es
Feedback
Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

Ir al canal en Telegram

እኔ ለራሴ የሚፈልገውን ለሁሉም እፈልጋለሁ።✔️ አዎንታዊ ትውልድን ማፍራት፦ +251987234366 ቤቴሰብ መሆን ይችላሉ🙏

Mostrar más
9 709
Suscriptores
-1124 horas
-367 días
-630 días
Archivo de publicaciones
ምን ይላል መሠል ቅዱስ ቃል ላይ በመዝ 91፥2፦ ላይ እግዚአብሔርን፦ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ። አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው በእርሱም እታመናለሁ። ይላል እስቲ በዚህ አለም ላይ በእውነቴ ነው የሚልህ ከእግዚአብሔር ውጪ መተማመኛ ያደረጉት ሰዎች ወድቀዋሉ ከስረዋሉ አይደለም እንዴ ቤተሰቦቼ? በእርግጠኛነት። ስለዚህ መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው። የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፣ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ አጥፋው ይላል። ኧራ እመንና ኑር በዚህ ቃል። ደስታ የሞላበት ውሎ ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

እመነኝ ሕይወት ከፈጣሪሕ በታች በዚህ ምድር ላይ ያንተ ብቻ ናት። አዎ እንደማንኛውም ሰው ከሆነ ቤሀሰብ ውስጥ ተግተን ይሆናል። ያንተን ሕይወት በጊዜዊ ኃላፊነትን ተቀብለው ራሳቸው በፈለጉት መንገድ መርተውት ይሆናል። ቢሆንም ሕይወትህ የእነርሱ አይደለም። ሕይወትህ ያንተና የፈጣሪይ ብቻ ነው። አለቀ። በደሃ ቤተሰብ ውስጥ መወለድ፣ ማን ያውቃል በሀብታም ቤተሰብም ተወለደ ልሆን ይችላል።ቢሆንም ግን አሁን ሕይወትንና የሕይወት ውጤትን መቀየር ትችላለህ። ሰላማዊ የለውጥ ምሽትን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

Repost from N/a
🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹 በመዝሙሮቹ የተባረካቹበትን እና የምትወዱትን/ዷትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ

የሆነው ፈተና በሕይወት ላይ ስመጣ መጀመሪያ ጊዜ ስሆን ትፈራለህ።ደንግጠህ ከጀመረክበት ጉዞዐወደ ኋላ ትመለሳለህ። ነገር ግን ፈተናውም ጥያቄዎም በተመሳሳይ መልክ ሲሆን ጊዜ በፈተናው ላይ ወይም በችግሩ ላይ ትባንና ወዲያውኑ ችግሩን ወደ ጎን ብለህ ራሰህ ወደ መረጥከው ቦታ ጉዞ ታደረጋለህ። መልካም ከስዓት በኋላ ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

Repost from N/a
🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹 በመዝሙሮቹ የተባረካቹበትን እና የምትወዱትን/ዷትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ

Repost from N/a
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔 👇👇👇👇👇
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔 👇👇👇👇👇

ያመመው ሰው መፍትሄው ምንድ ነው?ግልጽ የሆነ ነገር ነው ወደ ሀክሙ ዘንድ ሄዶ መመርመር ከዛ መታከም ታከምክ ማለት የህመሙ መድሐኒት ተገኘ ሰዎዬው ከበሽታ የመዳን Probability ከመቶ ስሰላ98% ይደረሳል። የተሰጠውን ስጠቀም ደግሞ የቀረው 2%ቱ ይጠፋል። ከዛ ሰውዬው ደህና ይሆናል። አየህ? ስለዚህ አንተም ሀኪሙ መርምሮ ያለወቀ ህመም አለ። ያንን ህመም መፍትሄ አጥተህ ይህኔ ዝም ብለሃል አይደለ? በየትኛውም ሕወይት ዘረፍ ላይ ላጋጠመ ህመም እኛ በእርግጠኝነት ነው የሚልህ አለ። ስለዚህ ካንተ የሚጠብቅህ መደወል በውስጥ መሥመር ልታናግረኝ ትችላለህ። +251987234366 መልካም ረፋድን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

Repost from N/a
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi

የአዕምሮ ድራማ የተረዳ ሰው መቼም ቢሆን ራሱን ነፃ ልያደረግ ይችላል። አዕምሮ አንዴ ፊልም እይ ይላል፣ አይ እሱን ተውና ቴሌግራም ገብተህ ስፖርታዊ መረጃ እይ ይላል፣ አይ በዚህም ደህና ነገር ስለለ ፌስቡክ ግባ ይላል ትገባለ ቆንጆ ሴቶችን አይተህ ፎቶዎችን ላይክ ታደረጋለ ከዛ እች ያንተ ብትሆን ያስብላል አሁንም ጩኸቱ የቀጠለ ነው። እንዲ እያለ እንዲህ እያለ ትናንትም እንዲዚህ ነበር ዛሬም እንደዚህ የትናንትነው ውሎ። ምንም መልክን ያልቀየር ራሱን እየደጋገመክ ነው እስካሁን የዋለከው። ይህ እንግዲ ውሎ ሳይሆን እበድት ይባላል። ስለዚህ ከዚህ አዙሪት ለመወጣት በእርግጠኝነት መውጣት ከፈለክ በዚህ መሥመር አናግረኝ፦ 0987234366

የአዕምሮ ድራማ የተረዳ ሰው መቼም ቢሆን ራሱን ነፃ ልያደረግ ይችላል። አዕምሮ አንዴ ፊልም እይ ይላል፣ አይ እሱን ተውና ቴሌግራም ገብተህ ስፖርታዊ መረጃ እይ ይላል፣ አይ በዚህም ደህና ነገር ስለለ ፌስቡክ ግባ ይላል ትገባለ ቆንጆ ሴቶችን አይተህ ፎቶዎችን ላይክ ታደረጋለ ከዛ እች ያንተ ብትሆን ያስብላል አሁንም ጩኸቱ የቀጠለ ነው። እንዲ እያለ እንዲህ እያለ ትናንትም እንዲዚህ ነበር ዛሬም እንደዚህ የትናንትነው ውሎ። ምንም መልክን ያልቀየር ራሱን እየደጋገመክ ነው እስካሁን የዋለከው። ይህ እንግዲ ውሎ ሳይሆን እበድት ይባላል። ስለዚህ ከዚህ አዙሪት ለመወጣት በእርግጠኝነት መውጣት ከፈለክ በዚህ መሥመር አናግረኝ፦

ብዙ ሴቶች ይፈልጋሉ ወንድን ወንድ ደግሞ ሴት ልጅ እንደሚፈልገው አይደለም። ለምን? ሴት ልጅ የምትፈልገው ወንድ የሆንክ ወንድ ሲሆን ወንድ ልጅ ደግሞ የተሰጠውን ክብሩን(ግረሱን) ትቶ እየኖረ ነው። ክብሩ የጣለውን ወንድን የትኛውም ሴት አትፈልግም ስለዚህ አንተ ወንድ ወንድ ሁን የተፈጠረከው በእግዚአብሔር አምሳል ነው። የለወጥ ውሎን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

በእውነት ምኞትክን ስሜታዊ አለም ያውቃል ወይ? ይኸውልህ ብዙ ሺህ ሰው ይመኛል ምኞቱን ግን ወደ ተግባር የሚቀይሩት ጥቅቶች ብቻ ናቸው። ለምን ሆነ? ብትልኝ መለሱ ስሜታዊ አለም የሚያወቀው ውጤት አሁን አንተ እያገኘ ያለ ውጤት ሲሆን አንተ የምትፈልገውን ውጤት የሚያወቅ ደግሞ ንቁ አዕምሮ ነው። ስለዚህ ስሜታዊ አዕምሮና ንቁ አዕምሮ ይታገላሉ ከዛ አሸናፊው የአሁኑን ውጤት መዝግቦ የያዘ ስሜታዊ አለም ይሆናል። ስለዚህ መቀየር ያለበት የትኛው ነው ብትለኝ ነገሮችንና ውጤቶችን በስሜት የሚያወቅ አለም ነው መቀየር ያለበት አለቀ። ካለመንክ ወኖድሜ ውጤትክን እይ! መልካም ውሎ ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

አይጥን የገደለ ዝሆን ጀግና አይባልም። ምን ማለት ይሁን? የስኬት ቀን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

Repost from N/a
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏

የሚያጉጓኝ ነገርን ሳስበው በጣም የሚገርም ነው። አንተም የዚህ አካል ትሆናለህ ብዬ አምናለሁ። ተመሳሳይ መንፈስ ተመሳሳይ ኢነርጂ ይረጫል ወይም ያስተላልፋል። ይህን ለማወቅ ከፈልክ አሁን በዚህ ስዓት እየተጠቀምክ ያለውን የፌስቡክ፣ የቲክቶክ እና YouTube አልጓረዝሞችን ማየት ብቻ ይበቃል። ክርስቶስ ኢሱስ ስናገር በወሬያቸው ታውቃቸዋላችሁ ሳይሆን ያለው በፍሬዎቹ ታውቃላችሁ ብሏዋል። ስለዚህ የአሁኑ ፍሬ እያንዳንዱ የመነጨው ከውስጥ ካለው ፕሮግራም ነው። የስኬት ምሽትን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

ሰማይንና ምድርን የሞላ እግዚአበሔር አንተ በሠራው ሕንጻ ውስጥ ለመኖር እሱ አሻንጉሊት ይመስላል እንዴ? ይህ እንግዲህ ካለማወቅ የመጣ ድንቁር ነው። እግዚአበሔር ራሱ ሰው በሠራው ሕንጻ ውስጥ አልኖረም ብሏዋል። አይኖረም አለቀ። የማወቅ ቀን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

መመሳሰልን አልፈልግም ወይም ያልሆንኩት እንደሆንኩ በማሳየት መኖር አልፈልግም እውነተኛው የእኔ ማንነት ከሌለኝ እሱን እስካገኝ ድርስ እየቀጥላለሁ እጥራለሁ፣አልፋለሁ። ለእኔ ፍጹም የማልወደው የግብዝነት ሕይወት። በእውነትና በግልጽኝነት ሁሌ ለመኖር እተጋለሁ። የመልካም የመሆን አዳሪን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

ብዙ ነገሮችን አላወቅም ጥቅት ነገሮች ገብተውልኛል። ያም ምንድ ነው ካልከኝ የገዛ ስሜትህ ያልነዳውን ነገርን አታከናውንም። እጅ እየጨበጠ ያለው በሙሉ የገዛ ስሜታዊ አለም የገፋው ነው። እስቲ አሁን በእጅ ላይ ያለውን ውጤት ተመልከት ያ የመጣው ከስሜታዊ አለም የመነጨው ነው እሱም ባንተ ውስጥ ነው ያለው እሱን ካልቀየረከው በእርግጠኝነት ከአሁኑ ውጤት ጋር ትቀጥላለህ 100%። ውብ ምሽትን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

የእውነት አሁን ያለኝ የእኔ ከፍታ ሳየው በእርግጠኝነት ይነዝረኛል ይገርመኛል። እንዴ? እኔ ነኝ እንዴ እዚህ ያለውት እያልኩ እገረማለሁ በየትኛውም ስዓት ያንተ መደገፊያ እግዚአብሔር ከሆነ ነገሩ ራሱ እየቀለለ ታገኛዋለ። ይህ የማይለወጥ እውነታ ነው። ውብ ቀን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕመሮና የመንፈስ ስንቅ!

ልዩ! እኔ ደጋግሜ እጠቃማለሁ ይህን የእግዚአብሔር ቃል ክፍል እንዴት እንዳሸነፈኝ አላወቅም ቢያንስ 26ዓመታትን ቃሉን አነብ ነበር። የማውቀው ይመስለኝ ነበር። ነገር ግን አላወቀውምም አልገባኝም ነበር። አሁን ትንሽ ስረዳ ግን በቃሉ ውስጥ ለመኖር ራሴን እያሠራሁትኝ ነው። ከመንፈስህ ወደየት እሄዳለሁ? ከፊትስ ወደየት እሸሻለሁ? ወደ ሰማይ ቢወጣ አንተ በዚያ ነህ፣ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ በዚያ አለህ። እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች።በውኑ ጨለማ ትሸፍነኛለች ብል፥ ሌሊት በዙሪያዬ ብርሃን ትሆናለች፤ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና፥ ሌሊትም እንደ ቀን ታበራለችና፤ እንደ ጨለማዋ እንዲሁ ብርሃንዋ ነው። ይህ የቃሉ ክፍል የገባው ሰው ከአዕምሮ ጭንቀት በእርግጠኝነት ያርፋል። በራስህ በእምነት ሞክረው ይሰራል። ሠላማዊ ምሽትን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!