬት ተናግረዋል። ነዋሪዎቹ እኛ አማራ ነን አንጂ አማራ እንሁን አላልንም ያሉ ሲሆን የኛ ያልሆነውን ማንነት ተገደን ልንቀበል ወይንም ሊጫንብን አይችልም ብለዋል። አገዛዙ የራያን ሕዝብ ነፃ ለማውጣት ህይወታቸውን የገበሩ፣ አጥንታቸውን የከሰከሱ የአማራ ልዩ ኃይል አባላትን አፈረሰ አሁን ደግሞ አንድ አሉን የምንላቸውን ፋኖዎችን ለማጥፋት በከባድ መሣሪያ የታገዘ ጦርነት ከፍቷል ይህ የሚያሳየው የራያን ህዝብ ማንነት ለማጥፋትና መሬቱን አሳልፎ ለመስጠት ቆርጦ መነሳቱን ነው ብለዋል። የክልሉ መንግስት እንድንወረር ወዶ ፈቅዶ ከሰጠ በኋላ አሁን ላይ በኛላይ የሚደርሰውን ግና መከራን ለፕሮፖጋንዳ መጠቀሚያነት እያዋለው ነው ሲሉ ነዋሪዎቹ ከአማራ ድምፅ ጋር በነበራቸው ቆይታ ጨምረው ገልፀዋል። በመጨረሻም ነዋሪዎቹ፡ ገዢው መንግስት ደምና አጥንት ገብረን ያስመለስነውን ማንነታችንን እና እርስታችንን በሕጋዊ መልኩ ያፀድቅልናል በሚል በሰላማዊ መንገድ በትዕግስት ስንጠብቅ ብንቆይም ነገር ግን ሊሆን ስላልቻለ ከዚህ በኋላ እንደ ህዝብ ተነስተን ከፋኖዎቻችን ጋር በመሰለፍ ወረራ ባስከፈተብን የአገዛዝ ስርዓት ላይ የኃይል አማራጮችን ለመጠቀም እንገደዳለን ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዘገባው የአማራ ድምፅ ሚዲያ ነው።
10 5229Loading...
18
https://x.com/251media/status/1800979995751334150?s=46
11 8444Loading...
19
https://x.com/251Media/status/1800897217236283815?t=t-rdHDlAYJ32ra3qZewRoA&s=19
12 5902Loading...
20
Ethio 251 Media Emergency fundraising committee is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Topic: Ethio 251 Media Emergency fundraising Time: Jun 11, 2024 08:00 PM Eastern Time (US and Canada) Join Zoom Meeting https://us06web.zoom.us/j/85223399521?pwd=panz47ypqH95SGmc87lNBl58NC9eLf.1 Meeting ID: 852 2339 9521 Passcode: 818511 --- Ethio 251 Media Zelle and Cash app Account +12678357205 --- One tap mobile +16469313860,,85223399521#,,,,*818511# US +16694449171,,85223399521#,,,,*818511# US --- Dial by your location • +1 646 931 3860 US • +1 669 444 9171 US • +1 689 278 1000 US • +1 719 359 4580 US • +1 720 707 2699 US (Denver) • +1 253 205 0468 US • +1 253 215 8782 US (Tacoma) • +1 301 715 8592 US (Washington DC) • +1 305 224 1968 US • +1 309 205 3325 US • +1 312 626 6799 US (Chicago) • +1 346 248 7799 US (Houston) • +1 360 209 5623 US • +1 386 347 5053 US • +1 507 473 4847 US • +1 564 217 2000 US • +1 646 558 8656 US (New York) Meeting ID: 852 2339 9521 Passcode: 818511 Find your local number: https://us06web.zoom.us/u/kbmzPATNQh
5131Loading...
21
Ethio 251 Media Emergency fundraising committee is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Topic: Ethio 251 Media Emergency fundraising Time: Jun 11, 2024 08:00 PM Eastern Time (US and Canada) Join Zoom Meeting https://us06web.zoom.us/j/85223399521?pwd=panz47ypqH95SGmc87lNBl58NC9eLf.1 Meeting ID: 852 2339 9521 Passcode: 818511 --- Ethio 251 Media Zelle and Cash app Account +12678357205 --- One tap mobile +16469313860,,85223399521#,,,,*818511# US +16694449171,,85223399521#,,,,*818511# US --- Dial by your location • +1 646 931 3860 US • +1 669 444 9171 US • +1 689 278 1000 US • +1 719 359 4580 US • +1 720 707 2699 US (Denver) • +1 253 205 0468 US • +1 253 215 8782 US (Tacoma) • +1 301 715 8592 US (Washington DC) • +1 305 224 1968 US • +1 309 205 3325 US • +1 312 626 6799 US (Chicago) • +1 346 248 7799 US (Houston) • +1 360 209 5623 US • +1 386 347 5053 US • +1 507 473 4847 US • +1 564 217 2000 US • +1 646 558 8656 US (New York) Meeting ID: 852 2339 9521 Passcode: 818511 Find your local number: https://us06web.zoom.us/u/kbmzPATNQh
19 33711Loading...
22
ኢትዮ 251 ሚዲያ!! https://gofund.me/a2d99937
17 6455Loading...
23
Contact us : https://t.me/Ethio251MediaInfo
25 6315Loading...
24
ኢትዮ 251 ሚዲያ!! https://gofund.me/a2d99937
9 9324Loading...
25
ኢትዮ 251 ሚዲያ!! https://gofund.me/a2d99937
8 1716Loading...
26
https://rumble.com/v4yqzk2-251-.html 251 እና አዲስ ድምጽ አሁን በቀጥታ
27 8923Loading...
27
በ‹‹ኮሬ ነጌኛ›› ገዳይ ቡድን የሚቆም የአማራ ሕልውና ትግል የለም!! (ጋዜጠኞችን ከማሳደድ ወደመግደል ሙከራ የተሻገረውን የብልጽግና አገዛዝ በተመለከተ ከኢትዮ 251 ሚዲያ ኤዲቶሪያል የተሰጠ መግለጫ) https://t.me/ethio251media
38 94623Loading...
28
ዐቢይ አሕመድ የሚመራው ፋሽስታዊ አገዛዝ ከ46 ጊዜ በላይ ዩቲዩብ አካውንታችንን ከማዘጋቱም በላይ በምንኖርበት የስደት ዓለም አካላዊ ጥቃት ለማድረስ ኮሬ ነጌኛ ገዳይ ቡድኑን ያሰማራብን፡-   ★ የአማራ የህልውና ተጋድሎ ‹‹ቅይጥ ውጊያ - Hybrid Warfare›› ስልት እንዲከተል በሚዲያው ግንባር ቀዳሚ ተሰላፊ በመሆናችን፤ ★ በአራቱም የአማራ ግዛቶች መሬት ላይ ያለውን የፋኖን ተጋድሎ የጦር ዘጋቢ አሰማርተን ዕለታዊ የግንባር መረጃዎችን ወደሕዝብ በማድረሳችን፤ ★ የዐቢይ አሕመድ የግል ዙፋን ጠባቂ የሆነው ሰራዊት የሚፈጽማቸውን የጦር ወንጀሎች እና የግል ጀኔራሎቹን ልቅ ዘረፋና ማህበራዊ ብልግና ያለምህረት በማጋለጣችን፤ ★ የአማራ መዳኛ ፋኖነት ብቻ መሆኑን አቋም ይዘን በመስራታችን ነው፡ በአጠቃላይ አማራ ጠላቱን ለይቶ፡- በጠላት ቁመና እና የጥቃት እሳቤ ልክ ለሕዝባዊ ንቃት መነሻ የሚሆኑ የሚዲያ ፕሮግራሞች በትኩረትና በጥልቀት በመሰራታችን ባህር አቋርጦ አካላዊ ጥቃት የሚፈጽም ገዳይ ቡድን ልኮብናል፡፡ ስለሆነም የኢትዮ 251 ሚዲያ ኤዲቶሪያል ቡድን የሚከተሉትን እውነታዎች ማሳወቅ ይወዳል፡- 1) በምንኖርበት የስደት ዓለም አካላዊ ጥቃት የሚፈጽም ‹ኮሬ ነጌኛ› ገዳይ ቡድን እንዳሰማራብን መረጃዎች ደርሰውናል፤ ይህንንም ከክትትል ጫናዎች መረዳት ችለናል፡፡     2) የዜጎቹን ጥቅም የማስጠበቅ ተልዕኮ የተሰጠው የኢትዮጵያ ኢምባሲ፣ በሙያችን የሕዝባችን ድምጽ በመሆናችን ምክንያት እንድንገደል የክትትል መረጃ የሚሰጥ የኮሬ ነጌኛ ተቀባይና ስምሪት ሰጭ ሆኗል፤   3) ኡጋንዳ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል በዋና ወታደራዊ አታሼ ሜጀር ጀኔራል ኩምሳ ሻንቆ በኩል የክትትል ቡድን ተመድቦብን በነጻነት መንቀሳቀስ የማንችልበት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡     4) ይህ በዓለማቀፍ ሕጎችም ሆነ መርሆዎችና የሞራል ብያኔዎች የማይገዛ ፋሽስታዊ አገዛዝ የፖለቲካ ስደተኞች የሆን በሙያችን የሕዝባችን ድምጽ በመሆን የምንሰራ ጋዜጠኞችን ለማጥቃት ገዳይ ቡድን ማሰማራቱ፣ ይህንንም ከመረጃና ከክትትል ሁኔታዎች በማረጋገጣችን ለመላ የአማራ ሕዝብ፣ ለመላው የአማራ ፋኖ፤ የአማራ ትግል ደጋፊዎችና ለዓለማቀፉ ማኀበረሰብ በተለይም በሰብዓዊ መብቶችና በጋዜጠኞች ጉዳይ ላይ ለሚሰሩ ድርጅቶች በይፋ ማሳወቅ እንደወዳለን፡፡ በርግጥ ኢትዮ 251 ሚዲያ የአማራ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት የሆነውን የፋሽስቱን አገዛዝ በማሽመድመድ ረገድ በኩራት የሚጠቀስ ድርሻ ስላለን ደስተኞች ነን፡፡ ነገር ግን አፈናና ግድያን የፖለቲካ ግብ ማስፈጸሚያ ያደረገው ይህ ዘረኛ ቡድን በምንኖርበት የስደት ዓለም ያሰማራብንን ገዳይ ቡድን በሚዲያ ስራችን ላይ ጊዜያዊ እክል ፈጥሯል፡፡ በመሆኑም ያሉብንን የደህንነት ስጋቶች በመጠኑም ቢሆን እስከምናቃልል ድረስ ላልተወሰነ ጊዜ ከሚዲያ ስራችን የምንለይ መሆኑን ስንገልጽ በከፍተኛ ቁጭት ነው፡፡ ከምንም በላይ በዚህ ወሳኝ የትግል ምዕራፍ ወቅት በማይመቸው የስደት ዓለም የደህንነት ስጋት ያጋጠመን መሆኑ፣ ይህን ለማስተካከል በምናደርገው ጥረት ለቀናትም ቢሆን ከትግል ሜዳው መራቃችን አሳዝኖናል፡፡ በሁኔታዎች ሳንሸበር ደህንነታችንን መጠበቁ ለትግሉ የሚጠቅም በመሆኑ ማድረግ የሚገባንን ጥንቃቄ ስናደርግ በሚዲያ ትግላችን ውስጥ የሰማዕታት አደራ እንዳለ በማመን ነው፡፡ በትግላችን ውስጥ የፋኖዎችችን ተጋድሎና ጀብዱ ለታሪክ ቀርጾ የማሰቀመጥ ኃላፊነት አለብን፤ በሚዲያ ትግላችን ውስጥ በፋሽስቱ ዐቢይ አሕመድ ሰራዊት የሚፈጸሙ የጦር ወንጀሎችን ከዚህም በላይ የማጋለጥና ለሕዝባችን ድምጽ የመሆን ግዘፍ የሚነሳ አደራ አለብን፡፡ በትግላችን ውስጥ የአማራ ሕዝብ ሕልውና በዘላቂነት የሚከበረብበት የአገር ባለቤትነቱን የሚያረጋግጥበትን አዲስ ሥርዓት ለመፍጠር አማራዊ የፖለቲካ ማኀበረሰብ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት የማንቃት ሚናችንን በተጠናከረ መልኩ መወጣት ስላለብን አገዛዙ ባህር አቋርጦ ከላከው ገዳይ ቡድን ራሳችንን መጠበቅ ይኖርብናል፡፡   በመጨረም የምንኖርበትን አገር ሕግና ሥርዓት አክብረን የምንኖር የፖለቲካ ስደተኞች ነን፡፡ ሆኖም ግን ከጋዜጠኝነት ሙያ ተግባራችን ጋር በተያያዘ ያሉብን የደህንነት ስጋቶች በተመለከተ ለሚመለከተው አካል በማሳወቅ ያለንበትን ሁኔታ ለማስረዳት በምናደርገው ጥረት የሙያ አጋርነታችሁ አይለየን ስንል ጥሪ እናቀርባለን፡፡   ግላባጭ፡- • በአራቱም የአማራ ጠቅላይ ግዛቶች ለምትገኙ የፋኖ አደረጃጀቶች፤ • ለአማራ ማህበራት በሙሉ፤ • ለዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችና ተቋማት፤ https://t.me/ethio251media  
23 96213Loading...
29
በ‹‹ኮሬ ነጌኛ›› ገዳይ ቡድን የሚቆም የአማራ ሕልውና ትግል የለም!! (ጋዜጠኞችን ከማሳደድ ወደመግደል ሙከራ የተሻገረውን የብልጽግና አገዛዝ በተመለከተ ከኢትዮ 251 ሚዲያ ኤዲቶሪያል የተሰጠ መግለጫ) ኢትዮ 251 ሚዲያ ከተቋቋመበት ጥቅምት/2013 ጀምሮ በትግል ሚዲያው ላይ በዋናነት ያነገባቸው ዓላማዎች የአማራ ሕዝብን የግማሽ ክፍለ ዘመን የጥቃት ተጋላጭነት ሁኔታዎች በመለየት አማራዊ የፖለቲካ ማኀበረሰብ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ጉልህ ድርሻ ለመወጣት በማለም ነው፡፡ በዚህ ረገድ የአማራ ሕዝብ የሕልውና አደጋዎችን በመለየት፣ ሕዝባችንንለሕልውና አደጋ እንዲጋለጥ ያደረጉ አለማቀፋዊና ቀጠናዊ ሁነቶችን ለይቶ የመውጫ መንገዶችን በማመለካት በልዩ ትኩረት ሰርተናል፡፡ የአማራ ሕዝብ የጀመረው የህልውና ጦርነት፣ የአማራን ሕዝብ እንደሕዝብ ወደፊት የማሻገር አልያም እንደሕዝብ የመጥፋት ወሳኝ ታሪካዊ ምዕራፍ መሆኑን የምናምን በመሆኑ ኢትዮ 251 ሚዲያ በስደት ዓለም በማይመች ሁኔታ የሚዲያ ትግሉን አስቀጥለናል፡፡   ሚዲያችን ዕለታዊ መረጃ፣ ዜና ትንታኔ፣ የፖለቲካ አጀንዳዎችን ከማቅረብ ባሻገር የግንባር መረጃዎችን በተንቀሳቃሽ ምስል በማድረስ በሁሉም የአማራ ግዛቶች ላለው የነጻነት ትግል እኩል ሽፋን እንሰጣለን፡፡ ለየትኛውም አውራጃዊና ጠባብ ቡድናዊ አካል ፍላጎት ተገዥ አይደለም፡፡ ወገንተኝነታችንም ‹ለአማራ ሕዝብ የትግል ኮዝ› ብቻ ነው፡፡ በሚዲያው ግንባር የአማራ ሕዝብ ድምጽ ከመሆን ባሻገር በትርክት ጦርነቱ በጠላት ላይ ብልጫ ለመውሰድ አልመን ስትራቴጂካሊ ሰርተናል፡፡ በዚህም ሚዲያችን በአገዛዙ የሚዲያ አፈና ቀዳሚ ዒላማ ውስጥ ገብቶ ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ 46 ጊዜ የሚዲያችን የዩቲዩብ አካውንት እንዲዘጋ ተደርጓል፡፡ በዚህ የሚዲያ አፈና December 06 ሦስቱ የኢትዮ 251 ሚዲያ ቻናሎች በአፋኙ የዐቢይ አሕመድ አገዛዝ ከዩቲዩብ እንዲወርዱ ተደርጎብናል። በሦስቱም ቻናሎቻችን ከግማሽ ሚሊየን በላይ ቤተሰቦቻችንን (Subscribers) አጥተናል፡፡ ከ18 በላይ ሰራተኞችን ያቀፈው ኢትዮ 251 ሚዲያ በአገዛዙ የማያቋርጥ የሚዲያ አፈና ሳንበገር የሚዲያ ግንባሩን በጽናት በመፋለም ላይ ብንቆይም ከሚዲያ አፈና ከፍ ያለ የደህንነት ስጋት አጋጥሞናል፡፡ ዓለማቀፉ ሚዲያ ሮይተርስ ከሁለት ወራት በፊት በሰራው የምርመራ ዘገባ በኦሮሞ ክልል በክልላዊ መንግሥቱ የተቋቋመና የክልሉ ከፍተኛ ባለሥልጣናት የሚገኙበት ምስጢራዊ ኮሚቴ፣ የዘፈቀደ ግድያ እና ሕገ ወጥ እስር እንደሚፈጸም ማጋለጡ ይታወሳል፡፡ “ኮሬ ነጌኛ” የተሰኘው ገዳይ ቡድን ዋነኛ ዓላማው የኦሮሞ ኢምፓየር የመገንባት ህልም ያለውን የዐቢይ አሕመድ ሥርዓት ከአደጋ መጠበቅ ሲሆን፤ ይህ ገዳይ ቡድን አሁን ላይ ኔትወርኩን በማስፋት የግድያ መረቡን አማራ ክልልና በውጭ አገር የሚገኙ የሥርዓቱ ተቃዋሚ የሆኑ በዋናነት የአማራ ተወላጅ የሆኑ ዲያስፖራ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች፣ የማኀበረሰብ አንቂዎች፣… ላይ አድርጓል፡፡
23 8543Loading...
30
ሰበር ዜና! ነበልባሉን የአማራ ፋኖ ከበባ አድርጎ ጥቃት ለመፈፀም ያቀደው የአብይ አህመድ ወታደር እንደእባብ ተቀጥቅጦ ተመልሰ። የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከደብረብርሀን 13 ኪ.ሜ ርቀት ላይበእምዬ ምኒልክ ቀዬ በአንኮበር መስመር ልዩ ቦታው ዲቡት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኙ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ጀግኖች ላይ የህልም እንጀራ ለመብላት ከአንኮበር እና ከደብረብርሀን ከተማ ተሰባስቦ ያለውን ሁሉ ሜካናይዝድ የጦር መሳሪያ በመያዝ ጥቃት ለመፈፀም እሳቱን የሸዋ ምድር የረገጠው የብርሀኑ ጁላ ፀረ አማራ ፍዝ መንጋ ቡድን በጀግናው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በተለያዩ የብርጌድ ሻለቆች በደረሰበት መብረቃዊ የመልሶ ማጥቃት ምት አስከሬኑን ሳይሰበስብ እግሬን በሰበረኝ እያለ ወደ መጣበት ፈርጥጧል። ግንቦት 21/2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 9:00 ጀምሮ ጥቃት እንዲፈፀምበት በሸዋ ባንዳዎች ሴራ የተሸረበት የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ለልዩ ኦፕሬሽን የተዘጋጁ የተለያየ የብርጌድ ሻለቆች በየአቅጣጫው ዲሽቃና ዙ-23 ተሸክሞ በሁለት አቅጣጫ የመጣውን የአብይ አህመድ አሽከር ባደረጉት አስደማሚ እና ተወርዋሪ የማጥቃት ኦፕሬሽን ፀረ አማራው የአገዛዙ ወንበር ጠባቂ የጠላት ሀይል ጥቁር አስፓልቱን ተከትሎ ወደ ደብረብርሃን ከተማ ፈርጥጦ የተመለሰ ሲሆን ሀቅን ከህዝባቸው፣ ጀግንነትን ከአባታቸው የወረሱት የአማራ ፋኖ የሸዋ አናብስቶችም ታላቅ ጀብዱ በመጎናፀፍ የጠላትን ሀይል እግር በእግር እየተከተሉ ወደ ደብረብርሃን እየገሰገሱ ይገኛሉ። ድል ለአማራ ፋኖ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ https://t.me/ethio251media
29 65713Loading...
31
ቀን 21/9/2016 ዓ.ም ከ: አማራ ፋኖ በጎንደር የተሰጠ መግለጫ፤ ጉዳዩ: የምህረት አዋጁ ለተጨማሪ 15 ቀናት መራዘሙን ስለማሳወቅ፤ ለ: የጸጥታ አካላትና የታችኛው መዋቅር አካላት፦ ü አድማ ብተና ü ሚሊሻ ü ህዝባዊ ፖሊስ (አማራ ፖሊስ) ü መከላከያ ሰራዊት ü ፌዴራል ፖሊስ ü መረጃና ደህንነት አካላት ü ለታችኛው የአገዛዙ መዋቅር አካላት በሙሉ፤ የአማራ ፋኖ በጎንደር ለጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት ያወጣው የምህረት አዋጅ ከግንቦት 6 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም የቆየ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የምህረት አዋጁ ጠቀሜታ ላቀ ያለ ሆኖ በመገኘቱ ሳቢያ ለተጨማሪ 15 ቀናት ማለትም ከዛሬ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲራዘም ተወስኗል፡፡ ከዚህ ቀደም እንደሚታወቀው የአድማ ብተና፣ ሚሊሻ፣ ህዝባዊ ፖሊስ (አማራ ፖሊስ)፣ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ መረጃና ደህንነት አባላት እንዲሁም የታችኛው መዋቅር የአገዛዙ አካላት በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ፣ ቤት ንብረት እያወደመ፣ እንስሳትን እየገደለና የአማራን ህዝብ በቃላት ሊነገር የማይችል ሰቆቃ ውስጥ የጣለው የብልጽግና ሰው በላ አረመኔ አገዛዝ መሳሪያ ሆናችሁ ስታገለግሉ ቆይታችኋል፤ በገዛ ህዝባችሁ ላይም መአት አውርዳችኋል፡፡ እናንተ የምታገለግሉት ክፉና ጨካኝ አገዛዝ ጸረ አማራ እና ጸረ ኢትዮጵያ ከመሆን አልፎ እንስሳትን የሚረሽን፣ ሰብል የሚያቃጥልና የሚያበላሽ፣ እና ቤት ንብረት የሚያወድም፤ ህጻናት ሴቶችን እና እናቶችን ሚደፍር፤ የስድስት አመት ወንድ ህጻን ሳይቀር የሚደፍር አውሬ ስርአት አገልጋዮች ሆናችሁ መቆየታችሁን በዋላችሁባቸው አውደውጊያዎችም ሆነ ውጊያ ባልተደረገባቸው ሰላማዊ መንደሮች በአይናችሁ በብረቱ ተመልክታችኋል፡፡ የኦሮሙማ አፓርታይድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈጸመ ያለው ወንጀል ሰማይ ብራና፣ ባህር ቀለም ቢሆን እንኳ ተጽፎ የማያልቅ መሆኑ መቸም ከማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ የአማራ ህዝብ ተፈጥሮ የሰጠቸውን የመኖር መብት እንደ ወንጀል ቆጥሮ የአማራን ህዝብ ዘር የማጥፋት ወንጀል (Amhara Genocide) የሚፈጽም እና ህዝባችንን ለስደት፣ ለጉስቁልናና ለመጠነ ሰፊ ውድመት የዳረገውን ይህንን አውሬ አገዛዝ ያገለገለ በሙሉ የታሪክ እዳ፣ የሞራል ተጠያቂነት፣ የህሊና ክስ፣ እና የዳኝነት ፍርድ አለበት፡፡ የዚህ ጥቁር ታሪክ ተሳታፊ የሆነ በሙሉ ለማንም የማይገዛውን ኩሩ እና መንፈሰ ጠንካራ የአማራ ህዝብ እሴት የካደ እና ባርነትን ወዶና ፈቅዶ የተሸከመ አሳፋሪና ክብሩን በምስር ወጥ የለወጠ ከሀዲ በመሆኑ የትውልድ አተላ ተብሎ ይቆጠራል፡፡ ይሁንና የአማራ ፋኖ በጎንደር እነዚህ የጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት የአገዛዙ ታዛዦች ወይም ትእዛዝ ፈጻሚዎች መሆናቸውን ይገነዘባል፡፡ ይህንንም በመረዳት ዛሬ ለአድማ ብተና፣ ሚሊሻ፣ ህዝባዊ ፖሊስ (አማራ ፖሊስ)፣ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ መረጃና ደህንነት አባላት እንዲሁም የታችኛው መዋቅር የአገዛዙ አካላት ከአሁን በፊት ከግንቦት 6 ቀን እስከ ግንቦት 21 ቀን ለ15 ቀናት እንዲቆይ ሆኖ የጸደቀው የምህረት አዋጅ ለተጨማሪ 15 ቀናት፤ ከግንቦት 22 እስከ ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲራዘም ተወስኗል፡፡ የምህረት አዋጁም የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ይዟል፦ 1) የአማራ ፋኖ በጎንደርን ለመቀላቀል እና ይሄንን ሰው በላ አገዛዝ ለማስወገድ የሚደረገውን ትግል መቀላቀል ለሚፈልጉ የጸጥታ አባላት እና የታችኛው መዋቅር አካላት ሙሉ ምህረት ማድረጉን ያሳውቃል፡፡ ወደ አማራ ፋኖ በጎንደር የሚገቡ የጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት ትጥቃቸውና ደህንነታቸው ተጠብቆላቸው፤ ምንም አይነት ጥያቄ ሳይቀርብባቸው፣ አስፈላጊው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷቸው ትግሉን እንደሚቀላቀሉ ሙሉ ማስተማመኛ እንደምንሰጥ እናረጋግጣለን፡፡ 2) ወደየቤተሰባቸው መሄድ ለሚፈልጉ የጸጥታ አካላት እና የታችኛው መዋቅር አካላት የአማራ ፋኖ በጎንደር ሙሉ ጥበቃ፣ የትራንስፖርት ገንዘብና አልባሳትን የሚያቀርብላቸው ሲሆን በሰላም ወደቤተሰባቸው እንዲቀላቀሉ ለማስቻል መዋቅራዊ አሰራሩን ሙሉ በሙሉ የሚጠቀም መሆኑን ያሳውቃል፡፡ ይህንን የምህረት አዋጅ ያለምንም እንከን ለማከናወንም የአማራ ህዝብ፤ የአማራ ፋኖ በጎንደር የሰጠውን ትእዛዝ በመፈጸም ለምህረት አዋጁ ተጠቃሚ የጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት ቀና ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ በመሆኑም የአማራ ፋኖ በጎንደር ለአድማ ብተና፣ ሚሊሻ፣ ህዝባዊ ፖሊስ (አማራ ፖሊስ)፣ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ መረጃና ደህንነት አባላት እንዲሁም የታችኛው መዋቅር የአገዛዙ አካላት ይሄንን የምህረት አዋጅ እድል በአስቸኳይ እንዲጠቀሙ ሲል ጥሪውን ያቀርባል፡፡ የተሰጠው ቀነገደብ ካለቀ በኋላ እድሉን ሳትጠቀሙበት ብትቀሩ ግን ለሚወሰድባችሁ እርምጃ ሀላፊነቱን ራሳችሁ የምትወስዱ ይሆናል፡፡ ይህንን የምህረት አዋጅ እንዲያስፈጽሙ ጥብቅ ትእዛዝ የተሰጣቸው የአማራ ፋኖ በጎንደር ክፍለጦሮች እና ብርጌዶች የሚከተሉት ናቸው፤ 1) ጉና ክፍለጦር 2) ራስ ደጀን ክፍለጦር 3) ዘርዓይ ክፍለጦር 4) አድዋ ክፍለጦር 5) ገብርዬ ክፍለጦር 6) ሜ/ጄ ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦር 7) አጼዎቹ ክፍለጦር 8) ቴዎድሮስ ክፍለጦር 9) ተከዜ ክፍለጦር 10) ጥቁር አንበሳ ብርጌድ 11) አስቻለው ደሴ ብርጌድ 12) ነበልባሉ ብርጌድ 13) ድልበር ብርጌድ 14) ቻላቸው እንየው ብርጌድ 15) ጫንድባ ብርጌድ 16) ወንድማማቾች ብርጌድ 17) ተከዜ ተፋሰስ ናደው ብርጌድ ላለፉት 15 ቀናት የወጣውን የምህረት አዋጅ በመጠቀም በሽህዎች የሚቆጠሩ የጸጥታ አካላትና የታችኛው መዋቅር አካላት እጃቸውን ሰጥተዋል፡፡ አረመኔውን አገዛዝ መታገል የፈለጉት፤ በተለይም ሚሊሻ እና አድማ በታኝ አባላት በገፍ ወደ ፋኖ ሰራዊት ተጠቃለው አስፈላጊው ስልጠና እየተሰጣቸው ይገኛል፡፡ ወደየቤተሰቦቻቸው መሄድ የፈለጉትም እድሉ ተመቻችቶላቸው በሰላም እንዲሄዱ ተደርገዋል፡፡ አሁንም የቀራችሁት የጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት በእነዚህ 15 ቀናት ውስጥ የምህረት አዋጁን እንድትጠቀሙ ሲል የአማራ ፋኖ በጎንደር ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ የምህረት አዋጁ ከተራዘመበት ግንቦት 22 እስከ ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡ የአማራ ፋኖ በጎንደር ይህ የምህረት አዋጅ የመጨረሻ የምህረት አዋጅ መሆኑን በጥብቅ ያሳስባል፡፡ ድል ለፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ! አርበኛ ባዬ ቀናው፤ የአማራ ፋኖ በጎንደር ሰብሳቢ https://t.me/ethio251media
13 4902Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
መረጃ ሸዋ 1. ግሼ ራቤል ጀበሬ ሜዳ፣  ውሃ ነፈስ እና የአምሳ በር የሚባሉ ቦታዎች በተደረገ ውጊያ 6 ጠላት ባንዳ ሚሊሻ ተማርኳል ቁጥራቸው ያልታወቀ የአገዛዙ ሰራዊት ተደምስሰዋል ። 2. አንፆኪያና ገምዛ ወረዳ መኮይ ከተማ አሰለሌ/ ቀለበት ወንበር የተባለ ቀበሌ ላይ በተጣለ ደፈጣ  19 የጠላት ክላሽንኮቭ ተማርኳል ፤ 10 ጠላት ሰራዊት በህይወት ተማርኳል ከተማረኩት ውስጥ 3ቱ የአገዛዙ ሰራዊት ለማምለጥ ባደረጉት ሙከራ ተደምስሰዋል ፤ በከተማ ኦፕሬሽን 3 ባንዳ ሚሊሻም ተደምስሷል ። 3. መሀል ሜዳ :ወጀድ :ሞላሌ መግቢያ:መስኖ በተባሉ አካባቢወች በተደረገ ውጊያ የጠላት ሠራዊት 1 አንቡላንስ እና 2 አይሱዙ  ቁስለኛ እና ሙቱን ሰብስቦ እግሬ አውጭኝ ብሎ መፈርጠጡና መመታቱም ተገልጿል ። ሰኔ 10/2016
Mostrar todo...
👍 140 19🔥 2
Mostrar todo...

👍 64 31🔥 10
Photo unavailableShow in Telegram
በአገዛዙ የግፍ ማጎሪያ ቤት ለረዥም ጊዜ ታስረው የከረሙት ጋዜጠኛ በላይ ማናዬና ጋዜጠኛ ቴወድሮስ ዘርፉ ከእስር ተፈተዋል። https://t.me/ethio251media
Mostrar todo...
👏 106👍 48 31
Photo unavailableShow in Telegram
ከአገዛዙ የግፍ ማጎሪያ ቤት ለረዥም ጊዜ ታስረው የከረሙት ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ፣ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረውና ጋዜጠኛ ቴወድሮስ ዘርፉ ከእስር ተፈተዋል።
Mostrar todo...
ለኢትዮ 251 ሚዲያ ቤተሰቦች፦ አዳዲስ መረጃዎችንና ጥቆማዎችን ለኢትዮ 251 ሚዲያ በቀጣዩ አድራሻ ያድረሱን። @Ethio251MediaInfo ኢትዮ 251 ሚዲያ!
Mostrar todo...
74👍 20
Mostrar todo...
የብልጽግና ውድቀት የፈጠራቸው አገራዊ ድቀቶች | ኢትዮ 251 አጀንዳ፤ ሰኞ ሰኔ 10/2016 | Ethio 251 Media

👍 119🔥 14🥰 6👎 5
Photo unavailableShow in Telegram
ፋሽስቱ ዐቢይ አሕመድ ወደሥልጣን ከመጣ ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያ በታሪኳ አያታቸው የማታውቀው የማኀበረ-ኢኮኖሚ ቀውሶችን አስተናግዳለች፡፡  የሁሉም ቀውሶች መሰረታዊ መነሻ የብልጽግና አገዛዝ ፖለቲካዊ ውድቀት መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ወደባሰ አዘቅት የገባባቸው ሁነቶች በመሰረታዊነት ከዐቢይ አሕመድ አቅመ ቢስነትና የአዕምሮ በሽታ የሚመነጩ ሆነው ይታያሉ፡፡ ብልጭልጭ ወዳጁ ዐቢይ አሕመድ ከፍተኛ የሆነ የአዕምሮ መታወክ፣ በግልጽ ቋንቋ የአዕምሮ እብደት ተጠቂ የሆነ ግለሰብ ስለመሆኑ ታላላቅ ጸሐፍት፣ የሥነ-አዕምሮ ልሂቃን ከሰውየው የግል ባህሪያት ተነስተው ይገልጻሉ፡፡ የዐቢይ አሕመድ የአዕምሮ ህመም በሳይካትሪስቶች ብያኔ ደረጃ ‹Obsessive Compulsive Disorder (OCD)› የሚባለው የህመም ዓይነት ነው፡፡ በዚህ ሰው የቀውስ መንገድ ኢትዮጵያ ውድቀቷ ከፍቷል። በዛሬዋ ኢትዮጵያ ሊደበቅ የማይችለው እውነታ፦ ቤተሰቡን ማስተዳደር ያቃተው የዩኒቨርሲቲ መምህር፣ ተማሪዎችን መመገብ ያልቻሉ ዩኒቨርስቲዎች፣ ምሳ ሰዓቱን በቤተእምነት የሚያሳልፍ (ምሳውን በጸሎት አስቦ የሚውል) ኑሮ ሚራክል የሆነበት ሲቪል ሰርቫንት ተፈጥሯል፤ ሰራተኛውን መክፈል ያልቻለ የመንግስት ተቋም፣ ዕዳ መክፈል ያልቻለ ተበዳሪ እና ነግዶ ማትረፍ የተሳነው ነጋዴ ምድሪቱን ሞልቷታል። የከተማ ረሃብ በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ ነው። ከ1977 ወዲህ ዜጎች በረሃብ ሲሞቱ እየታየ ነው። በነገው የኢትዮ 251 አጀንዳ ፕሮግራማችን፦ 'የብልጽግና ውድቀት የፈጠራቸው አገራዊ ድቀቶች' በሚል ርዕስ ሰፊ ትንተና ይዘንላችሁ እንቀርባለን። በዩቲዩብ፣ ረምብልና የመረጃ ቲቪ አማራጮች ያገኙናል። ኢትዮ 251 ሚዲያ የነጻነት አንደበት!!
Mostrar todo...
👍 198 27😢 11🔥 6😁 2
የአማራ ፋኖ በወሎ በተለያዩ ግንባሮች የ1445ኛውን የአረፋ በዓል ከሕዝበ ሙስሊሙ ጋር ሲያከብር!
Mostrar todo...
IMG_0237.MOV6.45 MB
IMG_0238.MOV34.93 MB
156👍 75🥰 4👏 3🤬 1
08:04
Video unavailableShow in Telegram
IMG_0233.MOV95.94 MB
👍 71 27🤬 1
ሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አውራጃ ሬማ ከተማ የሚገኙ ሙስሊም ማህበረሰባችን በዛሬው ዕለት ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ለተከበረው  ኢድ አል - አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሑ። በበዓሉ ላይ የተገኙት የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ  አፄ ዳዊት ክፍለ ጦር   የቀስተ ንህብ ብርጌድ ፋኖ አመራሮች ለመላው ሙስሊም ህዝባችን የእንኳን አደረሳች መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ችግር በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ እንዲውል ላደረጉ ለከተማችን ነዋሪዎች እና የፋኖ አባላት በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የብርጌዱ አመራሮች እንደተናገሩት "የዘንድሮውን በዓል ለየት የሚያደርገው፣ "በዓሉ የሚከበረው ከምንግዜውም በላይ ልጆቻችሁ በከፈሉት መስዋዕትነት የነፃነት ብርሀን ጮራ በምናይበት ዋዜማ ላይ መገኘታችን ነው" ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።                    ኢድ ሙባረክ!!!
Mostrar todo...
👍 153 39🤬 1